@enatethiopiafood: #የሽንብራአሳ_ወጥ#

Enat
Enat
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 21 February 2026 10:13:21 GMT
1147131
41441
409
7778

Music

Download

Comments

z0799763
ኑኑየ💖 ❤️yellow person 💛 :
ሽብራ አሳ የተባለዉ የአሣ አይነት ቅርፅ ነበር ድሮ የሚሰራዉ አሉ
2026-02-21 19:23:32
191
user_1244536
User :
በጣም የምጠላው ወጥ ።
2026-02-22 11:04:17
106
siaandsia2023
Siasw 2023 :
ድስቱን የት ገዛሽዉ ያምራል?
2026-02-21 17:01:54
59
webalemnigusei
21ውብዓለም ንጉሴ 27🙏🏝️💎🌴🏖️ :
በፈላ ውሀ በደንብ ብታገነፊው የበለጠ ነው የሚጥም በምጣድ ብዙ አይጥምም
2026-02-21 18:27:49
19
sara1662068725162
ሳራ❤️ :
ሽምብራው ተቆልቶ ነው ወይስ በጥሬው
2026-02-21 16:15:38
1
yodit253
yodit253🇪🇹🇬🇧 :
እናት ሰሞኑን የሚዘዋወረው ሽርሽም ወጥ አሰራር ስሪው እስኪ እኔ ሰርቼው በጣም ይጣፍጣል እውነቴን ነው
2026-02-21 10:52:51
22
liatakla
ִלִיָּה טֶקְלָה🤍 :
ዋው ጎበዝ እጂሽ ይባረክ አንችማ የክፍለሀገር ልጂ መሆን አለብሽ ምክንያቱሜ የአዲስ አብባ ያሉ ሰወች አያውቁትም
2026-02-23 15:46:11
1
me74320
😏 :
አቦ ተይኘ እሰኪ አርፌ እሩዜን ልቀቅል የምን ጭንቀት ነው😁😁😁😁😁😁😁
2026-02-22 13:34:55
4
m465775
መልካም ሴት 👸ጥበብ ሸማ 👗🛍👈 :
የናፈቀኝ የናቴ ወጥ😢@
2026-02-21 16:45:19
19
124tvfdfgffgtt
M :
ዘይቱ በዛ
2026-02-22 13:31:25
2
fereawpt321
Fera 💚💛❤️ :
ዋዉ ❤️ስለሚሳንፈፍ አሳ ሊሆን ይችላል 😂😂😁
2026-02-21 13:48:51
12
almasfaa
Alem yemarimi Iiji :
ድስትሽ በጣም ያምራል 🥰🥰🥰የትነዉ የምጋኛዉ?
2026-02-26 16:59:29
2
user2153166325960
user2153166325960 :
they make it fish shape not circles or round that is why shinra asa is the name 😁 any Way you doing it excellent 👌
2026-03-04 04:52:07
0
.sos58
ሶፊያ እድሪሰ 🐝 ንብ family 💸🔥🔥⚡ :
እናቴን አው ያሰታውሽኝ
2026-02-21 16:19:14
5
senaitkiros21
Senait Kiros :
እኔ የሚመስለኝ በዓሳ ቅርፅ ስለሚያደርጉት ነው😁👏
2026-02-21 20:57:33
6
selam.selam6918
Selam Selam :
ሽምብራ አሳ የተባለበት ምክንያት በፊት ግዜ ቅርጹን እናቶቻችን የሚሰሩት አሳ አስመስለው ስለሚሰሩ ነው። ሌላው ደግሞ የጾም ወቅትት ስለሚሰራ እንደ አሳ ለማሰብ ነው የሚመስለኝ ።
2026-02-27 16:40:59
4
fikrtina67
𝐅𝐢𝐤𝐫𝐭𝐢 :
ብረትድስትሽ ግን አንደኛ 👌
2026-02-27 10:14:42
2
ilil0274
አመተ ማሪያም⛪ያባቷ ልጅ 🥲 :
በጣም የምወደው ወጥ 💚💚
2026-03-01 09:31:13
2
bezawit2591
beza :
ኩኪስ ወጥ ቢባል ይቀላል
2026-02-21 16:11:18
6
aisha.alharti
Aisha 🌹🌹🌹🌹🕊️ :
መረቁ ይጣፋጣል ሽብራው ግን ብዙም አይደል ጎደኛየ ትሰራው አለች መረቁ የለለ ይጣፋጣል
2026-02-23 08:38:33
3
glorytogod242
Mike Mike :
የተቆላ ሽንብራ ነው ወይስ ጥሬ ሽንብራ
2026-02-22 11:11:14
4
samriyenatua
s̥ͦuͦḁͦm̥ͦr̥ͦi̥ͦ 💝💝𝑄𝑢𝑖𝑛 :
ዋው 🥰🥰🥰ሽምብራ አሳ የተባለው እናቶቻችን በኣሳ ቅርፅ ነበር የሚሰሩት
2026-03-23 18:47:44
1
mekeds.yemariyam
mekeds..yabatwa.. :
ጽዳትሽ ወዉ.. ግን ክፈችው ላውርደው ወይ የከን video በውስጥ ላኪልኝ ልሰራ ፈልጌ ነዉ ውዴ
2026-02-21 22:34:12
4
sofiamame2
🚫block 🚫 :
ልክ እንደ አሳ ስለሚጣፍጥ ነው ሽምብራ አሳ የተባለ🥰
2026-02-21 22:59:44
3
hanatgvanmeekeren
tigist :
please reduce oil is not good
2026-02-24 07:49:29
1
To see more videos from user @enatethiopiafood, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About