@melat_nigussie16: ኪዳነምህረትን ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰 ከሁለት ቀን በፊት መንገድ ላይ ስላገኘሁት ተማሪ ሁኔታ ነግርያችሁ ነበር አይደል? በቀጠሯችን መሰረት ዛሬ አግኝቼው ነበር ። ስሙ ሚኪያስ አቡ ይባላል ። የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ዛሬ ልብስ እና ጫማ ልገዛለት እንደሆነ ስነግረው እኔ የምፈልገው እናት እና አባቴ ስራ እንዲሰሩ ነው እናቴ ከ3 አመት ከ4 ወር ወንድሜ ጋር ሆነው እዛ ጋር እየለመኑ ነው ። ልጥራት እና አናግሪያት አለኝ እናቱም ፒያሳ አትክልት ተራ እሷ እና ባለቤቷ አቡ ዘነበ አቡነ ጴጥሮስ ጋር አትክልት በመሸጥ ጥሩ ኑሮ ይመሩ ነበር። 228 ሺ ብር ደራሽ እቁብ ገብተው የእቁቡ ሰብሳቢ ገንዘባቸውን ይዞባቸው በመጥፋቱ ክፉኛ መቸገራቸውን እንዲሁም ይህ ነገር በተከሰተበት አመት አባትየው እጢ ወጥቶበት ኦፕራሲዮን ለማድረግ የቤት እቃቸውን ሸጠው እንዲታከም እንዳደረጉ እና ከዛ ቡኃላ ቤታቸው ውስጥ የሚበላ ነገር በማጣታቸው ጎዳና እንደወጡ አጫወቱኝ🥲 ቤታቸውን ለማየት እና ያሉበትን ሁኔታ ለማየት አብሮኝ ካገኛቸው ዶክተር አብዱ እና ባለቤቴ ጆሲ ጋር ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ሄደን ነበር። የእግዚአብሔር ነገር ዛሬ እነሱ ከሚኖሩበት ፈረንሳይ ብረት ድልድይ ፊትለፊት አትክልት ተራ ተሰርቶ እንዳለቀ እና ስራ እየጀመረ ስለሆነ ከዛ የተለያዩ አትክልቶች እና ፍራፍሬዎች እየገዙ ከባለቤቱ ጋር በችርቻሮ መሸጥ እንደሚችሉ እና ተለውጦ እንደሚያሳየን ቃል ገብቶ ስራ መጀመሪያ ገንዘብ ሰጥተነው ነገ ጠዋት አትክልቱን ከማከፍፈያ በመቀበል እንደሚጀሩ ተናግግረን መጥተናል አራት ሺ ብር ተከራይቶ በሚኖርበት ቤት ውስጥ የምጣድ እየከፈለ ላለፉት አመታት አንድ እንጀራ ጋግረው እንደማያውቁ እና ሚኪያስ ከሆቴል ተመላሽ ምግብ (ቡሌ) እያወጣ እንደሚበሉ ሙሉ እንጀራ በወጥ እንዴት እንደናፈቀን ብለውኝ እኔ እና ወዳጆቼ ለልብስ እና ጫማ ያሰብነውን ገንዘብ ጤፍ ፣ ዘይት እና ሌሎች አስቤዛዎች እንዲገዙ አድርገናል። ለሚኪያስ እና ለታናሽ ወንድሙ አሸናፊ ልብስ ጫማ ቦርሳም የኔ ቤተሰቦች አግዘዋቸው ገዝተናል ። የተወሰኑ ጫማ ቃል የገቡልንንም ሰዎች ጋር ሄደን ተቀብለናል ነገም የቀጠሩን አሉ ከዚህ በላይ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ? ከሚኪያስ ጋር የገዛነውን ልብስ እና ጫማ እቤት ይዘን መጥተን ሻዎር ወስዶ ቀያይሮ አብረን ምሳ በልተን ከኛ ጋር ጊዜ አሳልፎ ወደ ቤቱ ተመልሶአል ከዚህ በኃላ በትምህርቱ ለሚያስፈልገው ነገር እንዲጠይቀኝ ተነጋግረናል:: እግዚአብሔር ምክንያት አድርጎን የአንድ ቤተሰብ መለወጥ ምክንያት ሆነናል ። ይህን መልካም ስራ ላይ የተባበራችሁ የኔ ቤተሰቦች ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጣችሁ የወላጆቹን የልጁን ደስታ ብታዮ በስመአብ🥺 ብቻ የምትሰጡት አያሳጣችሁ 🤲#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habshatiktok🇪🇹ሀበሻ @Robel Mideksa

Melat
Melat
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 February 2026 18:24:10 GMT
797276
36726
509
556

Music

Download

Comments

arifgebeta
አሪፍ ገበታ :
ሜሉዬ ተባረኪ🙏
2026-02-21 19:00:05
594
tsige720
Tsige🦋💥 :
እግዚአብሄር በማያልቅ በረከት ይሙላሽ ሳቅሽ አይጉደል ሜሉዬ🔥🔥❤️
2026-02-22 06:14:41
300
yisarevival
Yisakor :
ከምንም በላይ የቤተሰቡን እና የልጁን ማንነት መደበቅሽ 🥰 ብቻ ተባረኪ
2026-02-24 17:47:31
54
krs_b1
ቅርስ ባልትና :
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉዬ በልጅሽ ይካስሽ
2026-02-21 21:11:12
40
ethiopianhands6831
Ethiopian Hands 6831የኢትዮጵያ እጆች :
ፊት ያለማሳየታችሁ እጅግ መባረክ ነው ።
2026-03-06 23:18:24
4
helukelem
helen Tigistu :
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ🥰 በእድሜ ዘመንሽ ሁሉ የምትሰጭው አትጪ❤️
2026-02-22 03:42:42
17
babi21babi21
Habtemariam :
2026-02-23 12:48:18
7
mekdesabebaw4
mishabela :
ፈጣሪ ልብሽን ይጠብቅልሽ ሜሉ🙏🥰🥰
2026-02-21 18:55:46
27
maykomakanzi21
mayko. mak8🇪🇹❤️ :
እህቴ ምን እንደምላችሁ አላውቅም ብቻ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነው ፈጣሪ ይብርክሽ ተባረኪ 🙏
2026-02-22 08:21:47
6
mikozey218
Michael :
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
2026-02-22 04:41:28
20
mesi67261
sami :
🥰🥰🥰🥰👌👌👌👍👍👍 እግዝአብሔር ያንችንም ጎደሎ ይሙላልሽ
2026-02-23 07:21:20
2
shilng7
Ak_47 🌎💀 :
ጀግና ነሽ
2026-02-23 09:31:47
1
hananjihad491
Hanan :
lbeshn allah yitebklesh🥰
2026-02-22 15:08:31
1
mentalwellnes
Mental Wellness የአእምሮ ጤና :
Meliye ተባረኪ!!!
2026-02-22 02:07:59
5
fuaduser8511382475585
ፉአድ የቻይና እቃወች አስመጭ አና አከፋፋይ :
BRAVO meli 🙏🙏🙏
2026-02-27 16:10:41
1
abulala88
አbule🎙🎼🎤 :
የኛም ቀን ይመጣል 🙏🙏🥺
2026-02-25 09:42:06
1
henok.a16
Henok.A16 :
ተባረኪ👏
2026-02-25 13:36:03
1
bz1921
@bezi :
ተባረኪ🥰
2026-02-23 10:13:21
1
betty66094
betty :
ውይ ታድላችሁ
2026-02-23 06:45:58
1
demszeleke3
dems :
ጀግና
2026-02-24 08:35:32
1
user5441566591490
mame RUSSIA 🇷🇺(bonga) :
ከዛስ?
2026-02-24 13:55:37
1
aschu2020
Ethiopia 2020 :
🙏 Stay blessed
2026-02-22 14:48:04
1
user4687879186143
user4687879186143 :
ተባረኩ መልካምነት ለራስ ነው
2026-02-24 17:24:16
1
getahunterefe27
Getahun terefe 🎼🎤 :
Tebareki
2026-04-06 04:26:07
1
henokhenok20
HENOK 🇪🇹የማማ የሺ ልጅ :
🥰 ተባረኪ የዮስቲ እናት
2026-02-22 22:10:27
1
To see more videos from user @melat_nigussie16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About