@sarone195: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #በመምህር #ተስፋዬ አበራ

የ ማርያም
የ ማርያም
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 22 February 2026 08:55:56 GMT
180522
11639
216
1308

Music

Download

Comments

good.luck5764
Good Luck :
ልኳን ምታዉቅ ሴት ማለት 1 በአቅሟ የምትኖር 2. እንደቤቷ የምትኖር 3. ፈሪሀ እግዚያብሔር ያላት
2026-02-22 18:24:52
578
beriyee
beri ma🌍 :
ልኳን የምታቅ ሴት ማለት ? 1 እራሷን የምታስከብር 2 ሁሉን ነገር እሺ የማትል አይሆንም የምትል 3 ለአንደበቷ ቁጥብ እኔ ልሰማ እኔ ልደመጥ የማትል, ስርአት ያላት እዩኝ እዩኝ የማትል, ላመነችበት ነገር ምንም የማይገድባት።
2026-02-23 06:43:21
111
amelawerktesera
Amelawerk Tesera :
ልኳን የምታቅ ሴት ማለት ስው ምታከብር ምትፈልገውን ምታቅ አንደበቷን ምትቆጣጠር
2026-02-22 14:18:45
110
user7712141392328
mulutibeb :
@ ልክን የምታቅ ሴት ማለት በሪሷ የምተተማመን ነች
2026-02-22 14:23:09
65
tsehaysharew
ፂ(tsi) :
@Good Luck:ልኳን ምታዉቅ ሴት ማለት 1 በአቅሟ የምትኖር 2. እንደቤቷ የምትኖር 3. ፈሪሀ እግዚያብሔር ያላት
2026-02-23 04:46:54
23
lemariyammahi
Mahilet Mulugeta :
ልኳን የምታውቅ ሴት ማለት 1 እግዘብሔርን የምትፈራ 2 እራሷን የምታከብር 3 ቁጥብ
2026-02-23 08:47:55
29
user35169345095118
የማርያምዬ ልጅነኝ❤🌹 :
እኔን ያቀተኝ ነገር ቢኖር ምን እደሁ ላካፍላችሁ ከዛምከሩኝ እሰማለሁ አድሰሞን ፆለት ስግደት አደርሳለሁ ከዛደሞ አድሰሞን እተኛለሁ😭😭😭
2026-02-23 11:41:58
2
sass12301
Samriy habeshawit 💜💜💜💜 :
ልኳን የምታክቅ ሴት ፈጣሪዋን የምትፈራ ሰውን የምታከብር በራሷ የምትተማመን ወዘተ,...
2026-02-22 17:42:57
10
user3357092817915
ዬወርዲ :
ልኳን የምታቅሤት ማለት 1 ፈጣርዋን ይምፈራ 2ሰዉ የምታከብር 3 በራሧ የምትተማመን
2026-02-24 03:54:51
7
maramenata
ትወዴኝ የለ አበርታኝ አምላኬ✝️ :
ልኳን እምታዉቅ ሴት ከማይመጥናት ቦታ አትቆይም ለራሷም ሆነ ለሰ ክብር ያላት ከፈጣሪዋ ዉጭ በማንም አትመካም ♥️😘ይች ናት ለኔ ሴት 💌🙋
2026-02-22 18:13:51
10
tenaye.bekele7
የኪዳነ ምሕረት ልጅ :
ልኳን ምታዉቅ ሴት ማለት 1 በአቅሟ የምትኖር 2. እንደቤቷ የምትኖር 3. ፈሪሀ እግዚያብሔር ያላት
2026-02-22 22:16:51
11
banchi19721
Banchi-19 :
ልኳን የምታውቅ ሴት ማለት 1, ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት 2, ክብሯን የምጠብቅ 3, ቁጥብ የሆነች
2026-02-24 07:20:37
4
adu.fkr.adu.fkr
ብር ሃን ጓል ቀሺ :
ክብሪ ያላት እዝጋብሄሪ ምትፈራ ባላት ምታመሰግን🙏🥰🙏
2026-02-27 20:36:18
1
user75582705926772
ቅድስ ገብርኤል አባቴ :
እኔ እራሴን ሆኜ ነው የምኖረው መምህርዬ
2026-02-23 18:50:17
2
user96381070530724
ሰላም ሰላም :
እራሴን የምታከብርነው
2026-02-28 21:18:49
2
tsi3178
Tsi :
እውነት ነው
2026-02-22 19:35:54
2
user9613435719212
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን :
መምህርዬ የኔ እንቁ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-10 21:55:06
1
jerusalem.hailu0
Jerusalem hailu :
ልኳን የምታቅ እሴት ማለት? 1, ፈጣሪዋን የምትፈራ 2, ለሰዉ ክብር ያላት 3, በራሷ ምትተማመን 4 ቁጥብ እና ለሁሉም ነገር የማትቸኩል 5, ማስተዋሏን ለሌላ ምሳሌ የምታረግ ወዘተርፈ።
2026-02-23 18:46:55
6
tg4062
TG ጋል 70 :
ልካ እምታዉቀ ሴት ማለት ፈርሃ እግዚኣብሄር ያላት ቅን የሆነች ሴት በእምነትዋ በመንፈሰዋ ጠንካራ የሆነች ሴት በብር ሳይሆን በፍቅር እምታምን ኣንደበተ ርቱእ የሆነች ሴት ለቤትዋ ለቤተሰቦቻ ሞች የሆነች እምትታዘዝ እምታከብር
2026-02-23 08:11:48
5
user4492016176608
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። :
ልኳን የምታውቅ ሴት ከብዙ ነገር ትቆጠባለች ፈረሀ እግዚአብሔር ይኖራታል
2026-02-23 17:57:55
2
desalegnwugira
ቴንስያ ድየ ጋበር DW :
እንደ ቤትዋ የምትኖር
2026-02-22 21:18:19
2
addisaddis062
ስለኔ እማውቀው እኔ ነኝ ፡፡ :
ልኬን አውቂ ነው እምኖረው
2026-02-23 07:31:38
2
alemgetachwe
hana ጌታቸው ✨ :
ፈጣሪየዋንየምትፈረ
2026-02-22 19:02:19
2
sovua6
ቲ የናቴልጅ💔😭 :
እውነትነው መምህርዬ🥰🥰🥰🥰
2026-02-22 16:15:20
3
To see more videos from user @sarone195, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

𝐋𝐨𝐅𝐢 𝐑𝐞𝐦𝐢𝐱 🦋 𝐁𝐚𝐧𝐠𝐥𝐚𝐝𝐞𝐬𝐡 𝐦𝐚𝐲 🎬 𝐧𝐞𝐯𝐞𝐫 𝐟𝐮𝐥𝐥𝐲 𝐮𝐧𝐝𝐞𝐫𝐬𝐭𝐚𝐧𝐝 𝐡𝐨𝐰 𝐦𝐮𝐜𝐡 𝐈 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐲𝐨𝐮.
𝐋𝐨𝐅𝐢 𝐑𝐞𝐦𝐢𝐱 🦋 𝐁𝐚𝐧𝐠𝐥𝐚𝐝𝐞𝐬𝐡 𝐦𝐚𝐲 🎬 𝐧𝐞𝐯𝐞𝐫 𝐟𝐮𝐥𝐥𝐲 𝐮𝐧𝐝𝐞𝐫𝐬𝐭𝐚𝐧𝐝 𝐡𝐨𝐰 𝐦𝐮𝐜𝐡 𝐈 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐲𝐨𝐮.".! 🥺 🌸𝐋𝐨𝐅𝐢 𝐑𝐞𝐦𝐢𝐱 🦋 𝐁𝐚𝐧𝐠𝐥𝐚𝐝𝐞𝐬𝐡 🎵 𝐯𝐨𝐢𝐜𝐞𝐟𝐨𝐫𝐲𝐨 𝐌𝐚𝐲𝐛𝐞 𝐈 𝐰𝐫𝐢𝐭𝐞 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐧𝐚𝐦𝐞 𝐢𝐧 𝐦𝐲 𝐛𝐫𝐞𝐚𝐭𝐡, 𝐁𝐮𝐭 𝐲𝐨𝐮 𝐜𝐚𝐧'𝐭 𝐡𝐞𝐚𝐫 𝐢𝐭."!! 𝐀𝐥𝐥 𝐈 𝐜𝐚𝐧 𝐬𝐚𝐲 𝐢𝐬 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐲𝐨𝐮 𝐚𝐫𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐞𝐚𝐬𝐨𝐧 𝐟𝐨𝐫 𝐦𝐲 𝐡𝐚𝐩𝐩𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬, 𝐲𝐨𝐮 𝐚𝐫𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐦𝐚𝐧 𝐛𝐞𝐡𝐢𝐧𝐝 𝐦𝐲 𝐬𝐦𝐢𝐥𝐞.💌 🎬 𝐖𝐢𝐭𝐡𝐨𝐮𝐭 𝐲𝐨𝐮, 𝐦𝐲 𝐝𝐚𝐲𝐬 𝐬𝐞𝐞𝐦 𝐞𝐦𝐩𝐭𝐲. 𝐒𝐨𝐦𝐞𝐭𝐡𝐢𝐧𝐠 𝐬𝐞𝐞𝐦𝐬 𝐭𝐨 𝐛𝐞 𝐠𝐨𝐢𝐧𝐠 📵 𝐰𝐫𝐨𝐧𝐠 𝐚𝐥𝐥 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐢𝐦𝐞.".! 𝐘𝐨𝐮 𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐲 𝐝𝐫𝐞𝐚𝐦, 𝐲𝐨𝐮 🌿 𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐲 𝐟𝐞𝐞𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐚𝐧𝐝 𝐦𝐨𝐬𝐭 𝐢𝐦𝐩𝐨𝐫𝐭𝐚𝐧𝐭𝐥𝐲 𝐲𝐨𝐮 𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐲 😔 𝐩𝐞𝐚𝐜𝐞. 𝐈 𝐟𝐞𝐞𝐥 𝐲𝐨𝐮 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐦𝐨𝐦𝐞𝐧𝐭, 𝐞𝐯𝐞𝐧 𝐢𝐟 𝐲𝐨𝐮 𝐚𝐫𝐞 𝐧𝐨𝐭 𝐛𝐲 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐬𝐢𝐝𝐞. 𝐘𝐨𝐮 𝐦𝐚𝐲 𝐛𝐞 𝐟𝐚𝐫 𝐚𝐰𝐚𝐲, 𝐛𝐮𝐭 𝐦𝐲 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐚𝐥𝐰𝐚𝐲𝐬 𝐬𝐰𝐢𝐫𝐥𝐬 𝐚𝐫𝐨𝐮𝐧𝐝 𝐲𝐨𝐮 𝐥𝐢𝐤𝐞 🧾 𝐚 𝐬𝐡𝐚𝐝𝐨𝐰..! 𝐀𝐬 𝐥𝐨𝐧𝐠 𝐚𝐬 𝐈 𝐥𝐢𝐯𝐞, 𝐈 𝐰𝐚𝐧𝐭 𝐲𝐨𝐮 𝐭𝐨 𝐛𝐞 𝐡𝐚𝐩𝐩𝐲... 𝐐𝐮𝐢𝐞𝐭𝐥𝐲, 𝐪𝐮𝐢𝐞𝐭𝐥𝐲.".! 𝐉𝐮𝐬𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐲𝐨𝐮..!! 🥺😅❤️#new_trending #template #fpyシ #foryou@TikTok @TikTok Bangladesh @For You House ⍟

About