@joyonthejourney_hm: I attended my daughter’s first swimming gala in SA…I was not prepared… #vibe #warcries #africa2026 #joyonthejourney

joyonthejourney_
joyonthejourney_
Open In TikTok:
Region: ZA
Sunday 22 February 2026 11:57:23 GMT
195
22
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @joyonthejourney_hm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አሁን ቆይ ከሴት ጋ ተጋድሜ ዲቁናዬን አፈረስኩ ነው ምላቸው?ይስ ከዚ በኋላ መቀደስ አቁሜያለሁ?? #ባልናገርስ???ዝም ብዬ ብቀድስስ ማን ያውቃል?? #ከራሴ ጋር እየተሟገትኩ ነበር አሳዳጊዬ የኔታዬ ወደሆኑት አባ ስብሐት ቤት የደረስኩት፡፡አስተዳደጌን ያውቃሉ፡፡ተምረህ ካህን ትሆናለህ እያሉም ይተማመኑብኝ ነበረ፡፡ እኔ ነኝ እንጂ ክብሬን ለአንዲት ሴት በፍቅር ሰበብ አስረክቤ እየተደባበቅኩ የምኖር....እኔ ነኝ እንጂ ቅዳሴ ሰአት ሲደርስ ቀድስ እንዳልባል የምሰወር... እኔ ነኝ እንጂ.... #ምን ሆነካል ካሌብ ንገረኝ እንጂ(በሀሳብ ናውዤ በተቀመጥኩበት የአባ ድምፅ አባነነኝ #አይ እንደው አባቴ ይቅር በሉኝ...ከእግዜርም ከእርሶም ሀሳብ አፈንግጫለሁ  ምን አድርገህ??በል እንጂ ንገረኝ...ሀጥያት ደሞ ከካህን ይደበቃል እንዴ??  ክህነቴን አፍርሻለሁ!!ከሴት ጋ ተኝቻለሁ!! በወጣትነት ፈተና ወድቄያለሁ!! ይቅር በሉኝ አባቴ...(አንገቴን አቀርቅሬ በሀፍረት እነተንተባተብኩ  ለሱ ነው እንዴ ታድያ ምን ችግር አለው(ወደጎን ገልመጥ አድርገውኝ የግርምት ሳቅ እየሳቁ  ዲቁናዬን አፈረስኩ ከሴት ጋ ተኛሁኝ እኮ ነው ያልኩት  ....በቃ አንዴ ሁኗል ሚስጥሩ በኔና ባንተ ይሁንና መቀደስም ከሆነ ትቀድሳለህ  በስመአብ!!!አባ እንዴት አፍርሼ ከሴት ተኝቼ ቀድሳለሁ??በቃ ከእንግዲህማ..  አትፍራ ስልህ!!??ባንተ አልተጀመረ!!ሁሉስ ይበድል የለ??እንዲያውም ነገ በለሊት መጥተህ እንድትቀሽረው....አሁን ግባ እና ተዘጋጅ ...በል ሂድ አይዞህ  ነገር ከአባ ስብሐት መሆኑ እራሱ ተአምር ሆኖብኝ አፍጥጬ አየኋቸው፡፡ለብዙ ካህናት ዲያቆናት አርአያ መማርያ ነበሩ ትሁት ነበሩ ውሸትን የሚጠየፉ  ታድያ ግሳፄያቸው ስንቱን መልሶ ዛሬ እንዴት እንዲ ይሉኛል??ምን ማለታቸው ነው??ሊያስቀፅፉኝ ነው?? (በውስጤ እያብሰለሰልኩ ቤተ ገብቼ ተኛሁ፡፡አባ እንዳትቀር ያሉኝ አስሬ እየመጣ ቢከነክነኝም ከጠሉኝም ይጥሉኝ ብዬ  ቀርቼ ጠዋት ምእመናን ሲወጡ እንደለመድኩት አቀርቅሬ ቤታቸው ሔድኩ  አልታዘዝ ብለካል...ለመሆኑ ለምን ቀረህ(በረንዳቸው ላይ አቀርቅረው እግራቸውን እየታጠቡ...  ጭምር የሚያቁኝ ነገራቸው ይገርመኛል  አለኝ አባ...ፈራሁ...ረክሼ እንዴት ቤተ መቅደስ..  የለውም እኔ ሚስጥርክን ጠብቃለሁ አልኩኝ አደል እንዴ  እርሶማ ከሰው ነዋ...ከእግዜር ቁጣ ማን ያመልጣል  አሁን አልቀድስም እያልክ ነው?? በፍፁም አባ...በፍፁም...  እግራቸውን ታጥበው ጨርሰው እንደተነሱ...ወደራሳቸው አቅርበው እያቀፉኝ)ጎሽ.. ጎሽ ...ጎሽ.. አሁን ገና መልካም ነገር አወራህ፡፡አየህ ትላንት መጥተህ ቀድስ ስልህ ልብህን ልፈትን ነበር፡፡አንተም  ቀረህ፡፡ልጅ ካሌብ... ሴትኮ እስካላገባካት ድረስ የካህን ፆም ናት፡፡አንድ ካህን ከተሾመ ወድያ ከሚስቱ ውጪ ቢደርስ ክህነቱን ያጣል አንተም የሠራከው ነገር በጎ አደለም፡፡እግዚአብሔር አምኖብህ መርጦ የሠጠክን ክህነት  ስሜት ማጥፋትህ ከቶ ጥፋት ነው፡፡ግን ደሞ ሰው ንሰሀ ከመግባቱም በላይ በዚያ ሀጥያት ተመልሶ ላለመግባት መወሠኑ እራሱ ትልቅ ፅድቅ ነው፡፡እኔ  ዘመኔ ብዙ ዲያቆናት በፍትወት ወድቀው ድንግልናቸውን አጥተው ህጉን ተላልፈው ሲቀድሱ አውቃለሁ፡፡ስለዚህ አንተ ዛሬ ለሊት የቀረከው
#አሁን ቆይ ከሴት ጋ ተጋድሜ ዲቁናዬን አፈረስኩ ነው ምላቸው?ይስ ከዚ በኋላ መቀደስ አቁሜያለሁ?? #ባልናገርስ???ዝም ብዬ ብቀድስስ ማን ያውቃል?? #ከራሴ ጋር እየተሟገትኩ ነበር አሳዳጊዬ የኔታዬ ወደሆኑት አባ ስብሐት ቤት የደረስኩት፡፡አስተዳደጌን ያውቃሉ፡፡ተምረህ ካህን ትሆናለህ እያሉም ይተማመኑብኝ ነበረ፡፡ እኔ ነኝ እንጂ ክብሬን ለአንዲት ሴት በፍቅር ሰበብ አስረክቤ እየተደባበቅኩ የምኖር....እኔ ነኝ እንጂ ቅዳሴ ሰአት ሲደርስ ቀድስ እንዳልባል የምሰወር... እኔ ነኝ እንጂ.... #ምን ሆነካል ካሌብ ንገረኝ እንጂ(በሀሳብ ናውዤ በተቀመጥኩበት የአባ ድምፅ አባነነኝ #አይ እንደው አባቴ ይቅር በሉኝ...ከእግዜርም ከእርሶም ሀሳብ አፈንግጫለሁ ምን አድርገህ??በል እንጂ ንገረኝ...ሀጥያት ደሞ ከካህን ይደበቃል እንዴ?? ክህነቴን አፍርሻለሁ!!ከሴት ጋ ተኝቻለሁ!! በወጣትነት ፈተና ወድቄያለሁ!! ይቅር በሉኝ አባቴ...(አንገቴን አቀርቅሬ በሀፍረት እነተንተባተብኩ ለሱ ነው እንዴ ታድያ ምን ችግር አለው(ወደጎን ገልመጥ አድርገውኝ የግርምት ሳቅ እየሳቁ ዲቁናዬን አፈረስኩ ከሴት ጋ ተኛሁኝ እኮ ነው ያልኩት ....በቃ አንዴ ሁኗል ሚስጥሩ በኔና ባንተ ይሁንና መቀደስም ከሆነ ትቀድሳለህ በስመአብ!!!አባ እንዴት አፍርሼ ከሴት ተኝቼ ቀድሳለሁ??በቃ ከእንግዲህማ.. አትፍራ ስልህ!!??ባንተ አልተጀመረ!!ሁሉስ ይበድል የለ??እንዲያውም ነገ በለሊት መጥተህ እንድትቀሽረው....አሁን ግባ እና ተዘጋጅ ...በል ሂድ አይዞህ ነገር ከአባ ስብሐት መሆኑ እራሱ ተአምር ሆኖብኝ አፍጥጬ አየኋቸው፡፡ለብዙ ካህናት ዲያቆናት አርአያ መማርያ ነበሩ ትሁት ነበሩ ውሸትን የሚጠየፉ ታድያ ግሳፄያቸው ስንቱን መልሶ ዛሬ እንዴት እንዲ ይሉኛል??ምን ማለታቸው ነው??ሊያስቀፅፉኝ ነው?? (በውስጤ እያብሰለሰልኩ ቤተ ገብቼ ተኛሁ፡፡አባ እንዳትቀር ያሉኝ አስሬ እየመጣ ቢከነክነኝም ከጠሉኝም ይጥሉኝ ብዬ ቀርቼ ጠዋት ምእመናን ሲወጡ እንደለመድኩት አቀርቅሬ ቤታቸው ሔድኩ አልታዘዝ ብለካል...ለመሆኑ ለምን ቀረህ(በረንዳቸው ላይ አቀርቅረው እግራቸውን እየታጠቡ... ጭምር የሚያቁኝ ነገራቸው ይገርመኛል አለኝ አባ...ፈራሁ...ረክሼ እንዴት ቤተ መቅደስ.. የለውም እኔ ሚስጥርክን ጠብቃለሁ አልኩኝ አደል እንዴ እርሶማ ከሰው ነዋ...ከእግዜር ቁጣ ማን ያመልጣል አሁን አልቀድስም እያልክ ነው?? በፍፁም አባ...በፍፁም... እግራቸውን ታጥበው ጨርሰው እንደተነሱ...ወደራሳቸው አቅርበው እያቀፉኝ)ጎሽ.. ጎሽ ...ጎሽ.. አሁን ገና መልካም ነገር አወራህ፡፡አየህ ትላንት መጥተህ ቀድስ ስልህ ልብህን ልፈትን ነበር፡፡አንተም ቀረህ፡፡ልጅ ካሌብ... ሴትኮ እስካላገባካት ድረስ የካህን ፆም ናት፡፡አንድ ካህን ከተሾመ ወድያ ከሚስቱ ውጪ ቢደርስ ክህነቱን ያጣል አንተም የሠራከው ነገር በጎ አደለም፡፡እግዚአብሔር አምኖብህ መርጦ የሠጠክን ክህነት ስሜት ማጥፋትህ ከቶ ጥፋት ነው፡፡ግን ደሞ ሰው ንሰሀ ከመግባቱም በላይ በዚያ ሀጥያት ተመልሶ ላለመግባት መወሠኑ እራሱ ትልቅ ፅድቅ ነው፡፡እኔ ዘመኔ ብዙ ዲያቆናት በፍትወት ወድቀው ድንግልናቸውን አጥተው ህጉን ተላልፈው ሲቀድሱ አውቃለሁ፡፡ስለዚህ አንተ ዛሬ ለሊት የቀረከው "ከቅዳሴ ከሀጥያት ነው"አንዳንዴ ፅድቅ የሚመስሉ መርገሞች በረከት የሚመስሉ መቅሰፍቶች አሉ ለሚዳፈሩቱ የሚባላ እሳት ለሚፈሩቱ ደሞ መማርያ መመለሻ ነው... ...አንድ ዲያቆን ክህነቱን በአንድም በሌላ ሲያፈርስ ''ያፈረሰ ዲያቆን" ይባላል፡፡ነገር ግን ክህነቱን አፍርሶ በማን አለብኝነት የሚቀድስ ከሆነ"የፈረሰ ዲያቆን" እንደዚሁም ምእመናን የተጣለባቸውን ግዴታ ሳይፈፅሙ፤ፆም ሲገድፉ፤ንሰሐ ሳይገቡ ሲቀሩ"የፈረሱ ምእመናን"ይባላሉ፡፡ምክንያቱም የድፍረት ሀጥያት ሰውነታችንን ሳይሆን ልጅነታችንን ክብራችንን ማንነታችንን ሳይቀር ትነጥቀናለች፡፡ ካሌብ "ንሰሐ መግባት ማለት ካለፈው ሀጥያት መቅረት ለወደፊት ስህተት ደሞ መፀፀት ማለት ነው"እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ንሰሐ ይገባል ፍፁም ሚታመንለት ከሆነ ደሞ ከለመደው ሀጥያት ይቀራል፡፡ዛሬ ብዙ ሰወች ካለፈው ሀጥያት መቅረት በሀጥያት ላይ ሀጥያት የሚደርቡት ልባቸው ፍፁም ለጌታ ስላላደላ ነው፡፡ እግዚአብሔር መሀሪ ነው፡፡የመቅደሱ ቅዳሴ ቢቀር በትህትና ቅኔ ማህሌት ሰአታትና ማህሌት በመቆም፤ ቀዳሾችን ከውጪ በመራዳት አገልግል፡፡ህጉን አክብረሀልና ከከፋ ሀጥያት ይጠብቅህ እንዳከበርከው ያስከብርህ ቀሪ ዘመንህን ባለህ ፀጋ ለማገልገል ብርታት በል ተነስ ፀሎት ተቀበል(አባ መስቀላቸውን ከውጥ ኪሳቸው አውጥተው እያማተቡ ንሰሐ መግባት ካለፈው ሀጥያት መቅረት ለወደፊት ስህተት ደሞ ማለት ነዉ

About