Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@afri.sinia: ወደ ኋላ በጊዜ ተጉዣለሁ"፡- ታዋቂው አይሾው ስፒድ በአዲስ አበባ የታዘበው አስገራሚ እውነታ ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፈው ዩቲዩበሩ አይሾው ስፒድ (IShowSpeed) በኢትዮጵያ ቆይታው በታዘባቸው ነገሮች በጣም መገረሙን ለተከታዮቹ አጋርቷል። ስፒድ በተለይ የአዲስ አበባን ዘመናዊ ገጽታ ሲመለከት፤ "የሥነ-ህንፃ ጥበባቸው እጅግ ዘመናዊና አፍሪካዊ ውበትን ያዋሃደ ነው፤ በጉዞዬ ካየኋቸው ሁሉ ምርጡን መሰረተ ልማት እዚህ አግኝቻለሁ" ሲል አድናቆቱን ችሯል። የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርም ሌላው የግርምት ምንጭ ሆኖታል። እርሱ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ላይ ሆኖ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 2018 መሆኑን ሲያውቅም መገረሙን ተናግሯል። "ወደ ኋላ በጊዜ የተጓዝኩ ያህል ነው የተሰማኝ፤ እንደ ህጻን ልጅ ደስ ብሎኛል" በማለት ስሜቱን ገልጿል። ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ሀገር መሆኗም "እጅግ አስገራሚ እውነታ" ሲል አሞካሽቶታል። ለወትሮው ቡና የማይጠጣው ስፒድ፣ በቡና መገኛዋ ኢትዮጵያ ግን ሳይቀምስ አላለፈም፡፡ የኢትዮጵያ ቡና "ኃይል" ግን አልቀለደበትም። ቡናውን እንደጠጣ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ሲጮህ፣ ሲገለባበጥና ከኢትዮጵያውያን ጋር ሲጨፍር አምሽቶ፣ በመጨረሻም ጉልበቱ አልቆ "በታሪኬ ለመጀመሪያ ጊዜ ራሴን ስቼ ወደቅሁ" ሲል የቡናውን አነቃቂነት መስክሯል። በኢትዮጵያ ያሳለፈው ጊዜም እጅግ ደማቅና የማይረሳ እንደነበር ስፒድ አረጋግጧል። ለተለያዩ መረጃዎች ቤቱን ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን...
afri sinia
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 23 February 2026 12:21:51 GMT
922
68
3
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.83MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.04MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Elka man🐅 🎧🎤🎵🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-02-23 16:49:23
0
Naber :
🥰🥰🥰
2026-02-23 14:53:27
0
Najjo shabee :
🥰🥰🥰
2026-02-23 21:11:18
0
To see more videos from user @afri.sinia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#😔💔
#fypシ #viralvideo #fyppppppppppppppppppppppp #fyppppppppppppppppppppppppppppppppppp
#mensfashion #summervibes #SuperBrandDay #SummerSaleCampaign #SohoChic
Your mind wraps complex emotions in ordinary packages so you will not block them out. Pay attention to how these scenes make you feel. Which slide felt the most familiar to you? #dreamcore #dreammeaning #subconscious #weirdcore
ไอเทมที่ตอบโจทย์ชีวิตยุคใหม่, ใช้งานได้ทุกวัน, ใช้ตอนต้องการความสะดวกสบาย, อย่าปล่อยให้ชีวิตยุ่งยาก, ใครสนใจแบบนี้。#ไอทีไลฟ์ #แบตอึด #ออฟฟิศ #fyp #ซื้อซ้ำ
The facial Buccal and lymphatic massage has amazing benefits and I am such a fan. 📍Sculpt House #buccalmassage #facialmassage #lymphaticdrainage #bakersfieldfacial
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy