Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@officialwolo2:
mahi የመነኗ👸🦅👁️
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 23 February 2026 13:17:40 GMT
1532522
78792
4108
6574
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.72MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.72MB
)
Watermark .mp4 (
7.72MB
)
Music .mp3
Comments
●Mif➾F..L..C :
እኔም እናቴ የሞተችብኝ የ9 አመት ልጅ እያለሁ ነው እና እደዚህ ሁኜ ነው ያደኩት አባቴም ሲመታኝ እጀራናቶቼም ሲመቱኝም እናቴ ቀብር ላይ ሂጄ አለቅስ ነበረ ልክ ሳለቅስ ቆይቼ እዛው እቅልፍ ይወስደኝ ነበረ አቤት ስቃይ አቤት ስቃይ ስነቃ ቀብር ላይ በተለይ ሰው ካገኜኝ ቀብራይ ተኝቼ ላባቴ ይነግሩታል ደሞ መልሶ ይመታኛል የናቴ ቀብር ደም ከኛቤት አጠገብ ነው ቀብሩን ጧት ቀን ማታ የማየ ወላሂ ተነስታ የምትመጣ ሁሉ ይመስለኝ ነበረ ከዛ የመቱኝን የሠደቡኝን ሁሉንም እግራት ነበር የሆነ አለ አደል የምትሰማኝ ነው የሚመስለኝ ስነግራት ከ9 አመት እስከ 14 አመት ተሰቃየሁ ለታላቅ ወድሜም ስነግረው ያለቅሳል እህቴም እደዛው አየ ያለናት ማደግ ምንኛ ከባድ ነው💔💔 መሸም የማያልፍ የለም አለፈ ሁሉም ዛሬላይ የ27 አመት ወጣት ነኝ አባቴ ኑርልኝ ሁሌም እወድሀለሁ እናቴም ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅሽ እማ ኣላህ በጀነት ያገናኘን ዑሚ😭😭😭 ሂወት ያለናት ጨለማ ናት ወላሂ ከባድ ነው እኔን የምትረዱኝ ያለናት ያደጉ ልጆች ናቸው💔 እናት ያላችሁ ደሞ ሺ አመት ትኑርላችሁ በናት አይፈትናችሁ አመሰግናለሁ ጨርሳችሁ ስላነበባችሁት የነገርኳችሁ 5% ነች 95%አለ በዉስጤ💔💔💔💔💔
2026-02-23 21:28:14
3274
✟ȺይMØላŁሕ እማይገመተው ☪︎ 🦺 🏗️🏋️ :
🥺 ችርስ ስለናት ሲወራ እንባችነን ለመደበቅ ወሬ ለምናስቀይስ ።🥺
2026-02-23 14:12:14
2505
Maሂ :
እናት ያላቹ እረጅም እድሜ ያኑርላቹ 🙏 ሌላው ቀላል ነው
2026-02-24 08:28:23
310
𝕤𝕖𝕞𝕦🧕 :
እማ አንቺ እስካለሽ ብቻ ነው መኖር እምፈልገው🥺😔
2026-02-23 13:52:01
553
እናቴ💔ሥብራቴ😭⚫ :
ታማብኛለቺ አላህየ አሺርልኚ😭😭
2026-02-23 15:07:44
638
samerawit :
ጌታዬ ሆይ እያለቀስኩኝ ነው የምፅፈው አይተከኛል🥺 ልጆቼ አድገው በደንብ ለራሳቸው መሆን ሳይችሉ አደለም ሞት በሽታ አይንካኝ ተለመነኝ ፈጣሪዬ 🤲🤲አደራክን እየተንከራተትኩም ካንተ በታች ልኑርላቸው 😭😭 ሰው የለኝም አደራ የምሰጠው
2026-02-24 16:43:50
265
mehirt kefel :
ፈጣሪ አደራ ለልጆቼ ስትል ትንሽ አቆየኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-02-24 04:21:49
122
እዝርት በጥጥጥጥ£ppi :
እኔ እደዚነበር ሠው ሁሉ እደበድበኚ እናቴን ያጠው30ቀኔ ነበር እደተወለድሁ እናቴ ክርስትና ሁሉ አላስነሳችኚም ሠው ሁሉ እሚለኚ የሙት ልጅ ነበር እሚሉኚ አሁንግን አድጌ ኳታር ገበው ግን አሁንም በጣም አለቅሳለው በተለይ ባአል ሲመጣ 😭😭😭😭
2026-02-23 20:19:41
75
ሠሚራ እናቷን ናፋቂ😢😭💔 :
እናቴን ሞት ቀማኝ😭😭😭😭😭
2026-02-23 18:44:26
45
barch haile :
ማን ነው እንደ እኔ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆና ያሳደግችው ጀግና እናት ያለው እናቴ ክፉሽን አያሰማኝ 🙏🙏🙏
2026-02-25 17:07:43
23
YETI :
አምላኬ ሆይ አደራህን ልጆቸን ሳላሳድግ እንዳትገለኝ
2026-02-24 13:53:03
70
ام يحيىٰ :
እናቴ አንቺ ባትኖሪ የኛም ህይወት እንዲ ነበር እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ
2026-02-24 09:10:17
19
yodi&natan :
እንደ እኔ እንባ የመጣበት😭😭😭
2026-02-24 11:03:16
35
🇭𝐚𝐲𝐮 🦋 :
ታማብኛለች እናቴዋ አላህ አፊያሺን ይመልስልኝ ያርብ😢😢
2026-02-23 21:38:25
19
🧕🦋rahi 🎀📿✨ :
እናትያላቹ፣ሺአመትትኑርላቹ
2026-02-24 19:02:43
10
afework elias :
😭ችርስ ስለናት ሲወራ እንባችነን ለመደበቅ ወሬ ለምናስቀይስ ።🥺
2026-02-25 07:53:22
11
Eden🌸 :
እናቴን ጠብቅልኝ የኔ ጌታ🥺😢
2026-02-24 00:06:28
37
Fafi🦅 :
እናቴን አደራ ከእሶ በፊት ያድርገኝ🥹🫂
2026-02-23 18:22:21
117
Samri & B :
እንድም ቀን ለጦጣ አለቅሳለሁ ብዬ አላውቅም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-02-24 14:59:23
115
ጠካራ ሴት ሁኝ :
አምላኬ እናቴን አደራ🥺
2026-02-24 12:19:37
9
ሂወት ይቀጥላል (ረቡኒ21 12 23) :
እናቴ አደራ🥰🥰🥰
2026-02-23 19:47:43
10
Esku💙👑 :
ጌታ ሆይ ለልጀ ስትል አቆየኝ አደራ🥺🤲🤲🤲
2026-02-24 06:10:02
16
Betsi 🌸 :
አምላኬ ለልጄ ስትል አቆየኝ 🥺🥺
2026-02-24 05:14:56
19
ሠው ሞልቶ ሠው ጠፋ :
እናት የለኝ አባት እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
2026-02-23 16:45:49
19
To see more videos from user @officialwolo2, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#bsf#hangouttt#openhouse#quietonthecreek@Lis💐
@evianabbskin
@L’Oréal Paris #lorealpariskazakhstan #extensionist
Ils ont kiffé !! #waterslide #foryou #foryoupage #funnyvideos #toboggan
#greencreator #vinpearltheatre #oceancity #datnuocthienhungca #thegrandepicofvietnam Nào hãy cùng mình đến Nhà hát VinPalace Ocean City để xem show Đất nước thiên hùng ca ngay thôi!
#livehighlights #tiktoklive
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy