@emnt_meme: በሹንቡራ ዛፍ ይጠለሉ ነበረ part😂 ዶ/ር ዘበነ funny#habeshatiktok #ሙስሊም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Emnet Meme
Emnet Meme
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 23 February 2026 22:53:26 GMT
357944
22156
1051
10102

Music

Download

Comments

mekintosh103
makintosh :
አረ ዘቤ አንተ ራስህ ልዩ ፍጡር ሆነህልናል!!
2026-02-24 13:02:40
1040
bisre540
Bisrat Get :
ዛሬስ በኦርቶዶክስነቴ አፈረኩ
2026-02-24 05:34:53
455
llllllllllllllllllllllr4
ቅድስና ለእግዚአብሔር :
ከዛሬ ጀምሮ በገዛ ፈቃዴ ከኦርቶኦክስ ቤት እራሴን አግልያለው
2026-02-24 10:16:05
303
funny_moment_786
Zekeriya-Nesre1 :
''ህፃናት በማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ'' ዘቤ
2026-02-24 05:52:59
349
solomonmeteku
ዘውድና ጎፈር :
ይሄን ለማወቅ መፃህፈ ሄኖክን ማንበብ በቂ ነው
2026-02-24 11:44:34
183
apexalpha08
Alphal :
ነው እኮ ምንም የዋሹት የለም ይሄ መፅሐፍ አለማንበብ ችግር ነው😏😏😏
2026-02-24 13:27:36
92
alidicore
Ali Abdulkadir :
ፀሀይ 150,000,000 km ከምድር እንደ ምትርቅና 3000 ክንድ 1.5km ብቻ እንደ ሆነ አያውቅም?🤔🤔🤔
2026-02-24 21:21:09
63
bright_star1978
Bright Star :
actually this is some how true, ሰውየው ይቀደዳል ግን it is true, they are called Nephilim. the ሽንብራ ሚያክሉትን ግን አንብቤ አላቅም
2026-02-24 05:55:17
19
dessu299
Amotsi981 :
እና ምን ውሸት አለ??? አንብቡ እሺ
2026-02-24 14:43:24
15
linda.aud3
🍓𝓵𝓲𝓷𝓭𝓪 🍯🐝 :
ግን እዉነት ነዉ ማበብ እዉቀት ነዉ ምድረ🥺
2026-03-12 01:57:42
30
selemun.2
Slemon Teklegiwergis :
እኔ ከኦርቶዶክስ አሁን ወጣሁኝ
2026-03-12 08:25:03
5
birhanu7077
Birhanu :
እሺ አባ ሳክሶ 😂😂😂
2026-02-24 02:49:28
49
tewodrosmisganaw591
fares :
ይመስለኛል the lord of the rings የተባለዉን ፊልም የደረሰዉ ይህ ሰዉዬ ሳይሆን አይቀርም።
2026-02-24 17:52:36
29
anonymous968789
Paulos A. :
ንገሩት ፊልም አያብዛ🤭
2026-02-25 18:18:16
7
abiy.tegegn
Abiy Tegegn :
የሳቅ ምንጭ ዘቤ
2026-02-24 08:02:46
8
shifa.194
shifa :
አረ ደከምኩኝ😂😂😂
2026-02-24 09:03:07
10
abeni_tm
Ⓑȇ̈η∀👻🏆🥇 :
gash ayalqbet😂😂😂😂
2026-02-24 17:47:07
6
user1702745987188
ሚግ-41 :
3000 ክንድ ላይ ምን አይነት ቅዝቃዜ እንዳለ አያውቅም ልበል እንዴት ነው ምግብ እዛ ቅዝቃዜ ላይ የሚበስለው
2026-02-26 14:30:57
10
acceptthetruth1
βųŗąķ :
ጀግናው ተመለስክልን🥰ጠፍተክ ነበር
2026-02-24 11:08:59
5
efiyefire
EFRATA :
አባቴን ምን ልሸልም ወገን ከዛ ቤት ባይወጣ እኔ ራሱ ግግም ያልኩ ኦሮቶ ነበርኩ ወዬው ጉዴ😁
2026-02-25 09:11:30
5
esmael.eh
£ᔕ𝚖ꪖ£ꪶ £ ꫝ αβυ ʍαհιʀ 🍁🪶 :
ዘቤ ግን ቀንጭሯል ልበል 😁
2026-02-23 23:04:52
6
emanda.event.store
Emanda Event Store :
2026-02-28 19:04:54
2
tranne715
ቴራን :
እሄ ሰውዬ ፊልም ቢሰራ ይሻለዋል😁
2026-02-24 17:14:24
3
heluki1
@heluki :
እና እነሱ የት ሄደው ነው አንተ ብቻህን የቀረሄው😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-02-27 08:01:22
4
To see more videos from user @emnt_meme, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About