@zeus.clips17: Summer edit clips:use snaptik to download #fyp#xyzbca#viral#Summer#summernoneother

𝐙𝐞𝐮𝐬.𝐞𝐝𝐢𝐭.𝐜𝐥𝐢𝐩𝐬❀
𝐙𝐞𝐮𝐬.𝐞𝐝𝐢𝐭.𝐜𝐥𝐢𝐩𝐬❀
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 24 February 2026 03:37:56 GMT
12615
957
17
29

Music

Download

Comments

user3904741803536
Pookie :
Summer looking good girl keep up the good work
2026-02-26 23:59:10
6
rmscn__
rmscn__ :
Hi, I’m after spring
2026-03-01 04:51:07
2
browncaramel93
Micca.E :
Loving the hair and color!
2026-02-27 03:06:17
3
demetriabrown12
Demetria Brown :
Girl you go I’m happy to see you doing good girl
2026-03-01 16:17:59
0
pacito156
Paco :
Ughhhhhhh
2026-02-26 18:59:17
3
soda._.lady
soda🥤 :
Niceeeeeeeeeee💗💗💗💗💗💗💗
2026-02-24 21:57:28
3
queennyz64
QueenNyz :
Her hair is cute 🥰
2026-04-22 22:21:18
0
lippopin4
Lisa Williams :
Doing your thing Summer
2026-04-05 20:45:25
0
stonerbre22
🎀🍃REPOST 👸🏾QUEEN🎀🍃 :
QUEENN🤏🏽🩷🩷🩷
2026-02-25 01:18:11
2
hypnotic_cash
hypnotic_cash :
ON MY MOMMA
2026-02-27 08:19:42
0
shandra.ross
Shandra Ross :
🥰🥰🥰
2026-02-25 23:36:53
2
rubyrj8
Rubyj74 :
❤️❤️❤️
2026-02-25 15:30:03
1
sexyshun111
Sexy Shun :
🌹♥️🌹♥️
2026-02-28 02:52:42
0
bodysocheeky
Cheeky❤️Chic :
🔥🔥🔥
2026-02-28 16:23:53
0
guccii9k5
Guccii6ix😈🇻🇮 :
Damn🥴🤤
2026-02-25 07:22:01
3
naeyoung285
Free Spirit :
love you meet 2026🥰🥰🥰🥰
2026-02-25 14:25:22
1
To see more videos from user @zeus.clips17, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💥➻📶#ከሰይጣን_ይልቅ_ልማድን_ፍራ📶➻💥  ✅የዚህ ቃል ፀሐፊ ቅዱስ  ማር ይስሐቅ ይባላል እርሱም  ​ከሦስቱ መጻሕፍተ መነኮሳት (ማር ይስሐቅ፣ ፊልክስዮስ እና አረጋዊ መንፈሳዊ) አንዱ  ሲሆን መጽሐፉ ስለ ጸሎት፣ ስለ ጾም፣ ስለ ትዕግስት፣ ስለ ትሕትና፣ ስለ እንባ ጸጋ፣ እንዲሁም ሰይጣን መነኮሳትንና ክርስቲያኖችን እንዴት እንደሚፈትን እና ከትሩፋት መንገድ ለማስወጣት በሚያደርገው ትግል#ልማድን ጨምሮ ጥልቅ የሆኑ መንፈሳዊ ምክሮችን ይሰጣል።ኃይለ ቃሉንም ማር ይስሐቅ አንቀጽ 32 ምዕራፍ ሁለት ላይ እናገኘዋለን ✅ከሰይጣን ይልቅ ልማድን መፍራት፡ ሰይጣን ከውጭ ሆኖ ሰውን ሲፈትን ሰውየው ቆራጥ ሆኖ ሊቃወመውና ሊያልፈው ይችላል፤ ነገር ግን ልማድ በሰው ውስጥ ሥር ሰድዶ ሲዋሃድ የሰውየውን ነፃነት ገፎ እንደ እስረኛ አድርጎ ይይዘዋል። ✅ልማድን በእሳት መምሰል፦ «ልማድን የሚያለማ እሳትን እንደሚያለማ ሰው ነውና»፤ እሳት የሚነካውንና የሚቀርበውን ሁሉ እየበላ እንደሚስፋፋ ሁሉ፣ መጥፎ ልማድንም እየተለማመደ የሚያሳድግ ሰው በገዛ እጁ የራሱን ሕይወት የሚያጠፋ እሳት እያቀጣጠለ ነው። ✅ለልማድ ምክንያት (ሰበብ) መስጠት፦ ​ሰበብና ምክንያት መስጠት፦ ሰዎች ልማዳቸውን ለማጽናት «ለዛሬ ብቻ ይሁን»፣ «ነገ እናቆመዋለን» ወይም «ከዚህ በኋላ ለምን ይቀራል?» እያሉ ሰበብ ይሰጣሉ። ✅ትልቁን እንጨት ለማቀጣጠል ቤንዚል ወይም ተቀጣጣይ ነገር ሲጨመርበት እሳቱ እየለማና እየተቀጣጠለ እንደሚሄድ ሁሉ፣ ለልማድም ምክንያት መስጠት ልክ ያንን ተቀጣጣይ ነገር በመጨመር እሳቱን እንደ ማቀጣጠል ኃይሉን እያበረታው ይሄዳል። ✅​ልማድ ሰዎችን እስረኛ ማድረጉ እና የልማዳቸው ተገዥ መሆን የውስጥ ነፃነትን ማጣት፦ ልማድ አንዴ በሰውዬው ላይ ከበረታ፣ በገዛ ፈቃዱ ሊያደርግ የሚፈልገውን ሳይሆን ልማዱ ያዘዘውን ብቻ እንዲፈጽም በማድረግ የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠረዋል። ✅የተገዥነት ኑሮ፦ ሰዎች ለለመዱት መጥፎ ልማድ ባሪያ ሆኖ መኖር መጀመራቸው፣ ማር ይስሐቅ «ልማድ ከሰይጣን ይከፋል» (ይበልጣል) ማለቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን፣ ብዙዎችን ሰዎች የእስረኛ ኑሮ እንዲገፉ አድርጓቸዋል። ✅ልማድ ከከባድ ሸክም ይከብዳል፦በመንፈሳዊው ዓለምም ሆነ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ከባድ የሚባሉት ነገሮች በጊዜ ሂደት ሊለወጡ ወይም ሊወገዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን በልማድ (በሱስ) የተሳሰረ ነገር ከማንኛውም ከባድ ሸክም በላይ የሰውን ሕሊናና አካል ይገዛል። ✅ከ​ባዱን ነገር ቀላል ማድረግ፦በመጀመሪያ ሲታይ ለአእምሮ የሚከብድ፣ ከባድ ኃጢአት ወይም መጥፎ ተግባር፣ ሰውየው በየዕለቱ እየደጋገመው ሲኖርበት «እንኳን አደረኩት» በሚል ልማድ ጸንቶ ቀላል ሆኖ ይታየዋል።  ✅ብርቱውን ደካማ አስመስሎ ማሳየት፦ መጀመሪያ ላይ ጠንካራ የነበረ፣ ሕግና ሥርዓት ያለው፣ «ይህንን መቼም አልፈጽምም» ብሎ ጸንቶ የነበረ ሰው ልማድ ሲይዘው፣ ኃይሉና ጽኑነቱ ጠፍቶ በዚያው ክፉ ልማድ ፊት እጅግ ደካማና ተሸናፊ ይሆናል። ✅ይህ የሚያሳየው ልማድ ሰውን ሳያስበው የባሕርይው ባለቤት እንደሚያደርገውና፣ መልካሙንም ክፉውንም ነገር እንደ ሁለተኛ ተፈጥሮ አድርጎ በእጁ እንደሚገዛው ነው። ስለዚህም ነው ከውጭ ከሚመጣ ፈተና ይልቅ በውስጥ ሥር ሰድዶ ሕይወትን የሚቆጣጠረውን ልማድ መታገልና መጠንቀቅ ከባድ ሸክምን ከመሸከም በላይ ጥንቃቄ የሚጠይቀው። ✅ልማድን የመቋቋሚያና የማሸነፊያ መንገድ #ልማድሰ ለእመ አስተብቁአተከ ምዕረ ልማድ «ልማድ አድርገኝ»  ብትልህ  ፈቃዷንም ባትፈጽምላት በሁለተኛው ጊዜ አድርገኝ አትልህም ደክማ ታገኛታለህ ይላል
💥➻📶#ከሰይጣን_ይልቅ_ልማድን_ፍራ📶➻💥 ✅የዚህ ቃል ፀሐፊ ቅዱስ ማር ይስሐቅ ይባላል እርሱም ​ከሦስቱ መጻሕፍተ መነኮሳት (ማር ይስሐቅ፣ ፊልክስዮስ እና አረጋዊ መንፈሳዊ) አንዱ ሲሆን መጽሐፉ ስለ ጸሎት፣ ስለ ጾም፣ ስለ ትዕግስት፣ ስለ ትሕትና፣ ስለ እንባ ጸጋ፣ እንዲሁም ሰይጣን መነኮሳትንና ክርስቲያኖችን እንዴት እንደሚፈትን እና ከትሩፋት መንገድ ለማስወጣት በሚያደርገው ትግል#ልማድን ጨምሮ ጥልቅ የሆኑ መንፈሳዊ ምክሮችን ይሰጣል።ኃይለ ቃሉንም ማር ይስሐቅ አንቀጽ 32 ምዕራፍ ሁለት ላይ እናገኘዋለን ✅ከሰይጣን ይልቅ ልማድን መፍራት፡ ሰይጣን ከውጭ ሆኖ ሰውን ሲፈትን ሰውየው ቆራጥ ሆኖ ሊቃወመውና ሊያልፈው ይችላል፤ ነገር ግን ልማድ በሰው ውስጥ ሥር ሰድዶ ሲዋሃድ የሰውየውን ነፃነት ገፎ እንደ እስረኛ አድርጎ ይይዘዋል። ✅ልማድን በእሳት መምሰል፦ «ልማድን የሚያለማ እሳትን እንደሚያለማ ሰው ነውና»፤ እሳት የሚነካውንና የሚቀርበውን ሁሉ እየበላ እንደሚስፋፋ ሁሉ፣ መጥፎ ልማድንም እየተለማመደ የሚያሳድግ ሰው በገዛ እጁ የራሱን ሕይወት የሚያጠፋ እሳት እያቀጣጠለ ነው። ✅ለልማድ ምክንያት (ሰበብ) መስጠት፦ ​ሰበብና ምክንያት መስጠት፦ ሰዎች ልማዳቸውን ለማጽናት «ለዛሬ ብቻ ይሁን»፣ «ነገ እናቆመዋለን» ወይም «ከዚህ በኋላ ለምን ይቀራል?» እያሉ ሰበብ ይሰጣሉ። ✅ትልቁን እንጨት ለማቀጣጠል ቤንዚል ወይም ተቀጣጣይ ነገር ሲጨመርበት እሳቱ እየለማና እየተቀጣጠለ እንደሚሄድ ሁሉ፣ ለልማድም ምክንያት መስጠት ልክ ያንን ተቀጣጣይ ነገር በመጨመር እሳቱን እንደ ማቀጣጠል ኃይሉን እያበረታው ይሄዳል። ✅​ልማድ ሰዎችን እስረኛ ማድረጉ እና የልማዳቸው ተገዥ መሆን የውስጥ ነፃነትን ማጣት፦ ልማድ አንዴ በሰውዬው ላይ ከበረታ፣ በገዛ ፈቃዱ ሊያደርግ የሚፈልገውን ሳይሆን ልማዱ ያዘዘውን ብቻ እንዲፈጽም በማድረግ የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠረዋል። ✅የተገዥነት ኑሮ፦ ሰዎች ለለመዱት መጥፎ ልማድ ባሪያ ሆኖ መኖር መጀመራቸው፣ ማር ይስሐቅ «ልማድ ከሰይጣን ይከፋል» (ይበልጣል) ማለቱን የሚያረጋግጥ ሲሆን፣ ብዙዎችን ሰዎች የእስረኛ ኑሮ እንዲገፉ አድርጓቸዋል። ✅ልማድ ከከባድ ሸክም ይከብዳል፦በመንፈሳዊው ዓለምም ሆነ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ከባድ የሚባሉት ነገሮች በጊዜ ሂደት ሊለወጡ ወይም ሊወገዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን በልማድ (በሱስ) የተሳሰረ ነገር ከማንኛውም ከባድ ሸክም በላይ የሰውን ሕሊናና አካል ይገዛል። ✅ከ​ባዱን ነገር ቀላል ማድረግ፦በመጀመሪያ ሲታይ ለአእምሮ የሚከብድ፣ ከባድ ኃጢአት ወይም መጥፎ ተግባር፣ ሰውየው በየዕለቱ እየደጋገመው ሲኖርበት «እንኳን አደረኩት» በሚል ልማድ ጸንቶ ቀላል ሆኖ ይታየዋል። ✅ብርቱውን ደካማ አስመስሎ ማሳየት፦ መጀመሪያ ላይ ጠንካራ የነበረ፣ ሕግና ሥርዓት ያለው፣ «ይህንን መቼም አልፈጽምም» ብሎ ጸንቶ የነበረ ሰው ልማድ ሲይዘው፣ ኃይሉና ጽኑነቱ ጠፍቶ በዚያው ክፉ ልማድ ፊት እጅግ ደካማና ተሸናፊ ይሆናል። ✅ይህ የሚያሳየው ልማድ ሰውን ሳያስበው የባሕርይው ባለቤት እንደሚያደርገውና፣ መልካሙንም ክፉውንም ነገር እንደ ሁለተኛ ተፈጥሮ አድርጎ በእጁ እንደሚገዛው ነው። ስለዚህም ነው ከውጭ ከሚመጣ ፈተና ይልቅ በውስጥ ሥር ሰድዶ ሕይወትን የሚቆጣጠረውን ልማድ መታገልና መጠንቀቅ ከባድ ሸክምን ከመሸከም በላይ ጥንቃቄ የሚጠይቀው። ✅ልማድን የመቋቋሚያና የማሸነፊያ መንገድ #ልማድሰ ለእመ አስተብቁአተከ ምዕረ ልማድ «ልማድ አድርገኝ» ብትልህ ፈቃዷንም ባትፈጽምላት በሁለተኛው ጊዜ አድርገኝ አትልህም ደክማ ታገኛታለህ ይላል "ማር ይስሐቅ" ✅#ወእመ ገብርከ ፈቃዳ አሐደ ጊዜ ፈቃዷን ግን አንድ አንድ ጊዜ ብትፈጽምላት በሁለተኛው ከቀደመው ይልቅ ፀንታ ታገኛታለህ። ✅#በኩሉ ግብር ይጸንዕ በኀቤከ ተዘክሮተ ዝንቱ በሥራህ ሁሉ ልማድን ማሰብ በአንተ ይፀናል የለመድናቸው በሕሊናችን እየወጡ እየወረዱ ሲታሰቡን ይኖራሉ የልማዳችን አቅም ይጎለብትና እኛን አቅም ያሳጣናል። ✅ሰይጣን ሰውን በሃይል ሊገዛው አይችልም፤ ፈታኝ እንጂ አስገዳጅ አይደለም። ልማድ ግን ሰውን በፈቃዱ አስሮ የባርነቱ ባሪያ ያደርገዋል። አንድ ሰው መጥፎ ልማድን (ለምሳሌ፡ ውሸትን፣ ስንፍናን፣ ቁጣን ወይም ሌሎች ክፉ ልማዶችን)ለመተው ሲሞክር፣ ልማዱ ሥር ሰድዶ ስለሚገኝ ትልቅ ትግልና ስብራት ይጠይቅብታል። ✅በአጠቃላይ፣ ሊቁ ይህንን ያስተማረበት ዋና ዓላማ ክርስቲያኖች በውጭ ጠላት (በሰይጣን) ላይ ብቻ ሳይሆን ትኩረታቸው በየዕለቱ በሚያደርጓቸው ልማዶች ላይ እንዲሆን፣ በመልካም ልማድ ላይ እንጂ በክፉ ልማድ ላይ እንዳይጸኑ ለማስጠንቀቅ ነው። ✅እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ልማድ ያልገባበት መንፈሳዊ አገልግሎት ማንኛው ነው? ➙ በትምህርታችን ➙ በቅዳሲያችን ነው? ➙ በማኅሌታችን ነው? ➙ በስብከታችን ነው? ➙ በመዝሙራችን ነው? ➙ በአውደ ምሕረታችን ነው? ➙ በንስሐ አሰጣጥ ትምህርታችን ነው? ➙ በክብረ በዓል ንግሣችን ነው? ➙ በየትኛው ይመስላችኋል? ➙ በኖሮአችን ነው? በልማድ ከመጓዝ ጌታ ይጠብቀን!!

About