@abel_babi19: በኩክ የለሽ የተጐበኘ የተደረገለት ኮመንት ያድርግ #ኩክየለሽማርያም

ባቢ የቅዱስ ገብርኤል 🛖
ባቢ የቅዱስ ገብርኤል 🛖
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 February 2026 13:00:31 GMT
447029
65906
563
4031

Music

Download

Comments

useuser84969966241
Kalina 19 :
ኩክየለሽ ማርያም ሞቴን በደስታ የለወጠችልኝ ለናተም ትድረስ🙏
2026-02-25 03:11:10
394
aynushambel
Aynu Shambel :
እኔ 2012 ሄጄ ጠይቂያት ኔበር ሁሉነም አደርጋለንያለች ከዛም 2018/2/21 ሄጄ አምስግንያለው እኔን የሰማች እናተነም ተስማ🙏🙏🙏🙏🥰
2026-02-25 15:57:05
292
naomishopping0
Naomi SHOPPING :
ህይወቴን አስተካከለችልኝ መስመርያዘልኝ ስራ ሰጠችኝ ፍቅሯን አሳየችኝ , ከልጇ አስታረቀችኝ ♥️♥️♥️♥️
2026-02-26 19:57:54
36
user6225687956140
Amen :
አለቀልኝ ቢዬ ተስፋ በቆረተጥኩበት 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ስለቴን የሰማችኝና ተስፍዬን ያለመለመችልኝ እናቴ
2026-02-27 17:37:38
18
kidu0026
Kidu :
እኔ ደጇን መርገጥ ከጀመርኩኝ 12 አመት በላይ ሆኖኛል ጠይቄያት የከለከለችኝ አድም ነገር የለም አሁንም ቤቷ ሄጄ እመብርሃን እናቴ ስላት አቤት ነው የምትለኝ የኔ እናት የኔ ወይ ባዬ እሜዬ
2026-02-27 04:14:11
19
netsi7086
Netsi :
ብዙ ጥያቄ አለኝ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ለደጇ ታብቃኝ
2026-02-26 11:48:31
10
ribki1224
Ribka fantahun :
ተሰቃየሁብሽ የኔ እናት ደጅሽ ጥሪኝ 😭😭😭😭
2026-02-25 17:25:45
54
serkyg
serkyg :
እኔ ምስክር ነኝ ብዙ ነገር ያለፍኩባት የቤቴ ውበት እመ ብርሀን ምን ያልስጠችኝ አለ ኩኬለሽ ማሪያም እናቴ🥰🥰🥰
2026-02-28 13:33:33
5
merete.meretun
merete meretun :
ኩክ የለሽ የኔ ፈዋሽ በደጅሽ ኪንታሮት ድኛለሁ
2026-02-27 19:16:26
7
miku.konjo5
Emu📍 :
🥰🥰🥰የኩክየለሽ ማርያም የኔ ሰሚ እናት የተመሰቃቀለ ህይወቴን አስተካክላልኛለች ሰላሜን መልሳልኛለች ለኔ ያደረገችው በጣም ብዙ ነው ሙሉ ህይወቴ በሷ እጅ ነው የኔ ልዩ ለደጅሽ አብቂኝ🙏❤️🙏❤️🙏❤️
2026-03-02 16:13:40
12
eftah12.12
Mika :
ኩክ የለሽ ማርያም በጣም ሰሚ ናት ከብዙ አመት በፊት እናቴ በጉበት በሽታ ታማ እዛ ሄጄ አልቅሼ ለምኛት ተስዬ መጣው በእግዚአብሔር ፍቃድ በድንግል ማርያም እርዳታ እናቴ ከበሽታው ተፈውሳ ድናልኛለች ሌላም ብዙ ብዙ ለምኛት አድርጋልኛለች ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እውነት ያልሄዳችሁ ሰዎች ሂዱ እና ተአምርዋን ተመልከቱ እኔንም ዳግም ለደጅዋ ታብቃኝ
2026-03-02 07:41:56
11
himichobarok
himichobarok :
በጣም የተባረከ ትዳር ያገኘሁት ደጇን ከረገጥኩ በኋላ ነው ምስጋና ይድረሳት 🙏🙏🙏🙏
2026-03-05 07:20:26
8
etete35
eleni :
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
2026-02-25 16:43:28
19
sharp1591
Sharp :
እኔም ደጇን ትፍቀድልኝ
2026-02-27 18:03:17
5
kefyalew.wendimne
kefyalew wendmnew :
ቦታወንለመርገጥታብቃኝ🙏🙏🙏🙏እመቤቴ
2026-02-24 13:12:58
18
seblewongelteshom
ባርችዬ የድንግል ማርያም ልጅ :
አረ ለኔም ፈጥና ደራሼ መፅናኛዬ 🥰🥰🥰
2026-02-26 14:59:35
6
meri.ye.maryam
ኬልቂያስ 1230 :
እማ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-25 12:04:03
16
bezawiteberhanu
💫 :
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏
2026-02-25 07:45:37
6
yanetua4
yanet :
ላንቺ ሠጥቼሻለሁ እናቴ አደራ ቃልኪዳንሽን ተማምዬ ለቤትሽ አብቂን 🙏🙏🙏
2026-02-25 18:41:17
7
user3501328738392.asu
asita🍁 :
ለደጅሽ አብቅይ ለመናዬን ቼልአተበይ 🙏🙏🙏
2026-02-25 18:01:03
5
zizuviva
Suzy🐆 ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
የኔ ሰሚ እናት🙏 ቤትሽ እንዴት እንደናፈቀኝ
2026-02-25 16:43:38
5
mayaemmanob
Brukti👩 :
የኔ እናት ቤትሽ እንዴት እንደናፈቀኝ
2026-02-25 14:12:28
5
biruk.tesfaye855
biruk tesfaye :
እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም ለኔ ብዙ ነገር ነው ያረገችልኝ የፍልሰታ ፆም ግዜ ሁሌ በመጣ ግዜ እዛው ነው የምፆመው ስራ የለኝም ነበር ስጪኝ አልኳት ከአን ወር በኃላ ስራ አገኘው እሄ ሁሉ የሆነው በእናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም በኩክ የለሽ እናቴ ነው
2026-02-25 17:42:51
5
elroe1823840679219
Tsion gashaw :
ere besmam dereshe semeta wedyaw new yesenachign yene enat 🙏🥹🥹
2026-02-25 11:13:49
5
tigis23
mariyam enate :
amen
2026-03-10 09:37:55
1
To see more videos from user @abel_babi19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About