@ayinlem.tsegawu: #የቱርክወዳጅ🇹🇷🇹🇷❤ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi
fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi.fi
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 24 February 2026 15:24:42 GMT
1210632
79601
948
5017

Music

Download

Comments

hiwinat21
hiwinat💥💞 :
ለካ በጣም የማስፈልጋቸው ልጆች አሉኝ መኖር ግድ ነው 😭😭🥹
2026-02-25 05:48:41
884
mesimesi463
Mesi Mesi463 :
ፈጣሪዬ እባክህ ለልጄ ስል እድሜ ስጠኝ አልቅሼ ልሞት እኮ ነዉ
2026-02-25 06:44:26
449
wayniwubee
Tiቲ🇪🇹♥🇪🇷 :
ለልጆቼ ስትል ብቻ አኑረኝ🥺🥺🥺🥺
2026-02-25 01:27:39
196
hayutiumer
hayuti Umer :
ለጦጣ እንደዚ አለቅሳለሁ ብዬ አላስብም😭😭😭😭
2026-02-25 05:00:50
121
dayanlegesse3
@dayanlegesse :
ልጆቼ እራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ አደራህን😭😭😭የሰው ፊት እንዳያዩብኝ🙏🙏🙏
2026-02-25 08:50:29
143
wagayemelese8
ዝምተኛዋ😔👩‍👩‍👦‍👦 :
አይ ስደት ልጄ እዴት ሁነሽ ይሁን ናፍቀሽኝ ኡፍፍፍፍፍ
2026-02-25 20:49:36
21
alme3251
almi :
ፈጣሪየ ለልጄ ስትል እድሜ ስጠኝ
2026-02-25 09:03:19
44
user1584436625017
hayat :
አላህየ ልጄን አደራ ወይኔ ስታሳዝን
2026-02-24 21:27:18
18
abeaeawe
tgጎንደሬዋ :
አለቅሺ ለሞትነው😭😭😭
2026-02-25 06:46:20
23
mbrhanu11gmail.co
ማርታ የማርያም ልጅ :
ለልጄ ሰትይ እማምላክ ገበናዬ ጠብቂልኝ
2026-02-26 04:53:30
12
m465775
መልካም ሴት 👸ጥበብ ሸማ 👗🛍👈 :
አንድ የአራት አመት ልጂ እናቱን ገለዉበት የናቱን አስክሬን እየጠበቀ ያየሁትን ልጂ ነዉ ያስታወሰኝ 💔😭@
2026-02-25 08:43:05
7
hala_kebede
maki :
ለዚህ እኮ ነው መኖር ምፈልገው ለልጆቼ 😭
2026-02-25 10:51:02
14
user30813098027995
የማርያም :
ፈጣሪ ለልጆቻችን ሲል ያቆየን ክብር ለእናቶች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-02-25 05:39:14
10
sidirakapostolic
Sidu🕎apo🎧🔇🔏 :
ግን እኮ ይከብዳል 😭😭😭😭አይ እናት
2026-02-24 20:13:19
15
taduman30
ታዴ🚶🔒 :
ሙሉ video ከየት ነው የማገኘው እባካችሁ
2026-02-26 18:28:32
10
user3970512009
የማርያም ነኝ :
የ2ዓመት ልጄን ጥየ ብን ብየ ልጠፋ እያሰብኩ ነበር 😭😭ፓንቺን ካየሁ በኋላ ሳለቅስ ነው ያለሁት ማርያምን ልጄን መስላ ነው የታየችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-02-25 17:07:04
6
user54412637359630
ምዕራፍ :
ገና ሳልወልድ ለልጄ ላለቀስኩት እኔ😭😭😭😭 እኔ ባልኖር እንኳን ደግ ቤተሰቦቼን አኑርልኝ ልጄ ልጃቸው ናት
2026-02-25 06:00:41
10
safe_the_arsema06
𝙨𝙖𝙛𝙚 𝙩𝙝𝙚 𝙖𝙧𝙨𝙚𝙢𝙖 :
ፈጣሪዬ ለአባቴ እና ለልጄ አኑረኝ
2026-02-25 14:24:11
6
user3676132819433
user3676132819433 :
እኔ ባልኖር ልጆቸ ሰዉ ሁሉ እንዚህ የሚያደርጋቸዉ ነዉ የሚመስለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-25 09:50:50
10
kidikidi14
kidu :
የውነት ልብ ይነካል
2026-02-26 18:33:48
3
user7gp38vj2eg
atinaf fikir :
ለልጆቻችን ሲል እድሜ ና ጤና ለሁላችንም እናቶች ፈጣሪዬ🥺🥺🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-02-27 03:50:59
4
efliendale
Efli :
አደራ አምላኬ ለልጆቼ ስትል አቆየኝ😔😔
2026-02-28 10:17:44
2
asterzl
Asterzl :
እናቴ ፀሐይ እና እኔ🥰🙏❤️
2026-03-03 18:22:06
3
zed4352
𝕫𝕖𝕪𝕟𝕖𝕓🤍🦋 :
ለልጄ💔😭 ስትል ብቻ አኑረኝ😢 ያረብ
2026-02-26 01:59:11
4
l5371631
L ነኝ💔እድለ ቢሷ😥😥😥 :
አይይይይይ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-03-12 03:35:28
1
To see more videos from user @ayinlem.tsegawu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About