@cuentaparasusnovias128: #cuentadedicadaaminovia #amordemivida #mimujer #palabrasbonitas

Cuenta dedicada a sus novias
Cuenta dedicada a sus novias
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 24 February 2026 21:00:01 GMT
15190
527
11
471

Music

Download

Comments

dorian.rivera12
DoRiaN👺⚽️ :
A tu lado aprendí que amar no es solo decir ``te amo `` es cuidar , respetar, apoyar y quedarse por que cuando el amor es real no se rinde se fortalece 😘
2026-04-23 02:16:09
0
ramos_javier134
Ramos javi 🤠 :
@Mirian González☆ 🥹 😍
2026-05-01 09:44:00
1
persona123jsjs
Erick & yoleni 🤎🍂 :
@Yoleni y Erick 💫🤍 🙏🏻
2026-03-11 14:57:06
1
yempz6
Eduardo❤️‍🩹 :
@꧁༒☬ᤂsℌ𝖍ʟeψ☬༒꧂🫶🏽
2026-03-26 06:16:52
1
jtc503jr
Jtc...Jr± :
@𝐄 la amoo 🥺💕
2026-08-13 13:34:24
1
To see more videos from user @cuentaparasusnovias128, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✝️🌿ሚያዝያ 28💒🕯 ​☀️ ቅዱስ አማኑኤል፦
✝️🌿ሚያዝያ 28💒🕯 ​☀️ ቅዱስ አማኑኤል፦ "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው🏞☀️ ​💒እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ (ቅዱስ አማኑኤል) ወርሃዊ የክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☦️🌟 ​⛪️ አማኑኤል ከስሞች ሁሉ የበላይ የሆነ ከጌታችን መጠሪያ ስሞች አንዱ ነው። ይህ ታላቅ ስም በነቢዩ ኢሳያስ ትንቢት ላይ እንዲህ ተጽፎ እናገኘዋለን፦ "ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።" (ኢሳ. ፯፥፲፬)💒✝️🏞 ​⛪️ አማኑኤል "አማነ" እና "ኤል" ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሰረተ ስም ሲሆን ትርጓሜውም "የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት" ማለት ነው። አማኑኤል ማለት "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ" ማለት ነው።💒✝️🌿 ​⛪️ አምላካችን ፍጥረቶቹን የማይረሳ፣ የማይተው አምላክ ነው። ከእኛ የሚጠበቀው በክርስቲያናዊ ህይወት መኖር፣ ለሕገ እግዚአብሔር መገዛትና በጸሎት በምስጋና መጽናት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው፦ "...እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?..." (ሮሜ. ፰፥፴፩)⛪️🌿✝️ አማኑኤል ሆይ! ስምህ ከእኛ ጋር ስለሆነ ያገኘነው በረከት ታላቅ ነው። በአንተ መሆን ፍርሃታችን ተወግዷል፣ ብቸኝነታችን አብቅቷል። ጌታ ሆይ! ዛሬም በሀገራችን፣ በቤታችንና በልባችን ከእኛ ጋር ሁን። አንተ ከእኛ ጋር ከሆንክ የሚቃወመን የለምና ቸርነትህ አይለየን። ሀገራችንንና ሃይማኖታችንን ጠብቅልን። አሜን!!! 🙏☦️🕯️🌿#CapCut #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryou #creatorsearchinsight

About