@echilalehu: የስልካችሁ Application በቀላሉ ደብቁት! 🤫📱 | How to Hide Apps on Your Phone Easily! 📝 Description (መግለጫ) ስልካችሁን ለሰው ስትሰጡ የምትሰጉት ነገር አለ? 🫣 አሁን ያለምንም ተጨማሪ አፕሊኬሽን ማንኛውንም አፕ በቀላሉ እንዴት መደበቅ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ። የግል ደህንነታችሁን (Privacy) ለመጠበቅ ይሄን ዘዴ ተጠቀሙ። እስከ መጨረሻው ተመልከቱትና ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት! 🚀 Are you worried when you lend your phone to someone? 🫣 I will show you how to easily hide any app without using third-party applications. Use this method to protect your privacy. Watch until the end and share it with your friends! 🚀 #AppHide #PrivacyTips #Ethiopia #TechEthio #EchilalehuTube