@ye_lij_magna: “ኢየሱስ ጌታ ነዉ” የሚለዉ መሪ ቃል …የአንድ ቤተ እምነት (slogan) ወይም (መሪ ቃል) ሆኖ ስላገለገለ… አንድን ኦርቶዶክሳዊ “ኢየሱስ ጌታ ነዉ” ስትለዉ… (የእምነትህን ለዉጥ ጥሪ) አድርጐ ስለሚረዳዉ ነዉ የመከላከል ስሜት የሚያሳየዉ: ፊቱ የሚቀየረዉ… እንጂ እኔ የማልረባ ልጇ እንኳን የማዉቃት ቤተክርስትያን …ህይወቷ በሙሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። ሁላችንም ሆድ አደር አስመሳዬች ነን😒 ። አምናም :ካቻምናም :ዘንድሮም ተመሳሳይ መነቋቆር እና ድንቁርና…ያሰለቻል… በኛ መከፋፈል ማን ነዉ ሚከብረዉ? ክርስቶስ ነዉ? የሀይማኖት ሸቃሎች እራት አንሁን እስቲ… ከሆንንም በባህሪ ክርስቶስን በመሰለ እንፎካከር…እስቲ … እስቲ ወንድ…
ye_lij_magna
Region: ET
Wednesday 25 February 2026 09:36:29 GMT
1424903
209152
5531
71559
Music
Download
Comments
user7723159138435 :
እመቤቴ ጤናሽን ትስጥሽ
2026-02-25 15:49:53
3771
Bina :
ኢየሱስ ጌታ ነው!
2026-02-25 19:32:43
771
Ab@62 :
እንዴት እንደማከብርሽ 🙏 እንደምወድሽ በርችልን ❤
2026-02-25 09:42:54
923
bini**Arsenal**211113 :
ምን አይነት የተባረክሽ ፍጡር ነሽ የኔ እናት
2026-02-25 11:02:56
393
Agent Mabre😎 :
እድሜ እና ጤና ይስጥጭ 🙏🙏ከልቤ ነው ❤❤❤
2026-02-25 16:54:35
203
👑 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ21✞︎ :
i have nothing to say🥺 this is 🔥🔥🔥
2026-02-26 11:30:50
198
hany :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-02-26 19:07:38
49
ኢያሱ የቅድስት ሥላሴ ባርያ የኪድዬ ለልጅ :
የሁሉ ባለቤት መድኃኔአለም ይባርክሽ
2026-02-25 15:40:58
168
tsged16 :
እንደኔ ሚወዳት🥰
2026-02-25 10:03:38
196
Neba316 :
የረገጥሽውን ሁሉ ይባርክልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-25 13:02:05
150
Amanuel (Aman) :
ኢየሱስ ያማልዳል 🙏🏿🙏🏿
2026-03-13 20:26:18
10
devoted2423 :
እግዚኣብሄር ይባርክሽ እህቴ🥰🙏
2026-03-05 02:47:54
9
Hanna_Grace21 :
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነዉ🙏
2026-03-13 11:32:31
5
እኔ ክርስቲያን ነኝ⛪⛪ :
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋሽን ያብዛልሽ
2026-03-11 13:00:35
5
𝓫𝐳𝓾𝔂𝓮🕯️ :
እግዚአብሔር ይስጥሺ አቦ❤️❤️❤️
2026-03-05 20:00:55
5
ኪም JONG ኡን⚔️🛡✈️ :
ተባረኪ🌸🥰🌸🥰
2026-02-28 04:54:05
7
Eleni :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-03-19 12:47:42
6
Selam Fast :
ሰለተሠጠሽ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
2026-03-17 21:16:28
6
BOSS😎 :
ጌታ ይባርክሽ እህቴ🥰
2026-02-27 18:31:22
7
ሄለን የጎንደሯ ቀበጥ :
አንደበትሽ የተባረከ ይሁን የእኔ እናት።
2026-02-27 18:13:31
17
Ab16 :
እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏 ለዘርፌ አድርሱላት።
2026-02-25 10:20:02
85
Getish Alemu🤔🤔 :
እውነት ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማል❤
2026-02-25 18:30:13
31
ብላቴናው💚💛❤️ ዮሴፍ🙏🙏🙏 :
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታነው🙏🙏🙏
2026-02-28 04:39:51
5
Elias የዳሱ ልጅ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-02-27 05:21:59
10
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm
homepage.