@bunashow: ደግ ሁን🙏

BUNA SHOW
BUNA SHOW
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 February 2026 12:34:12 GMT
219888
19259
360
4675

Music

Download

Comments

made.tekta.jewelr
Tekta :
ደግነት እኮ በዚህ ወመን ዋጋ ያስከፍላል
2026-02-26 16:15:38
111
drtazebachew
Dr Tazebachew W.(የማህጸንና ጽንስ) :
በቃ አንተ ምን አገባህ ደግ ሁን "በቃ ማብራሪያ አትጠይቀኝ"🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-02-25 20:35:28
154
eduti17
እውነት True :
እውነት ነው ግን እንደሞኝ ምንም እንደማታውቅ ይቆጥሩሃል ብቸኛ ትሆናለህ ፈጣሪ ግን ይክስሃል ተባረኩ
2026-02-26 15:35:57
57
bethlehem.azanaw
Bethlehem Azanaw :
ዉይይይይይይይይይይ ደግነት በጣም መጥፎ ነዉ የእዉነት ዋጋ አሰከፍሎኛል 😳😳😳😳😳😳
2026-02-26 18:24:49
31
mammemanutd
Mammeg :
እንደ ሞኝ አስቆጠረን እንጂ ጠልተን እኮ አይደለም
2026-02-26 21:39:08
16
chirstian.chirs
ኢትዮ ብልፅግና :
እውነት ነው ደግ መሆን ለራስ ነው
2026-02-25 19:46:28
76
tatu52379
tatu :
በመተው ውስጥ ያለውን ሰላም ሳላውቅ በመታገል ያጠፋሁት ጊዜ ይቆጨኛል !😌
2026-02-26 11:05:36
15
chuchu48568
Citrus :
ትልቅ ምክር ዶ/ር
2026-02-26 21:02:27
6
misale471
ምሳሌ የወንዶች የውበት ሳሎን :
በትክክል ዝብለህ ደግ ሁን🥰🥰
2026-02-26 15:49:46
6
aytanweabara7
ayta7 :
እግዚአብሔር ይርዳን
2026-02-27 08:12:20
6
6ermisho
Ermisho yemane abera :
ደግ ሁን እስከመቼ በደግነት አይደለ የጣሉኝ
2026-02-26 13:17:43
13
kekunolawi
ኬኩ :
ደግነት ይከፍላል!!🥰
2026-02-26 16:42:35
15
aschalewtadele01
aschalewtadele977 :
አክባሪክ ነኝ።
2026-02-26 16:36:35
5
feiy.mata
feiy mata :
እውነት ነው ወንድም አለም 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-26 21:05:08
6
12sari121
Sara :
እውነት ነው መካሪ አያሳጣህን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-26 08:57:43
5
etenesh47
Etenesh Wolde :
ይሄ ሚዲያ ምርጥ ሰዎችን ከየት ያገኛቸዋል የሚገራርሙ
2026-02-25 14:53:08
7
mimigebre5
🌸 mimi🌸gebre🌸🇪🇹💝💝🎀💖 :
እውነት ነው 🙏🙏🥰🥰🥰
2026-02-26 16:40:25
5
kidestkid
kidest :
በትክክል
2026-02-25 19:52:18
5
alemshiferaww
Alem Shiferaw :
ደጋጎቹን ያብዛልን።
2026-02-25 15:00:11
9
teruworktadele
ጥሩዬ መቂ አበሻ አረቄ official :
እዉነት ነዉ እኔ እመሰክራለዉ መልካምነት ይከፍላል
2026-02-26 10:04:38
6
mg1219k
🪽🪽🪽 :
The realist person Dr. Mohammed Nuri 💚💚💚 Blessed 🙌
2026-02-26 11:54:03
5
hiwi.mekonnen
Hiwi(Beki) :
በይቅርታ በመተው ውስጥ ያለ ሰላም የትም የለ
2026-02-26 11:22:37
5
mustefa762
Mustefa Mohammed :
ደግ ሁን ከዛ ሁሉም ተሰባስቦ ያረግልካል አቅ የሆነ ንግግር
2026-02-26 18:56:36
5
getback5
ፓፒረስ 🏝🏝🏝🏝 :
በእወነት በጠም ትልቅ ምህር ወሰጥህ የምታስቀምጠው ትልቅ አባባል 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪 ለኔ wow🙏🙏🙏👑👑🙏🙏🙏
2026-02-26 12:31:59
5
kidus867
distance :
1000%
2026-03-01 19:16:40
1
To see more videos from user @bunashow, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About