Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@love.jesus.god7: ተአምረ እየሱስ part 6 #ortodox #EOTC #jesus #ethiopianorthodox #viral
love jesus God
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 February 2026 16:41:46 GMT
1770070
200650
1640
20672
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.15MB
)
Watermark .mp4 (
11.06MB
)
Music .mp3
Comments
Triplet mama tsi :
ድንግል ሆይ እንደምንስ ንፅይት ነሽ አምላክሽ ፈጣሪሽ ልጅሽ የሆነው እቅፍ አድርግሽ ያስደግሽው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-25 20:29:31
641
serki :
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-25 17:45:19
341
ⓣⓔⓔⓩ :
ምነው የረገጠችኝ መሬት በሆንኩ 🥺🙌
2026-02-26 16:53:39
128
alex :
ቤዛዊት አለም የአለምን ቤዛ የተሸከምሽው ድንግል ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ🙏🙏🙏
2026-02-27 17:04:24
55
one day :
😭😭😭😭እኔ ግን ፈጣሪ ጋ መዋል እፈልግ ኣለው ግን ፈተና በረታኝ ወደኩኝ በቃ ምን ልበላቹ ሙቻለው በቃ ግን ምን ላድርግ ውስጤ ወደሱ ለመሄድ ፈልጋለው ግን እስካሁን ኣልቻልኩም ወደኩኝ እድሜም 31 ሁኛለው ተስፋ ቆርጫለው ኣሁን 😭
2026-02-27 17:58:48
9
ሚካኤል አባቴ አተጠብቀኝ :
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
2026-03-02 00:52:58
9
Etial bb :
አምላካን ያቀፈች ብቸኛ ፍጥረት እመቤታችን እንደምን ያለ ንጽህና ነው እናቴ?
2026-03-07 16:40:42
13
🥷 የዳሞቷ ነኝ የቢተኞቹ🥷🇨🇬💪 :
አተም እግዜር ይባርክህ ተሎተሎ ልቀቅ
2026-02-26 07:56:24
31
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
ከ መጀመርያዉ ልቀቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
2026-02-26 06:52:03
19
haylemaryam teshome :
አታሳጥሮው አሜንንንንንን
2026-02-26 17:58:41
15
yonas yonas disaligne :
ቀጣይ ልቀቅልን ክርስቲያኖች በጣም እየጓጓን ነዉ
2026-02-26 16:49:27
16
kulffe :
አማኑኤል አማኑኤ አማኑኤል ከእኛ አይለየን
2026-02-26 13:51:07
6
Zewdneh Mamo :
ቃለሕይወት ያሰማልኝ
2026-02-26 06:02:10
6
eyokal :
የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይገባሀል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-26 09:27:45
7
genii :
አሜን የእኔ መድሃኒአለም አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-07 03:48:52
6
Alxe Dikor :
በናትህ ሙሉዉን 🥰🥰🥰
2026-02-25 16:51:46
15
serke :
አምላኳ እኮ ልጇ ነው የእኔ እናት 🥰🥰🥰🥰
2026-02-26 12:50:24
7
መጠሁ ተቀበይኝ🧣❤ :
የአምላክ እናት ቅድስት ቅዱሳን የምህረት እናት
2026-02-26 12:00:45
6
ሁሉም ያልፋል :
እግዚአብሄር ይመስገን
2026-02-26 04:08:45
5
Aነኝ 🌹ትንሹ🥀የስልኬ ጓደኛ❤❤ :
በእውኑ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም
2026-02-26 16:10:13
5
mulu :
በል ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን follow አድርጊያለው😀የምር ጥሩ ፔጅ ነው ተባረክ አባ🙏🥰
2026-02-26 11:53:43
9
temesgen :
አቤቱ የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ ለዘለአለሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን3
2026-02-26 05:51:19
6
m t :
ድምፀህ አተራጉጉምህ አንደኛ ነው እድሜ ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-02-26 05:00:57
7
የማርያም ልጅ 🙏🙏 :
ውይ እመቤቴ እንዴት መታደል ነው በጌታሽ በፈጣሪሽ መመረጥ ምን ያህል ንፁህ ሆነሽ ተገኝተሽ ነው ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ በነብስ በስጋ ሀጥያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ አማልጅን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-26 16:14:33
7
ተፅኖ ፈጣሪዉ :
ለስመ አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባዉ
2026-02-25 22:09:52
5
To see more videos from user @love.jesus.god7, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Abib Quick Sunstick Protection Bar delivers powerful SPF50+ UVA/UVB protection in a lightweight, non-sticky way. @Abib.US.Store ☀️ #TikTokShopSpringGlowUp #TikTokShopCreatorPicks #tiktokshopcreatorpicksforyou #over4Oskincare #kbeautyskincare
#اكسبلور #سجه #fyp #foryou #شاص
grabeng paglilihi yan teh BWAHAHAHAHAHAHA #buko #jirehlim #cravings #xyzbca
Pride Day 🏳️🌈 #Pride #cdmx #lgbt🌈 #vilgon #alevilgon
#Success #motivation #foryou #foryoupage #creatersearchingsight
#металфэмили #metalfamily #виктория #глэм
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy