@bariona12: Replying to @️ good evening cuties 🤭🤭#ethiopiangirl #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #creatorsearchinsights

ባሪዮና🌸
ባሪዮና🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 February 2026 17:33:04 GMT
1338289
98773
2008
6520

Music

Download

Comments

dagi1138
𝓭𝓪𝓰𝓲🔅 :
ethio telecom ነሽ እንዴ ውበትሽ day to day ይጨምራል🫰
2026-02-25 18:01:13
9015
efa_alexis
𝙚𝙛𝙖_𝙖𝙡𝙚𝙭𝙞𝙨 🦂 :
ስጠፊብኝ እኮ ከሚስቴ ጋር ቺት አደረኩብሽ ይቅርታ ማሬ አሳስታኝ ነው 🥺
2026-02-25 17:50:18
3646
mameebrahim7
𝐌𝐚𝐦𝐞🇧🇷 :
ሳቅሽን ሳያዩ የሞቱት የድሮ ሰዎች የ እውነት አሳዘኑኝ🫴🤍
2026-02-25 20:18:27
1746
amen..last6
እንዳሽ የእቴትዬ ልጅ :
የደወሉላቸው ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም የሚለው ድምፅ ያንቺ ቢሆን የጠፋው ሲሜላይ ቀኑን ሙሉ ነበር ምደውለው🥰🥰
2026-02-26 18:40:59
575
itzz.dave11
Z Dave 🦅 :
ሙሉ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ብልፅግናን እና ሌሎች ፓርቲዎች ሊመርጥ ነው እኔ ግን አንቺን መርጫለሁ ♥️🥹
2026-02-25 18:36:29
645
hena.henok3
henok :
ፎቶሽን ፋዘር ስልኩ ላይ wallpaper አርጎት ልንጋደል ነው
2026-02-26 17:57:47
300
abdipro9
👑 ABDI 👑 :
Video post አርጋለች ተብዬ ነው ኳስ አቋርጬ ሲሮጥ የመጣውት 🥺 ተመስገን በጊዜ ነዉ የደረስኩት😁🫣
2026-02-25 18:30:14
416
myko161
Mike :
አሁን በዝህ ማታ አንችን እንዳይ የታደልኩኝ እኔ ማነኝ🤔🤔
2026-02-25 17:54:58
158
ab_colonbos
☢️🅰️☣️ :
ምን ኣለ ግን የቤታቹው እንጀራ በሆንኩት ስትበዩኝ ልብሽ ለይ በቀረሁት 🥰
2026-02-26 05:23:56
145
jems1813
𝑲𝑰𝑳𝑳𝑬𝑹 ☬༒ :
እንደውም አርግዤልሻለው bb
2026-02-25 18:41:45
293
ayse.will
fisho pido :
አንቺን ሳይሽ ሚስቴ አጎቴ መሠለችኝ 😳😳😳😳😳
2026-02-26 03:26:44
80
kinfe03
kinfe☦️ :
ያንቺን video አይቼ ከጨረስኩ በኋላ scrol ማድረግ ፈራሁ በጣቴ scrol ሳደርግ የምመታሽ እየመሰለኝ ነው🥰
2026-02-26 05:00:12
128
silently_3
SⓗⓐⒹⓄⓌ :
እናቴ ህልምህን ተከተል ብላኛለች አንቺን መከተል እችላለሁ🥰
2026-02-26 06:07:08
40
caala77
@caala :
ስክሮል ማድረግ አልቻልኩም በቃ አንቺ እለፊ🥺
2026-02-25 19:36:34
82
ethio.976
ethio 97 :
እኔ ደግሞ ልነቀስሽ ብየ በጣም ቆንጆ ነች አልችልም አለኝ😏😏😏
2026-02-25 18:21:22
49
abdu2509
𝐀ʙᴅᴜ ˢ :
ውዴ ነገ ቁርስ ስትበይ ትን ካለሽ እኔን እሺ
2026-02-26 18:48:38
29
romeyo603
Romeyo 💫💫 bura⛽ :
ethio telecom ነሽ እንዴ ቀልቤን እኮ ሰረቅሽሽሽሽው
2026-02-27 10:37:13
6
user58455086018786
🎼🎧ŘÊŤÀ🎤🎧🤞 :
ጨክነው ይበዱሻል ግን🤣🤣🤣
2026-02-25 21:05:58
2133
kiyas174
kiya29😘😘 :
ለፍቅረኛዬ ቤተሰቦች ስጦታ ያንችን ፎቶ ሰጠዋቸው😅😅
2026-02-26 18:58:36
56
kalid77pepis
🎭 𝑘𝑎𝑙𝑖𝑑 𝚙𝚎𝚙𝚒𝚜 🎧 :
እይው ውዴ ትራፊክ ነሽዴ ውበትሽ አስቆመኝ አንደበትሽ ፈታኝ ፈገግታሽ ቀጣኝ 😏😌😳
2026-02-25 22:51:52
13
tesfu2754
hope :
pharmacy ሄጄ ሳቅሽን ከመዳኒት መደርደሪያው ላይ ሳጣው ያገራችን ህክምና ምን ያህል ዋላቀር እንደሆነ የተረዳውት😁
2026-02-26 03:56:07
286
dani.19291
dani 🦅 :
ብሌኔን አዉጥተሽ ብይ ተጫወችበት 🥰
2026-02-26 17:59:26
24
f_e_k_e_r1
Abel🐧 :
ከኢአፐ ፓሪቲ ነበርን ፎቶሽን ምልክት ልናረግ ነበር የአሁኑ መንግስት እንዳናሸንፍ ፈርቶ እምቢ አለ🥺
2026-02-25 19:12:42
103
santaklaus990
𝐊𝐋𝐀𝐔𝐒 :
ካንቺ ሳላረግዝ አልቀርም ሳቅሽ በየደቂቃው ያምረኛል
2026-02-28 15:41:27
5
To see more videos from user @bariona12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About