@dmindwarehouse: በ ኤክስኤል ላይ Data Entry Form ወይም የመረጃ መመዝገቢያ ቅጽ ልክ እደ ሶፍትዌር የሚያገለግል እንዳለ ታውቃላችሁ #ExcelTips #DataEntryForm #ExcelAutomation #ExcelTutorial #MicrosoftExcel #ኤክስኤል #የኮምፒውተር_ትምህርት #ቴክኖሎጂ #ExcelTips #DataEntry #Ethiopia #TechEthio #ExcelHacks ኤክስኤልን ወደ ሶፍትዌርነት ይቀይሩት! ኤክስኤልን ልክ እንደ አንድ ዘመናዊ ሶፍትዌር የመረጃ መመዝገቢያ ቅጽ (Data Entry Form) እንዲኖረው ማድረግ ይቻላል። ይህ ዘዴ ምን ይጠቅማል? - መረጃን በፍጥነት ለመመዝገብ። - ስህተቶችን ለመቀነስ። - ስራዎን ዘመናዊና ፕሮፌሽናል ለማድረግ። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት እንዴት በቀላሉ መፍጠር እንደሚችሉ ይወቁ! ተከታታይ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርሶት Follow ማድረጉን አይርሱ።
ዳንኤል አለማየሁ
Region: ET
Wednesday 25 February 2026 17:36:21 GMT
Music
Download
Comments
sghhgs7 :
ዳታ ኢንትሪ ፎርም ተጠቅመን ያስገባነውን ዳታ አስፈላጊ በሆነ ግዜ በዳታ ኢንትሪ ፎርም መልሰን ኢዲት ማድረግ እንችላለን? እንዴት?
2026-04-07 21:19:22
0
George :
Appreciated
2026-03-30 00:13:30
0
yosefii :
ይሄን ሰንጠረዥ እዴት እንስራ
2026-03-01 14:27:19
0
Emu♈💖 :
thank you
2026-03-06 16:26:01
0
ዥዋዥዌ የሆነ life :
wow thank you teacher🥰🥰🥰
2026-03-01 07:20:08
0
Dr. Gebre(Pediatrician) :
What is different from the ordinary excel entry then?
2026-03-03 12:26:43
0
The Heavens Groups :
Title ender nw yasarahew
2026-02-26 04:36:04
0
teshale :
Nice
2026-02-28 07:28:13
0
AMA :
how to add more column?
2026-02-26 13:37:37
0
aba :
በስልካችን የምንጠቀመዉ Exce App አስቀምጥልን
2026-02-27 17:50:38
0
TARIKU FEKADU :
በ mobile ይቻላል?
2026-02-26 15:42:34
0
soniya 🌹🌹🌹 :
edsyiwrd argehwal ebakehn ediwrd aregew
2026-03-30 15:45:50
0
Melese Assefa2127 :
👍👍👍
2026-02-26 08:43:18
1
Emu♈💖 :
🥰🥰🥰
2026-03-06 16:25:32
0
kedir sherif :
❤️❤️❤️❤️
2026-03-20 16:38:28
0
antenehteddy :
🙏🙏🙏
2026-02-27 17:45:16
0
Prince👑💝🌺 :
❤️❤️❤️
2026-02-28 03:57:20
0
Dems :
🥰🥰🥰
2026-04-17 16:49:39
0
ዳንኤል አለማየሁ :
በኤክስኤል (Excel) ላይ ዳታ ስናስገባ አብዛኛውን ጊዜ የምንጠቀመው ሴሎችን (Cells) በቀጥታ በመጫን ነው። ነገር ግን "Form Tool" የተባለው አማራጭ በተለይ ረዥም ዳታ ላለባቸው ፋይሎች ስራን በጣም የሚያቀል "ሚስጥራዊ" መሳሪያ ነው።
በኖርማል አሰራር እና በፎርም (Form) መካከል ያለውን ልዩነት እና የፎርም ቱልን ልዩ የሚያደርጉትን ነጥቦች እንደሚከተለው ላብራራላችሁ፦
1. ትኩረት ሰጪነት (Single Record Focus)
በኖርማል ኤክስኤል ላይ ዳታ ስናስገባ አይናችን ብዙ Row እና Column ላይ ስለሚረበሽ "መስመር የመሳት" እድላችን ሰፊ ነው።
- በፎርም ቱል፦ በአንድ ጊዜ የሚታየን የአንድ ሰው ወይም የአንድ ነገር መረጃ ብቻ ነው። ይህም አይናችን በሙሉ ትኩረት ዳታ እንድናስገባ ይረዳናል።
2. ረጅም ኮለምኖችን (Columns) በቀላሉ መቆጣጠር
ዳታችን ወደ ጎን በጣም ረምዥ ከሆነ (ለምሳሌ ከ Column A እስከ Z ቢደርስ)፣ በኖርማል አሰራር ወደ ጎን "Scroll" እያደረግን ማስገባት አሰልቺ ነው።
- በፎርም ቱል፦ ሁሉንም ኮለሞች በዝርዝር (Vertical list) መልክ ስለሚያቀርብልን፣ ወደ ጎን መሄድ ሳያስፈልገን በ "Tab" ቁልፍ ብቻ እየተሸጋገርን መሙላት እንችላለን።
3. ፎርሙላዎችን የመጠበቅ ብቃት (Formula Protection)
በተለምዶ ዳታ ስናስገባ በስህተት ፎርሙላ ያለበት ሴል ላይ ጽፈን እናጠፋዋለን።
- በፎርም ቱል፦ ፎርሙላ ያለባቸውን ቦታዎች ዳታ ማስገቢያ ሳጥን (Text box) አይሰጠንም። ውጤቱን ብቻ ያሳየናል እንጂ እንዳንነካቸው ስለሚቆልፋቸው ፋይላችን ከብልሽት ይድናል።
4. ፈጣን ፍለጋ እና ማጣሪያ (Criteria Search)
በሺዎች የሚቆጠሩ ዳታዎች ቢኖሩንና አንዱን ብቻ መፈለግ ብኖርብን "Filter" ማድረግ ይጠበቅብናል።
- በፎርም ቱል፦ "Criteria" የሚል ቁልፍ አለው። እሱን ተጭነን “Search” ማድረግ የፈለግነውን ስም ወይም ቁጥር ብንፅፍለት፣ ፎርሙ በራሱ ዳታውን “Search” አድርጎ ያሳየናል።
2026-02-28 06:10:19
1
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm
homepage.