@abuchu_6: 📸style inspiration: 👔vibe check: 💸$layering techniques: 📝personal style type: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #foryoupage #🇧🇷🇧🇷🇧🇷abuchu🇧🇷🇧🇷 #🇧🇷🇧🇷🇧🇷abuchu🇧🇷🇧🇷

🇧🇷 āвũčĥũ 🇧🇷
🇧🇷 āвũčĥũ 🇧🇷
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 February 2026 18:54:37 GMT
666709
33875
360
2027

Music

Download

Comments

belaynew328
@የቻለ ሰው🤔 ነገን ያያል :
ሲኖረው ቀርበውት ሲያጣ ለራቁት
2026-02-28 09:15:45
816
mahiramahi826
mahira🎀 :
እደኔ ፆም እስኪፈታ ቲክቶክ የደለተ🥺🙌
2026-03-01 07:53:39
31
yonab075
yoni ጋራጅ 💸🚭🎧🎸 :
ብሩ እኮነው ብሩ......
2026-02-28 09:56:59
158
mahlet1316
mahi-stmak :
እናቴ ልጅ እያለን የቤት ኪራይ የምትከፍለዉ አጥታ የብዙ ጊዜ ጓደኛዋ ቤታችን እየዋለች እያደረች ብር አበድሪኝ ስትላት ስልክሽን አስይዢ እና እሰጥሻለሁ አለቻት። ይሄን ዘፈን ስትሰማዉ ሁሌ ይሄን ታሪክ ትነግረናለች😔😔
2026-03-02 04:58:06
66
user724281430330
hanicho 19 :
ላንተ እሞታለሁ ሲል የነበረ ሳጣ ወዳጄ ጥሎኝ በረረ🥰🥰🥰
2026-03-01 09:51:27
71
rediwan.hayredin
Rediwan Hayredin :
ሲኖረን አሽቃብጠው ስናጣ ደግመን የማናገኝ መስሏቸው እውነተኛ ማንነታቸውን ላሳዩን ሰዎች መታሰቢያ ይሁንልኝ🤞🤞🤞
2026-03-03 07:39:59
24
lijg440
ጨዋዉ sigma 🚬 :
ሲኖረው በሉ ሲጎለው ጠፉ ለምንድነው 🥰🥰
2026-02-28 14:21:08
37
39nati05
NATI :
አብረዉ ቅመዉ ጥለውት ሲጨብሱ ነው
2026-03-02 21:16:49
3
sber.raya5
Asnake :
yederesebet ygebawal beya
2026-03-02 15:19:28
5
yeab019
tade :
ይሄ ታሪክ አንድ ሰሞን አንድ ባለፀጋ ነበር እናም ይሄ ባለፀጋ እቃ ለመግዛት ወደ አንድ መንደር ይሄዳል እናም ይሄ ባለፀጋ ለወዳጅ ዘመዶቹ የሚያስፈልጋቸዉን ለማምጣት ይወስንና ወደገበያዉ መሃል ይገባል እናም ይሄ ባለፀጋ ወደገበያዉ ሲገባ ያልጠበቀዉ ነገር ያጋጥመዋል እሱም ዝርዝር ያጣል 😁😁 😁😁 ዝርዝር አቶ ወረኛ ሁላ😁😁
2026-03-03 17:50:23
4
user1253749685
ቄርቆስን 👈 :
በቁሙ ገለዉት🥺
2026-02-28 09:49:58
25
seidb226
ልጂ 💫𝑠𝑒ያ 🇪🇹📿💫 :
ስታጣ ይገባሀል ማን
2026-02-28 15:05:56
5
mogessie21
ኩሩ➷አማራ :
ሙሉዉን ላከዉ በናትህ ይህንን ዜማ
2026-02-28 17:51:54
6
cd23r0
mami :
መቼ ይሆን ህይወቴ እሚቀየረው🥺
2026-03-04 10:09:13
3
esubalewbelay1
esube YNWA :
የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😏
2026-03-02 19:32:57
2
user27256925578438
yabu@ :
ሲኖረን አሽቃብጠው ስናጣ ደግመን የማናገኝ መስሏቸው እውነተኛ ማንነታቸውን ላሳዩን ሰዎች መታሰቢያ ይሁንልኝ
2026-03-01 09:16:44
24
fishgenanaw
fish /ገና 😊💪 :
ባጣ ወዳጄ ጥሎኝ በረረ👂👌
2026-03-01 10:02:52
4
birukyeeya
Biruk የእያ :
ልክ እንደኔ
2026-02-28 09:58:28
5
buyer132
Online Ethio ®️ :
ስድስተኛ ክፍል እያለው ሙዚቃ ክፍለ ጊዜ ላይ የዘፈንኩት ዘፈን
2026-03-01 08:17:01
7
ashuhabesh7
Ashu (T)🇧 🇴 🇳 🇩 🇦 :
አሁንም ቢሆን
2026-03-03 09:11:50
2
joye1414
joye :
esu yezefenew legna le ahun tewled new
2026-03-02 05:46:21
3
selam05487
selam :
ቶም እንዴት ነህ ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ምወድህ 🤣🤣
2026-03-07 15:22:10
1
beka.man986
HAPPY❤️HB :
ሰዉና ጊዜ አንድ ሆኖ ክዶት ነው 😭
2026-03-02 05:01:10
3
makbelbirhanu686
makbel :
2026-03-02 13:58:32
4
addi_ade12
Addi @fi :
ዝርዝር አቶ
2026-03-03 06:36:53
1
To see more videos from user @abuchu_6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About