@yng_sami2: ማን አለ🙋‍♂️ እድል የቀናዉ..🥀 #ተመልሻለው🙌🏼 #ethiopiandrill #drillmusic #bezuayehudemessie

Y̑𝐍𝐆 𝐒𝐀𝐌𝐈🤺
Y̑𝐍𝐆 𝐒𝐀𝐌𝐈🤺
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 28 February 2026 07:17:06 GMT
712561
59689
406
7119

Music

Download

Comments

selina_rimna
Selina_Rimna❤💛 :
ታድላ! ድካምሽን ፍቅርሽን መስዋት ጥረትሽ የሚረዳ ወንድ ማግኘት መታደል ነው! ።
2026-02-28 12:57:30
1317
helu___21
helu ሸዋ👸🌸 :
ታድላ😍
2026-02-28 12:42:41
558
fikir5826
Fikir 🍫📚 :
ታድላ እውነት🥰
2026-02-28 13:46:02
136
giyorgis2327
Haymi Real Estate Consultat🏡 :
ጊዮርጊስን ታድላ ግን እኛም እንደዚህ አይነት ሰው ቢሰጠን ምናለ ፈጣሪ 🥰🥰🥰
2026-02-28 15:46:27
212
samirawit2607
samerawit :
ለኔ ደግሞ ባለቤቴ ሁሌ በሚያስቅ ድምፁ ያንጎራጉርልኝ ነበር 🤗❤️🥺🥺በፈጣሪ ለተሻለ ሂወት ተራርቀን ነው ያለነው እኔ ዱባይ እሱ ከልጆቻችን ጋር ኢትዮጵያ ስወዳችሁ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ🤲 ናፍቀውኛል እሱን ነው ኢሄ ሙዚቃ የሚያስታውሰኝ😢😢
2026-02-28 15:51:43
104
hanan_emu
Hanan_ حنان :
እናቴ የጋበዘችኝ ዘፈን🥹❤️
2026-02-28 14:56:08
55
19bigrig21
Escalator :
Underrated Artist ቡዜ🤌🤌
2026-02-28 14:30:16
46
red_devil_31
sofi united 👹 :
we need more video like this
2026-02-28 12:50:15
57
lovsalam3
ቢሎንያ 💖☎ :
ብዜ ሙዚቃዎቹ ህብረሰረሰር የሚነኩ ናቻው ኑርልን❤️🥰
2026-02-28 14:48:02
24
ahme.j.j0046
@ahmed JJ :
ምርጥ ዘፈን ነበር የ ህልሜ ንግስት ሃይስኩል እያለን ማስታወሻ
2026-02-28 16:17:28
36
sosinaapo
꧁𝐒𝐨𝐬𝐢𝐧𝐚 𝐀𝐩Ꭷማሩ biroye♡᭄ :
🥺🥺🥺🥺
2026-03-04 14:30:46
1
teshomeguadie950
ሳቅ በተራ ነው :
የልብ ምቴ ሁሉም የብዟየሁ ዘፈኖች❤❤❤❤❤❤
2026-02-28 18:02:59
18
dyyczl9hn369
Madiye🦋💙⚡️ :
እዉይ ታድላ🥰🥰
2026-02-28 14:26:12
14
.a14745
🌸Oñe Dã𝙮 ☦️ 🦅 :
𝑚𝑦 𝑘𝑖𝑛𝑔ቡዙየ🥰🤴
2026-02-28 14:21:52
6
mahi_mahi513
ማሂ የባህራን እናት👩‍👦👩‍👦👩‍👦 :
እኛም አንድ ሰሞን ተጋብዘን ነበር
2026-03-03 16:44:36
2
pmr1219
pmr 1219 $$$$$$= :
its my life music
2026-02-28 16:33:25
6
meskerem2802
Every Daye has A New Chance:: :
ውይ ስወድሕ እረጅም እድሜ ከጤና
2026-02-28 17:34:02
5
user2710980548203
ሄለን አድ ለናቷ :
ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም
2026-02-28 13:28:51
8
meri162132
Meron🦅 :
ማንን አፍቅሬ ልፈምስ🤔
2026-02-28 15:55:39
4
epherm784
Epherm :
ማርያምን ይገባታል እናቱን ፀሀዬን በጣም ነው የምትንከባከባት እንድራሷ እናት ነው የምታያት የልቡ ንግስት ነች የቡዛየው ሚስት አንደኛ ነች።
2026-02-28 23:57:21
4
bornrich674
𝓯𝓻𝓲𝓷𝓬𝓮𝓼𝓼🏀🐬 :
ወይኔ ታድላ🥰
2026-02-28 16:47:57
4
elshaddai635
የፍቅር ወታደር :
Who is this singer?
2026-02-28 20:56:17
2
rim31330
rehima moh❣️❣️❣️ :
ብዙ ዜማዎች ይዜማሉ ግን በእዉነተኛ ለሚስቴ ነዉ ያዜምኩት መባል እንዴት ደስ ይላል
2026-02-28 19:27:45
4
zuzu28485
ኩንፈየኩን :
ተጋብዣለው🥺🥺 ደሥ እሚለው ነገር አግብቸዋለሁ🥺
2026-02-28 22:43:59
2
shemekt1221
Navi 1221 :
አንድ ሴት ነበረች በሂወቴ ፍቅር የጀመርኩት በቡዜ አልበም ነበር 2006Ec. ሳገባት ይሄንን ዘፈን መድረክ ላይ እዘፍንላታለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር ድንገት ከልቤ በ2012 ላይ ከኔ ር'ቃ አረፈች 2014 ላይ ከሌላ ጋ በአለማዊ መንገድ ተቀበረች እኔም አለምን ትቼ መነንኩ 2018 ላይ በገዳም ስርአት ከአዲሷ ህይወቴ ጋር ሞቼ ተቀበርኩ
2026-03-01 06:01:39
2
To see more videos from user @yng_sami2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About