@bisru_7:

ዲ/ን ብስራት
ዲ/ን ብስራት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 28 February 2026 16:16:58 GMT
1018416
116721
1045
18357

Music

Download

Comments

user1817400858863
user1817400858863 :
ለእኔ የተዘመረ መዝሙር ነው ይህን መዝሙር ጋብዣችኋለሁ አዳምጡልኝ
2026-03-02 04:41:41
271
user8220073262633
demeke :
ለእኔ የተዘመረ መዝሙር ነው::
2026-03-02 17:55:49
91
only.music551
የኤማሁስ መንገደኞች :
መምህሮቻችን አይቶ እንደኔ ያለቀሰ የክርስቶስ ፍቅር ሲገባህ እንደዚህ ነው ምትሆነው 🙏🙏ዲያቆን ያርጋል አሁን ምን እየተሰማቸው ይሆን መጋቤ ሐዲስ dr ሮዳስስ ምን ተሰማቸው ይሆን መምህር ብርሃኑስ ልባቸው ምን እያለ ይሆን ለምን ይሆን አይናቸው ሌሎች አይናቸው በእንባ የተዋጠ አባቶች ወንድሞች እህቶቻችን ምን እየተሰማቸው ይሆን 🙏ሁሌም ቢሆን የክርስቶስ ፍቅር አይለን 🙏🙏🙏
2026-03-01 05:42:14
111
dn.brhan_21
Dn.🅱rĥane☑ :
ምሮን እንጂ መርምሮን ቢሆንማ ጉዳችን አያልቅም ነበረ ⛪🙏
2026-03-04 12:16:41
20
meazaadimasu
meazaadimasu :
የደም ስርን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው ቃለ ሂወት የሰማልን ዲያቁን ወንድማችን
2026-03-02 13:03:08
35
yerom.abrham
Yerom Abrham :
አቤል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-01 18:03:33
67
zinash.y
zinash Y :
ወንጌል በመዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በምህረት አይኑ ይመልከተን
2026-03-02 18:23:31
23
wendegetsh
wendegetsh 90's :
ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ አቤቱ ማረኝ!
2026-03-03 19:03:27
21
tzw21
Tzw21 :
አቤቱ ማረኝ በደሌንም ይቅር በለኝ
2026-03-02 17:29:41
24
usezeneber76600842
usezeneber7660084211273 :
አበቱ ጌታ ሆይ አንደ ሃጠያቴ ብዛት ሳይሆን አንደ ምህረትህ ይሁንልኝ
2026-03-06 22:32:06
7
user3090062784615
user3090062784615 :
ለእኔ ነው የተዘመረው
2026-03-03 05:38:42
24
user8356709105811
snt :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
2026-03-03 07:53:20
13
user8727483815016
user8727483815016 :
ፀጋውን ያብዛልህ
2026-03-03 10:29:16
9
zerihunperlo
Zerihun Abate 21 :
😥😥😥🥰❤❤ እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው !
2026-03-02 18:58:41
11
nolawi75
nolawi75 :
የኔ አባት መድኃኒዓለም ይቅር በለኝ
2026-03-06 17:12:26
6
klblst
ኪዱ ድሬ :
አቤቱ ይቅር በለኝ የኔ ጌታ
2026-03-05 19:59:29
6
belaya921
belaya :
እኔን
2026-03-05 13:13:57
5
yeshitila22
yeshitila :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
2026-03-04 11:50:35
6
kiflegebrerufael
ክፍልሽ የገሬ ልጅ :
ማርያምን ዘወትር እኔን ይነካኛል
2026-03-01 18:21:31
19
user870861516
Daniel :
ሁልጊዜ እየማረኝ አዲስ ቀን አያለሁ ምህረቱ አያልቅ የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ
2026-03-05 19:22:45
12
mekonnen.belay2
mekonnen belay :
እኔም አለሁ ምስጋና ለሱ ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ የወደፊቲንም ይቅር ይበለኝ እኔ ታጥቦ ጭቃ ነኝ
2026-03-07 07:43:20
5
tsehay.haile58
Tsehay Haile :
ተባረክልኝ እንዲህ በመረጋጋት ክርስቶስን ማገልገልና ምሁራኖችን መመሰጥ
2026-03-04 21:17:56
8
natnaelworkufaris805
NATNAEL✌️WORKU :
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰 ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ☑️:አንድ ሰው ነው የቀረኝ   ♡ 999.9K
2026-03-06 21:24:38
7
ruby02876
ruby :
የኔ ጌታ ክበርልኝ ንገስልኝ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
2026-03-03 06:46:44
15
seyoum16
seya :
ይህ መዝሙር ለእኔ ነው የተዘመረው ውስጤን ነው የነካው
2026-03-01 07:34:22
17
To see more videos from user @bisru_7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About