@.mergt45: ⏩#የሴት #የወንድ_ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክትና #መፍትሔ የሁለቱንም በዝርዝር ከታች ይመልከቱ #የሴት_ልጅ_ዓይነ ጥላ ምልክቶች ✅ ትዳር ይገረግራል ፣ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ⏩በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩#መፍትሔ ⏩ ሥርና ⏩ ሥር ⏩ መናሄ ሥሩን ⏩ ሥር እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን ቅጠላቸውን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ጥላ 💠ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💠እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) 💠ተስፋ መቁረጥ 💠ፀባይ መቀያየር 💠ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር 💠ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ 💠እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💠ሱሰኛ መሆን 💠የእድል መዘጋጋት ✅ማስተከዝ፣ማጨናነቅ ✅ቤተሰብ ማስጠላት ✅ሥራ ማስጠላት ✅ከፍተኛ የራስ ህመም ✅ተኝቶ መቃዥት ✅ፍርሐት ✅የሰውነት ጠረን መቀየር ✅መጥፎ የአፍ ጠረን ✅በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅ከሥራ መባረር ✅ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 🔶ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች 🔶ቤተሰብን ታስጠላለች ፣ከቤተሰብ ታርቃለች 🔶በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች 🔶ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ታደርጋለች 🔶የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር 🔶የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች 🌿የወገብ ሕመም ትፈጥራለች 🌿የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 🌿የራስ ሕመም (ማይግሪን) 🌿መጥፎ የሰውነት ጠረን 🌿መጥፎ የአፍ ጠረን 🌿ቁርጥማት 🌿እግር ሰብስቦ መያዝ 🌿ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን ❌የትዳር ማስጠላት ❌ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ❌ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች ❌ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ❌ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ❌ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ❌በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን ❌ሕልመ ሌሊት ታመጣለች ❌የሥራ ማስጠላት 🌱የበታችነት ስሜት መሰማት 🌱ሀገር ለሀገር ማዞር 🌱የምግብ ፍላጎት መዝጋት 🌱ማክሳት (ማቅጨጭ) 🌱ጭንቀት ፣ ድብርት 🌱ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ 🌱በሕልም ማስጨነቅ 🌱ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት 🌱ለጨጓራ በሽታ መዳረግ 🌱ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ የሴት ዛር ሴት ዓይነ ጥላ መንፈስ ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ✅ዘሩን ታፈስበታለች ✅ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ✅ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ✅ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ✅ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል ✅ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች ✅የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝና ትዳር የያዘውም አስጠልቶት እንዲለያይ ታደርገዋለች ⏩ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ✅ ዛር (የዓይነጥላ መንፈስ) በብዙ ትመሰላለች ✔በቤተሰብ ✔በፍቅር አጋር ✔ቀን ባዩት ነገር በሚያውቁትና በማያውቁት ✔ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር ➡ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች ➡ሞራሉን ትጉዳዋለች ➡ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች ⏩ ልጅ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩. የዕጸ ንጉስ ሥር ፪. የግሞሮ ሥርና ቅርፊት ፫, የጊዜዋ ሥር እነዚህን ዕጸዋት በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከሁሉም ሁለት ሁለት የሾርባ ማንኪዪ አድርጎ አዋህዶ ከ14-21 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። መፍትሔ ነው ይጠቀሙት ⏩ ነገሮች መጠጥ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ/ሁሉን ለሚዘጋ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።
መሪጌታ 0955563830
Region: ET
Monday 02 March 2026 05:06:44 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @.mergt45, please go to the Tikwm
homepage.