@element_applestore55: We do all kinds of iPhone swaps #foryoupage #trendingvideo #buynow #fyyyyyyyyyyyyyyyyyyy #element

element_applestore55
element_applestore55
Open In TikTok:
Region: GH
Monday 02 March 2026 07:18:57 GMT
1576
27
0
4

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @element_applestore55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱የሰው ልጅ መጀመሪያው ምንም ይሁን መጨረሻው ሲያምር መልካም ነው።አስተዋይ ሰው መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብሎ ይፀልያል። ዛሬ እንደፈለግን ብንሆን አጨራረሳችንን ያሳምረው ዘንድ ፈጣሪን መማፀን እንዳናቆም። የሚያፀድቀን የትናንቱ ሳይሆን የዛሬው ስራችን ነው። ስለተሮጠ፣ ሁሉም ስለተሞከር፣ ሁሉም ውስጥ ስለተገባ የሚጠፋ እውነታ፣ የሚሸፈን ማንነት አይኖርም።  🌱ሄደን የምናርፍበትን ስፍራ ማመቻቸታችንን እንዳንረሳ። ሰው ገፍቶ ቢያሳስተን፣ከመንገድ ቢያስወጣን ውሳኔውን የወሰነው እኛ ነንና ከሰውዬው በላይ የምንጠየቀው እኛው ነን። ለታሪካችን ስም ቢሰጠን የዛሬ ስራችን ግን ዋነኛው ሚዛናችን ነው።የምንለካው መጥተን ባረፍንበት፣ዛሬ ባለን፣ አሁን በገባንበት ሁኔታ ነው።  🌱መጨረሻችንም እያሰብን መዳረሻችንንም እየመረመርን፣ማረፊያችንንም እያስተዋልን እንጓዝ።እጅግ የፈጠነው ሩጫችን፣ በሁሉም ለመወደድ መጣር ጥራታችንን ከማሳነስ፣ዋጋችንንም ከማውረድ የተሻለ ውጤት የለውም።እስከ ዛሬ ታግለን፣ከባዱን ተጋፍጠን ለድል ልንበቃ ስንል አቅጣጫችንን እንዳንቀይር። 🌱ወደፊት የምትጓዘው ግባችን ለመምታት ነው፤የምንሮጠው አላማችንን ለማሳካት ነው፤እለት እለት የምንተጋው፣ አምላካችንን የምንማፀነው ለትልቁ መዳረሻችን ነው። በመንገዳችን ፈተና አለ፤የሚቃወም ብዙ አለ፣ የሚወደን ብዙ ይኖራል ዋናው ነገ ግን እኛ የምናደርገውን እናውቀዋለን ነው።በአቋም ልንገፋ እንችላለን፣ተቀባይነት ላይኖረን ይችላል፣የሚረዳንም አጥተን ይሆናል ነገር ግን እኛስ በእርግጥ እራሳችንን እንረዳለን?የመጣንበትን መንገድ በማስተዋል ተመልክተናል? ውሳኔዎቻችን በእርጋታ አይተናቸዋል? 🌱ታሪካችን ምንም ይሁን፣ትናንት በምንም ልንታወቅ እንችላለን፣በምንም ልንጠራ እንችላለን ከወሰን ግን ዛሬ ሙሉ በሙሉ ሌላ ሰው ልንሆን እንችላለን፤መጨረሻችንን ማሳመር፣በይቅርታ መመለስና ስህተታችንን ማረም የእኛ ምርጫ ነው።ክረምቱ ያልፋል በፀደይም ይተካል፤ጫናዎች የሚበዙበት ጊዜ፣የተጠላንበት፣የተገፋንበት ጊዜም ያልፋል የአቋም ሰው እስከሆን ድረስ ሁሉም በትክክለኛው ጊዜ ይመጣል፤በይህወታችን ይከሰታል። 🌱ፈጣሪ ስራውን የሚሰራው በእኛ ፍቃድ ነው፤መጨረሻችንን የሚያሳምረውም ሙሉ ማንነትን ለራስ ማስገዛት ስንችል ነው፤በፍፁም ልባችን የእርሱን ፍቃድ ስንማፀን ነው።መጨረሻችን ለአምላክ እንስጠው፤ያሳምረው ዘንድ እርሱን እንማፀን።ልክ እንደ ጅማሬያችን መዳረሻችንንም በሚገባ እናስብበት።መልካም ፆም ፀሎት ለህዝበ ክርስቲያን በሙሉ።  እግዚአብሔር ማስተዋልን፣ጥበብን፣እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About