Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@7weo_g: الحمدلله رب العالمين والشكر🤍#اذكار #اكسبلورexplore #هذا_البحر_سوف_يفيض #الحمدلله_دائماً_وابداً #صلي_علي_النبي_محمد_صلي_الله_عليه_وسلم
Aeman♡.
Open In TikTok:
Region: IQ
Monday 02 March 2026 10:52:21 GMT
162
8
0
6
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.26MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @7weo_g, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
الفاشر جنجا شالا #ماشهر_✊تك_توك♥ #المصمم_الجنجويتي✌
Fortshop.lol Bro I just checked how much my Fortnite account is worth and NO WAY 😭💀 I had no idea my old skins were worth that much. You can check yours too, I’m curious if anyone’s account is worth more than mine 👀 #fortnite #fortniteclips #fortnitecommunity #fortnitegaming #fortnitetiktok
Máy Rửa Chén Bosch SMS4EC|26E, Seri 4 Tự Động Hé Cửa, Xuất Xứ Đức #saptienich #bosch #mayruabat
#fypシ゚viral #goviral
በሰው ፊት ሞገስና ክብር የሚሰጥ የልብን መልካም ምኞት እውን የሚያደርግ በትዕግስት የሚጠብቀውን በበጎ ጊዜው የሚያደርስ መድኃኒዓለም ነው ዛሬ የምገልጸው ደስታ ለአንድ ነገር ብቻ አይደለም ከዚህ በላይ ያለው የራሴን አዲስ ምዕራፍ ስጀምር አዲስ ሕልምን ወደ እውነት ስቀይር፣ የልቤን ምኞት በተግባር ስመለከት የሚሰማኝ ልዩ ደስታ ነው ለዚህ ቀን እንድደርስ የረዳኝን ፈጣሪዬን ከልቤ አመሰግናለሁ ሁሉም ነገር በአንድ ቀን አይሆንም አንዳንድ ሕልሞች ጊዜ ትዕግስት ጥረትና እምነት ይፈልጋሉ ዛሬ ግን የዚያን ጉዞ አንድ ውብ ፍሬ እያየሁ ነው የዛሬን ደስታዬን ከእኔ ጋር የተጋራችሁኝ ቤተሰቦቸ ውድ ጓደኞቼ በዚህ የሕይወት ጉዞዬ ውስጥ በፍቅር በጸሎት በምክርና በመልካም ምኞት ከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ የዚህ ደስታ ክፍል ናችሁ ለሁላችሁም ልነግራችሁ የምፈልገው አንድ ነገር አለ የሰውን ፊት ሞገስና ክብር የሚሰጥ የልቡን መልካም ምኞት እውን የሚያደርግ በትዕግስት የሚጠብቀውን በበጎ ጊዜው የሚያደርስ መድኃኒዓለም ነው ዛሬ የምገልጸው ደስታ ለአንድ ነገር ብቻ አይደለም ከዚህ በላይ ያለው የራሴን አዲስ ምዕራፍ ስጀምር አዲስ ሕልምን ወደ እውነት ስቀይር የልቤን ምኞት በተግባር ስመለከት የሚሰማኝ ልዩ ደስታ ነው ለዚህ ቀን እንድደርስ የረዳኝን ፈጣሪዬን ከልቤ አመሰግናለሁ ሁሉም ነገር በአንድ ቀን አይሆንም አንዳንድ ሕልሞች ጊዜ ትዕግስት ጥረትና እምነት ይፈልጋሉ ዛሬ ግን የዚያን ጉዞ አንድ ውብ ፍሬ እያየሁ ነው የዛሬን ደስታዬን ከእኔ ጋር የተጋራችሁኝ ውድ ጓደኞቼ እናንተ ብቻ አይደላችሁም በዚህ የሕይወት ጉዞዬ ውስጥ በፍቅር በጸሎት በምክርና በመልካም ምኞትከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ የዚህ ደስታ ክፍል ናችሁ ለሁላችሁም ልነግራችሁ የምፈልገው አንድ ነገር አለ የሰው ስኬት በእሱ ብቻ አይወሰንም ከጎኑ በእውነት የሚደሰቱለት ሲያድግ የሚያበረታቱትና ሲወድቅ የሚያነሱት ሰዎች መኖራቸው ትልቅ በረከት ነው ምናልባት ለእያንዳንዳችሁ በተለይ ምላሽ መስጠት ባልችልም የላካችሁትን መልዕክት የጻፋችሁትን መልካም ምኞትና ያሳያችሁኝን ፍቅር ሁሉ አይቻለሁ ከልቤ አመሰግናለሁ መድኃኒዓለምዬ ዛሬ እኔ የሆንኩትን እንድሆን እንደረዳኸኝ ሁሉ የሚጥሩትን ሁሉ ጥረት ባርክ የሚመኙትን ሁሉ ፊት አብራ የሚሰሩትን ሥራ አሳካ የሚጠብቁትን መልካም ዜና አድርስላቸው ይህ የመጨረሻዬ አይደለም የአዲስ ጉዞ መጀመሪያ ነው ወደፊት የበለጠ ብዙ ሕልሞች ብዙ ስኬቶችና ብዙ የምስጋና ቀናት እንዲኖሩኝ እመኛለሁ ሁሉም ነገር በፈጣሪዬ ጊዜና ፈቃድ ስኬት በእሱ ብቻ አይወሰንም ከጎኑ በእውነት የሚደሰቱለት ሲያድግ የሚያበረታቱትና ሲወድቅ የሚያነሱት ሰዎች መኖራቸው ትልቅ በረከት ነው ምናልባት ለእያንዳንዳችሁ በተለይ ምላሽ መስጠት ባልችልም የላካችሁትን መልዕክት የጻፋችሁትን መልካም ምኞትና ያሳያችሁኝን ፍቅር ሁሉ አይቻለሁ ከልቤ አመሰግናለሁ መድኃኒዓለም ሆይ ዛሬ እኔ የሆንኩትን እንድሆን እንደረዳኸኝ ሁሉ የሚጥሩትን ሁሉ ጥረት ባርክ የሚመኙትን ሁሉ ፊት አብራ የሚሰሩትን ሥራ አሳካ የሚጠብቁትን መልካም ዜና አድርስላቸው ይህ የመጨረሻዬ አይደለም የአዲስ ጉዞ መጀመሪያ ነው ወደፊት የበለጠ ብዙ ሕልሞች ብዙ ስኬቶችና ብዙ የምስጋና ቀናት እንዲኖሩኝ እመኛለሁ ሁሉም ነገር በፈጣሪዬ ጊዜና ፈቃድ❤️🙏
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy