@kardydingus: nuke in custom #fyp #warthunder #tank #britshhumour #plane #nuke

kardydingus
kardydingus
Open In TikTok:
Region: AU
Monday 02 March 2026 12:35:05 GMT
958
30
1
1

Music

Download

Comments

cabdiroane
cabdiroane :
❤️❤️❤️
2026-03-03 04:29:24
0
To see more videos from user @kardydingus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አሜሪካ በህወሓት (TPLF) አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ እገዳ ጣለች። ዋሽንግተን — የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ሰላምን ለማደፍረስ እና ግጭት ለመቀስቀስ እየሰሩ ባሉ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (TPLF) አመራሮች እና በቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ የተነጣጠረ የቪዛ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። በይፋ በቀረበው መግለጫ መሠረት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቶማስ
#አሜሪካ በህወሓት (TPLF) አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ እገዳ ጣለች። ዋሽንግተን — የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ሰላምን ለማደፍረስ እና ግጭት ለመቀስቀስ እየሰሩ ባሉ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (TPLF) አመራሮች እና በቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ የተነጣጠረ የቪዛ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። በይፋ በቀረበው መግለጫ መሠረት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቶማስ "ቶሚ" ፒጎት (Thomas "Tommy" Pigott) ሰኔ 11 ቀን 2018 ባወጡት የፕሬስ መግለጫ፣ ይህ የቪዛ እገዳ የተጣለው በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ህግ አንቀጽ 212(a)(3)(C) በተሰጣቸው ስልጣን መሠረት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ (Secretary Rubio) አማካኝነት ነው። በትግራይ ታጣቂ ኃይሎች እና በኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት መካከል በቅርቡ የተከሰተው ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት የሰላም ስምምነቱን አደጋ ላይ ጥሎታል። ይህ ግጭት እኤአ ከ2020-2022 የነበረውን እና የ600,000 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውን ጦርነት እንደገና ሊቀሰቅስ እንደሚችል በመግለጫው ተጠቅሷል። በአሁኑ ወቅትም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች ዳግም ጦርነት በመፍራት ከቀያቸው እየሸሹ ነው። ይህ የቪዛ ገደብ ፖሊሲ በትግራይ ክልል ያለውን ቀውስ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት ሆን ብለው በሚያደናቅፉ፣ ኃላፊነት ባለባቸው ወይም በቀጥታ ተባባሪ በሆኑ የህወሃት አመራሮች እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ ያነጣጠረ ነው። #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About