@christine.christian: #daisy #amurawu #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

✨️christi 🦅🌸🌼    .🇪🇹 .
✨️christi 🦅🌸🌼 .🇪🇹 .
Open In TikTok:
Region: KW
Tuesday 03 March 2026 15:22:10 GMT
3200510
90629
3208
4030

Music

Download

Comments

zufi410
ኤሎሔ🍩 :
ጌታ ሆይ ዛፍ ከሆንኩ ጫካ ውሰደኝ
2026-03-04 03:37:48
5579
holofers21
A&D :
ሴት ልጅ በዚህ ልክ የምትደሰተው የሚንከባከባት ወንድ ስታገኝ ብቻ ነው🥺🥰
2026-03-03 15:26:10
2469
wwwwwyyyyy04
አብዱ ወሎየዉ :
እኔ ግን ስወለድ እትብቴን ሳይሆን እድሌን ነዉ መሰል የቀበሩት😳😳😳
2026-03-04 06:37:12
4563
elihamnurseneliha
الحمد لله :
እኛ ብንሞት ሞቱ ሳይሆን አረፉ ነው የምንባለው😭😂
2026-03-03 21:49:26
947
ermias212
ᴇ𝖗𝖒𝖎𝖆𝑠(𝑙𝑖ᴏ) :
ቆይ አያቴ ኩበት አጭሳ ነው የረገመችኝ😣
2026-03-04 04:54:29
489
khokhoyah
Queen⚡️🦅 :
ሪያድ ነኝ መታችሁ ቅበሩኝ 😂😂
2026-03-03 20:47:42
780
sabonotuu.shirkaa
oromiyaa biyaa koo :
mucaaniii kunii ajesee mucatiii😁😁😁😁
2026-03-03 20:15:03
64
maryan.muuse729
እናቴ. ኑሪልኝ🫀❤️😍 :
የኔ ሂወት😢
2026-03-03 20:28:16
1595
zozi61813
🚫 :
ገሎ የሚቀብረኝ ካለ ሎኬሽን ልላክ😳😁
2026-03-03 22:12:44
57
h345588
አድራሻየ ከመሥቀሉ ስር 🙏❤⛪👈🙏❤ :
ወይኔ ኮሜንት ባይኖር በምን እስቅ ነበር🤣🤣🤣🤣
2026-03-04 10:44:23
483
adis40120
adisነኝ⚡⚡💸💸💸ልባሟ ሴት :
አይዞሺ ለራሤ🥺😁😁
2026-03-03 19:58:00
199
my.fano072
🦋𝑠𝑢𝑠𝑢✍️بنت بابا🧕 :
ግደሉኝ ብል እቢ አላቹ🥺🥺😂😂
2026-03-03 21:44:14
47
ahmishi321
🌹🌷Ahmed Wollo❤❤ :
ፈጣሪየ ሆይ እኔም እንደነሱ በህይወት ካለሁ አሳውቀኝ?🤔😥
2026-03-10 15:47:11
7
baniliyafan
BÃÑȚĔ🗿🗿🗿 :
ድስት ግጣሙን አያጣም ይባላል ቆይ እኔ ማንቆርቆርያ ነኝ ምንድን ነኝ ግን 🤕🤕
2026-03-04 12:54:06
188
fg.cff34
𝕟𝕠𝕗𝕚𝕜𝕠𝕥🦋 :
ጂዳ ነኝ ኑና ግደሉኝ😇😒😫😁🤣🤣🤣
2026-03-03 20:32:37
108
emebet3126
እድል ቢሳ 💔 🇪🇹 🇸🇦 :
አይ ከጂዳ ሰማይ ሰር ነኝ ቀበሩኝ
2026-03-04 02:19:52
5
869sihu
𝕤𝕚𝕙𝕦 🌶🌶🌶 :
ቆይ እኔ ሰው መሀል የበቀልኩ ዛፍ ነኝ እንዴ 🥺😂😁
2026-03-03 21:08:58
72
foziya964
@fozi💐 :
ማነው እዴኔ በኮሜት ፈታ እሚል አቤትCommente😂😂
2026-03-08 22:22:01
24
user6256882279728
ቃል እንጂ ቀን ያልፋል🍫♥ :
አንድ ሰው ይጥፋ እኔን ጭቅላቴን ብሎ የሚግለኝ🤣🤣🤣
2026-03-04 01:58:58
13
semira.adem55
سميرة :
ቆይ እኔ የዱር እስሳት ነኚ እዴ😫😫🤣🤣😁😁😁😁🤭🤭
2026-03-04 02:10:58
21
fedifkr5
Fedila kemal :
ኖሬም አልጠቅም ከመሰሎቼ ጋር ጨምረኝ🥺🥺🥺
2026-03-03 20:24:04
92
fifi78504
ሄሎኤ🇬🇧🕘☕ :
ቆይ እኔ መስጅድ አቀጥያለዉ እንዴ😫
2026-03-03 22:24:56
288
anito017
golden :
ብቻዬን የሆንኩ ይመስለኝ ነበር ለካ እሄ ሁሉ ሰው አብሮኝ አለ ተመስገን
2026-03-04 18:50:10
15
user9182549846607
እኔ ምን አገባኝ🤗🤯 :
ምንድነው ኮመንቱሁሉ ኑግደሉኝ ነውሳ ሚለው 🤔🤔🤔🤔
2026-03-03 23:15:13
53
mamekehara12
ማሜ የሀራው ዝነኛ :
የመሸዋር ከፍየለት በፍቃደኝነት የሚገለኝ😥ስጦታም አለኝ እኔ ብሞትም አይይይይ ሞተ. ሳይሆን አረፈ ነው የምባለው
2026-03-07 18:22:06
5
To see more videos from user @christine.christian, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About