@lij_girma: ከላይ ጉና በ30 ኪሎሜትር ከታች ጣና 50 ኪሎ ሜትር ርቃ የምትገኘዉ በቀኝና በግራ ርብና ጉማራ ወንዞችን አቅፋ፣በቤተመንግስታት ታጥራ ጠረኗ ሁሉ ታሪክ ታሪክ የሚያውደው በተራሮች የተከበበችዉ ደብረታቦር ከባህር ወለል በላይ በ2700 ሜትር ከፍታ ላይ የተዘረጋችው ጥንታዊቷ ባለታሪኳ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስና በአፄ ዮሀንስ አራተኛ ዘመን የኢትዮጵያ የማዕከላዊ መንግስት ዋና ከተማ በመሆን አገልግላለች። የእቴጌ ጣይቱ እትብት መነሻ፤ የአፄ ቴዎድሮስ የቴክኖሎጂ ጥማት የኢንዱስትሪ ናፍቆት ማስታገሻ፣የጦሩ መሃንዲስ የፊታውራሪ ገብርዬ መገማሸሪያ፣የልዑል አለማየሁ መቀማጠያ፣የሊቃውንት መፍለቂያ፣በኢትዮጵያ ብቸኛው የተክሌ አቋቋም የዜማ ማስመስከሪያ ዩኒቨርስቲ መገኛ፣ እልፍ ጠቢባን የወጡባት ምድር የሀገር መሪዎችንና ታላላቅ ጀግኖችን የሀገር ባለውለታዎችን ያበቀለችው የጉና እመቤት የበጌምድሯ ሙሽራ የጀግኖች መዲና የራስ ጉግሳ ከተማ ከተማዋ ገና ሲመለከቷት ታሪኳ ያውዳል። ነገር ግን እንደታሪኳ ያላደገች ውሃ አየር ማረፊያ ኢንዱስትሪ ፓርክ እና ሌሎችም መሰረተ ልማቶች ያልተሟሉላት ጥንታዊት ምስኪን ከተማ ! እድገትሽን እንሻለን! #f #explore #ጎንደር #viral
Lij Girma
Region: ET
Wednesday 04 March 2026 09:38:36 GMT
Music
Download
Comments
ቃል የደብረታቦሯ :
የኔዋ ደብረታቦር 🥹
2026-03-04 13:41:19
8
161221☦️ :
የኔዋ ደብረ ታቦር ሰላምሽ ይስፈንልኝ
2026-03-06 05:17:26
2
Wasihun Maru Takele :
ዲቲዬ አስተምረሽኛል ሰላም ይብዛልኝ!!!🤲🤲🤲🙏🙏🙏😍
2026-04-04 12:49:55
1
3 6 9 (444)🤗🫶 :
ሀገሬ ናፍቅሽኝ
2026-03-06 06:06:38
1
selina24✌️ :
My DT🥰🥰🥰
2026-03-06 15:31:39
1
ድርሻየ :
ያምራል
2026-03-05 09:15:26
1
ጎንደሬው :
ወይ ሀገሬ dt
2026-03-05 10:32:02
1
hanok :
yene💪💪💪
2026-03-04 19:35:41
3
mahi gonderawa :
ዲቲየ my
2026-03-06 06:13:49
1
እሮኒ :
ዲቲ ናፈቀችኝ
2026-03-05 20:29:36
1
alem :
ዲትዬ
2026-03-05 11:35:00
1
ayuye622 :
ሀገሬ ዲቲ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-05 18:43:44
1
አምላኬ መጨረሸየን አሳምረው 16 :
ዲታ
2026-03-05 19:38:15
1
Amere Wele :
ዉዲቷ,ሀገሬ,ሰላምሽ,ይስፈንልኝ,ወየዉ😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-03-05 17:18:43
2
Tani :
my dt
2026-03-05 23:46:10
1
ደሴየዲቲው :
ዲቲየሞቴንካንች💪💪💪
2026-03-05 17:01:02
1
besfat mulu :
dt
2026-03-05 14:04:07
2
እናቴ ማሪያም :
💪💪💪💪💪💪💪💪D,T
2026-03-08 13:57:24
1
Besfat E-12 :
Homeland
2026-03-07 14:12:30
1
ቲ .ጅ አማራዊቷ :
የኔዋዲቲ♥️
2026-03-05 07:00:54
1
ገብረ ሥላሴ 444 :
እናትዋ❤️የተራራው ንጉስ ይጠብቅሽ
2026-03-04 16:55:39
4
አንድ አማራ :
ዲቲ ናፍቃኛለች መሄድ እሚፈልግ እንሂድ
2026-03-04 21:36:29
3
.1mrdered_c6 :
ዉዷ አገሬ
2026-03-04 18:44:27
1
berkte@የህቶቹ ናፋቂ፣ :
ደ/ታቦር ናፈቅሽኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
2026-03-04 19:00:18
3
የሚካኤል ልጆች :
ተናፋቂዋ ሃገሬ ደብረታቦር
2026-03-05 11:35:53
2
To see more videos from user @lij_girma, please go to the Tikwm
homepage.