@yeabkal_addisu: አባቴ በጣም ነዉ የናፈቀኝ አሟሟቱ እጅግ ልብ ይሰብር ነበር የሚጥል በሽታ ነበረበት የሰዉ ቤት ሊሰራ ጭቃ እያቦካ ጭቃዉ ላይ ወድቆ አፍኖት ሞተ። የሚጥል ህመም ያለባችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አባቴን ካጣሁት 11 አመታት ተቆጠሩ 😭😭😭 #ethiopian_tik_tok #habeshantiktok #foryoupage #fyppppppppppppppppppppppp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yeab_Ghost
Region: ET
Wednesday 04 March 2026 16:30:43 GMT
Music
Download
Comments
Zersh 21 :
አይዞክ ወንድም አለም አባት ብታጣም እሱን የምትተካ እናት አለህ
2026-03-04 16:42:30
938
Lij mune :
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስን መቃብር አሳየን
2026-09-03 16:43:00
1
haymiti@❤🙏 :
ማርያምን አስለቀስከኝ ለካ ውስጥህ ታሞብህ ነው መቃብር ለመቃብር ምትከራተተው አይዞህ የኔ ወንድም አግዚሐብሔር ነፍሱን ይማረው😩😩😩😩😩😩😩
2026-03-04 17:27:09
257
Yeab_Ghost :
እስቲ Copylink አርጉልኝ🥰
2026-03-04 16:31:39
152
NHATTY 16 :
ነፍሱን ይማርልህ ወንድም አይዞህ
2026-03-04 17:54:01
69
ከራማዉ🩸 :
ምን አለ ያንተ በህይወት ኖሩልህ የኔ ቢሞት አይዞህ
2026-03-04 18:23:20
34
rita :
እስከዛሬ የሞቱ ሰዎች አሳይተኸናል እንደዛሬ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኗል ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን keep going,be strong💪
2026-03-05 09:03:59
20
Meri :
አይዞክ አባቴ ከባድ ነዉ ጠንከር በል ወርቅ እናት አለችክ❤
2026-03-04 17:29:38
21
Tewodros :
😭 አባት ጌጥ ነዉ
2026-03-05 16:38:18
6
Hirut Teshome Hirut :
እኔ እናቴን 😭አንተ አባትህን አይዞህ ፈጣሪ ያፅናህ😭
2026-03-04 17:48:00
14
Jerry :
እኔም እናቴ ከሞተችብኝ 45 ቀን ሆናት ማመን ከብዶኝ ደንዝዣለሁ ብዙ የሆነችልኝ እናት ነበረች😭😭😭
2026-03-04 17:36:25
5
GG :
አይዞን🥺😢😢 አባቴን ከእናቴ በላይ እወድዋለሁ ስል ጥፊ ይሉኝና ከጫፍ እስከ ጫፍ ብትሄጂ የብርሃኑ አይነት አባት አንድ እንደማታገኚ ታውቂያለሽ አይደል ይሉኛል መልሰው😳😁😁 ምርጥ አባት አለኝ ክርስቶስ ይክበር🥰🥰🥰
2026-03-04 17:32:59
6
🥋 Miki👑 የአብ፩፱ሳሪው ባሪያ🕴 :
replay አይቼ አስለቀስከኝ💔
2026-03-05 12:22:57
5
Danayet :
አሁን ገና ገባኝ
2026-03-04 17:36:07
5
Booboo6💜 :
አይዞክ የኔ ወንድም ❤️ጀግና አባት ነውያሳደጉክ
2026-03-04 22:57:25
9
Tsion✨ :
ነፍስ ይማር 🥺🥺
2026-03-05 16:47:04
1
Netsanet :
Be strong
2026-04-18 18:28:15
1
VIKAS 🎙️ ዉዳሴ አምላክ 🎤 :
Nooooooo🥺🥺🥺🥺🥺🥺zare aslekeskegn ሰው ያለ አርዳታ ሲሞት ያመኛል ፊልም ራሱ ይደብራል በጣም አዝናለሁ ብሮዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-05 07:34:58
6
baba ዱሩየዉ :
የኔ አባት
2026-03-05 15:23:07
3
kidi kidu💊💊 :
Weyne
2026-03-05 17:22:18
2
Tsega Kasaye :
አይዞህ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-03-04 17:32:17
4
Emu ye zeki & zakir እናት :
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ😥🙏❤
2026-03-04 17:37:55
2
Username :
caption🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺
2026-03-05 12:44:29
3
ribika010 :
ayzon yab
2026-03-04 18:01:40
2
getacher :
ገና ዛሬ የአንተ መቃብር ለመቃብር መንከራተትህ ገባኝ ነፍስ ይማር የእውነት ጀግና ነህ
2026-03-06 19:24:27
3
To see more videos from user @yeabkal_addisu, please go to the Tikwm
homepage.