@dr_sofonias_ermias: ጠቃሚ መረጃ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Dr Sofonias Ermias
Dr Sofonias Ermias
Open In TikTok:
Region: IT
Thursday 05 March 2026 08:34:24 GMT
1437633
63822
907
6529

Music

Download

Comments

fikritfkriti
fikritfkriti :
ልጠጣው መሰለኝ ምንም አላድግ ብሎኛል
2026-03-05 17:34:36
450
yesilaselijneny
ቤተ ሥላሴ 7✝️ :
የኔ ባበጠርኩት ቁጥር እንደዚህ እየወጣ አለቀብኝ🥺😥
2026-03-05 11:55:21
273
sofiethio
Sofii😘🦋🍫 :
🥹🥹🥹🥹
2026-03-05 22:41:54
21
meremmohamed
Merym🇪🇹🇦🇪 :
ዶክተርዬ ፀጉራችን በሞቀ ዉሀ ነዉ ወይስ በቀዝቃዛ ነዉ መታጠብ ያለብን
2026-03-06 10:22:41
5
user5618047400572
ኑኑ ያገር ልጅ :
ይህ ዶክተር ከአላህ በታች ከማዳት ገላግሎኛል 18ሺሪያል አውጥቸ አልዳኩም ነበር
2026-03-05 21:14:02
6
abel.tadese1
Abel :
Dr አንተ ያሳየከው ነገር ሁሉ ውድ እያረጉት ነው
2026-03-05 09:27:19
65
hajra...4
Нαʝяα💎✨ :
ሁሌም የምትሰጠን ትምህርት ግልጽ ነው እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🥰
2026-03-05 11:15:20
172
hehasitallthetime
ሓፍቲ Tdf⛪💊 :
D.r እኔ 21 ኣመቴ ነው ግን ፊቴ ተሸበሸበ እንዲሁም ቡጉር ኣለኝምን ላድርግ እባክህ ንገረኝ💔
2026-03-05 13:21:30
6
b089784
ቤቲ የማርያም ልጅ💙 :
ዶክተር የኔፀጉር በጣም ስስነዉ ምንባረግይሻለኛል🥺
2026-03-05 18:49:34
2
firdowusiiabdureheman
oromumaan dhiga amanti onnedh :
𝒂𝒇𝒂𝒂𝒏 𝒐𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐 𝒅𝒉𝒃𝒂𝒂𝒅𝒉𝒂 𝒅𝒓
2026-03-07 03:34:00
2
user611929418133
user611929418133 :
መሻአላህ እናመሠግናለን ልንታጠብ ስንቀባ ስንትደቂቃ መቀመጥ አለበት
2026-03-06 23:39:32
2
.612197
{ፍሬ 6/12% :
ደክተር እባክክ የራስ ምታት ሊገለኝ ነዉ ድምፅ መስማት አልፈልግም መብራት ማይት አልፈልግም በቃ ሰዉ ያስጠላኛል ካላስመለሰኝ አይተወኚም ወደ ዉጪ መዉጣት እፈራለሁ ስመለስ አሞኝ ነዉ የምመለሰዉ ምን ላርግ🥰🙏🙏
2026-03-05 14:03:34
15
user5423807974617
ወይኩን ፍቃድከ ✝️🌹ተዋህዶ :
ዶክተር በፈጠረህ እራሴን ቁስል ገደለኝ ቁስሉ ሲለቅ ፀጉሬ እረገፈ 😢😢😢😭😭😭
2026-03-05 09:20:46
3
allahisonlyone21
𝑡𝑖𝑧𝑡𝑎 𝑎𝑙𝑒𝑏𝑎𝑐ℎ𝑒𝑤🥰 :
አረ ዶክተርየ የኔ ሰፁር ከስሩ እየተነቀለ በጠበጠኝ
2026-03-05 10:07:27
7
solina232
Solina444🍫🍫 :
ግን ኮ ድሮ እናቶች ቅቤ ነው እምቀቡ ኣይታጠብቱም ግነ ፀጉራቸው ቆንጆ ነው
2026-03-06 21:19:42
8
s265396
S🍫T :
የኔ ወድም አንተን የወለደችክ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ትኑርልክ ጀግና ነክ በረታ❤️❤️😘😘
2026-04-05 00:06:27
1
user41281603143967
ፀሀይ :
እኔ ፈልጋለሁ የትነው
2026-03-07 08:26:24
2
ornge256
BIRT _21🙇 :
,የኔ Low porsity ነው ምን መጠቀም እንዳለብኝ ስራልኝ በማርያም ፀጉሬ ዞማና ወፍራም ነው ዘለላው ግን በጣም ነው የሚነቀልብኝ ሳሳብኝም ጯፉም መንታ ነው ሻፖውንም ቅባቱንም ኮንድሽነሩንም ንገረኝ ለፀጉሬ የማልሆነው የለኝም በማርያም እንዳታልፈኝ ስራልኝ በጣም ነው የሚነቀልብኝ ሲቀል እንዴት እንደምናደድ🥺💔
2026-03-05 12:35:02
5
user3916009828261
soli :
please 🙏 yene tsegure tatbe be 3 ken yellow colour kekodaye ywetal mndnew atlefegn please 🙏
2026-04-04 18:57:48
1
mymom.love100my
ወቤ2019🌻🌻❤️ :
wow🥰🥰 😮
2026-03-17 02:36:55
1
hassen.arega
Hassen Arega :
እኔ እፈልጋለሁ የት ነው ያለው
2026-03-06 23:46:35
1
user7011332735980
hayuti 🤗🤗🤗🤗 :
የኔ.ደሞ.ይሰባበራል.ይነቃቀላል.ምላርገዉ😰😥😥😪😥😥😭😭😭😭
2026-03-06 00:50:44
2
lij.ga
𝙢𝙮 ንስራ 🦅ነኝ 🆀🆄🅴🅴🅽👸 :
ይትነው ማገኘው🤔
2026-03-05 20:50:14
4
rukya699
Ruki@@ :
ዶክተር የግንባር ፀጉር ለማሳደግ ምን እንጠቀም ቡሀላ የማይረግፍ pliss
2026-03-08 03:33:03
2
user4345818069980
brte kebetye :
tadiya min litekem
2026-03-08 15:17:00
1
To see more videos from user @dr_sofonias_ermias, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About