@police.moment2: She Returned The Ring, He Did The Unthinkable #crime #crimestories #crimestory #interrogation #viral

POLICE.MOMENT
POLICE.MOMENT
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 05 March 2026 18:21:00 GMT
1794
18
4
0

Music

Download

Comments

hooliganvendor
hooliganvendor :
omg you know
2026-03-06 02:59:40
2
jamielynndavis00
💙 Sweetie Petie 💙 :
How many times does he say " ya know"?
2026-03-05 18:35:47
2
creepellascarvella00
creepellascarvella00 :
Ya know💀
2026-03-15 13:13:46
1
svettinoutofhere
SS :
Hey, ya know?
2026-03-15 09:25:44
1
To see more videos from user @police.moment2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ አገልግሎታችን ጎራ ይበሉ  እነሆ አገልግሎታችን የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ የአገልግሎት አይነቶችን ከመቼውም ግዜ በላይ በላቀ አቀራረብ ፣ በቅርንጫፍ አድማስ ፣ በጥራት ፣ በዲጂታል አማራጭ ወደ እናተ ቀርቧል  ።  ከመደበኛው ፓስፖርት ውጪ ዛሬ ላይ ከሪፎርሙ በኋላ ያላ ህክምና ማስረጃ የቦርድ ውሳኔ ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ አስቸኳይ ፓስፖርት በ2 ቀን እና በ5 ቀን እንዲሁም በ6 ሰአት ፕሪሜም የአስቸኳይ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ፣ ለስራ ፣ ለህክምና ፣ ለትምህርት እና ለልዩ ልዩ ጉዳይ አስቸኳይ ፓስፖርት ከፈለጉ ወደ ተቋማችን ያለ ማንኛውም የ3ኛ አካል እርዳታ የተቋሙን ትክክለኛ የኢ-ፓስፖርት የኦንላየን አፕሊኬሽን  www.immigration.gov.et ብቻ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ ።  ክፍያውን በክፍያ ኮድ (Order code) ተጠቅመው በባንክ ቅርንጫፍ፣በሞባይል ባንክንግ  ወይም በቴሌ ብር  ተመዝግበው 3 ሰዓት ሳያልፍ ፈፅመው ወረቀቱን ፕሪንት  በማድረግ  በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት ፋይዳ መታወቂያ በመያዝ እና በአካል በመቅረብ ሂደቱ ይከወኑ ።  በአስቸኳይ የሚሰጡ የኢ-ፓስፖርት አገልግሎቶችም አዲስ ፓስፖርት ማውጣት፣ የፓስፖርት እድሳት ማድረግ የጠፋ ፓስፖርት መተካት፣ የተበላሸ ፓስፖርት መቀየር የፓስፖርት እርማት ማድረግን በአስቸኳይ አገልገሎት ላይ ማግኘት ይችላሉ ።  እንዲሁም በቀጠሮ ቀን ብቻ ጎተራ ከሚገኘው ዋናው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መገልገል ይችላሉ ።  በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡  የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia X: https://x.com/ics_ethiopia (https://twitter.com/ics_ethiopia) TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

About