@fikrqueen4: #😔💔🥀🖤 #😔💔🥀🖤 #😔💔🥀🖤 #😔💔🥀🖤 #😔💔🥀🖤

Abeni
Abeni
Open In TikTok:
Region: JO
Thursday 05 March 2026 19:46:42 GMT
1616162
107267
1822
17955

Music

Download

Comments

semirabintbaba
semu semuti :
ልብ ግን ተው ሲባል ቢሰማ ምን ነበረበት
2026-03-06 17:56:43
1167
tegsttigi6
Tij🌹G G G ፋአሚሊ ተድባበ ሸዋ ዝም🌹 :
እያወኩ ነበር የታገልኩት አሁን ግን በቃ😔🤫🙏
2026-03-06 03:04:03
519
muluemebet.getach3
𝑙𝑖𝑗 🅜 🐺 የ𝑢𝑛𝑙𝑡𝑒𝑑 ⚽️ :
የማይፈልጉንን መፈለግ ግን ሲያም 🥺🥺🥺🥺
2026-03-07 00:42:34
250
bb3i14
👸🐝 :
እዚች ምድር ላይ ለካ ማንም ሰው ያልተሰበረ የለም🥺🥺😥
2026-03-06 12:33:02
125
aden70477
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና :
ፈጣሪ በምትወዱት ሠው አይፈትናችሁ 😭
2026-03-08 23:51:25
51
.my5146
🄷ብረት እመቤት 🦅🌟✍️ :
አበርታቱኝ ሼር ላድርግለት
2026-03-06 08:37:39
111
kalkidan.werkye
kal ወርቅ 🫅🫅 :
አሁን ያለሁበት ቦታ😭😭😭😭😭😭
2026-03-06 04:31:47
143
alam.alam4731
(A)❣️ጎንደሬዋ✝️💟 :
ሰው ፈለገኝ አልፈለግኝ ግደም አይሰጠኝ ድንግል ማርያም እናቴ አለችልኝ❤️
2026-03-08 10:06:46
56
www.tiktokc4751377235128
ዘማሪት ማቢ ዘመኔን ለእየሱስ ብቻ።🔐 :
ያለዉበት ሁኔታ መሆኑ ገረመኝ😓😓😓
2026-03-08 15:06:44
6
ramadn132
Arsenal :
የደራሰበት ያውቀዋል 😭😭😭😭😭
2026-03-06 13:49:47
35
nahu9859
selina :
ልቤን አውጡልኝ ሳባ ብቻ ይበቃኛል😁😁
2026-03-08 20:47:33
11
mytentaajibar
my love💔 :
ወላሂ እኔስ ልቤ አልታዘዘኝ አለ ምን ይሻለኛል😭 ደርሶበት ያዬ እንደኔ💔😭
2026-03-07 14:52:40
24
tesfa.ye.maki
ተስፋ የማክቤል እናት :
ይበለኝ ይሄ የማይረባዉ ልቤ ነው ያስበላኝ 😥
2026-03-06 21:40:22
21
user1762682724195yegle
yegle :
አረተዉ አንተልጅ ቁስሌን አትንካኝ
2026-03-06 04:22:14
22
myol443
🚦༆ʙᴛsᴜ ᴅᴜʀʏᴇ ☞︻╦デ╤━╼🦅⚔️💀 :
አይ እስኪ ተወኝ💔🥺
2026-03-06 02:40:33
42
user4994163356881
[email protected] :
ሲጀመር ለሚፈልገኝ እንጂ ለማይፈልገኝ ቦታ የለኝም 😳
2026-03-08 10:12:26
15
himanot.s
H ነኝ የተዋህዶ ፍሬ ❤️🔑☦️ :
ኡፍፍ 😢 ግንኮ የምንፈልገውን ስለምንከተል እጂ ፈላጊያችን ብዙ ነው ልላችሁ የፈለኩት አድ ነገር ካለቦታ ሁሉም ነገር እርካሽ ነው
2026-03-07 05:31:16
6
yesuffuad.yesuf
Alhamdulillah🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
ማን ነው እንደኔ አልሸነፍ ባይ ልብ የያዘው?
2026-03-07 13:22:27
15
itsmsmichelle16
Michelle :
በጣም😭😭😭😭
2026-03-05 20:29:23
10
melesabebe1
ተፅኖ ፈጣሪዉ :
ለካ እንደኔ አይነት ብዙ አለ ሌላ ህይዎት ውስጥ ሆና እያየዉ እንኳን ለ3 አመት ማመንና መቁረጥ አቅቶኝ ነበረ አሁን ፈጣሪ ይመስገን እራሴን ሆኛለዉ የማይፈልጉንን ሰዎች መፈለግ ትርፉ ድካምና ጉዳት ነዉ
2026-03-08 07:24:48
6
lube23509
Lube :
እኔ እጄ መቼ እንዴት እንደደወለ አላቀም ግን ከደወልኩ ቡሃላ ፀፀቱ🤦‍♀️
2026-03-07 23:20:09
8
user5669812278128
ኤቢ ቶረስ🌹❤♉️♉️ :
😭😭መቼ ይሆን የማልፈለግበት ቦታ መገኘት የማቆመው የእውነት ድንጋይ እራስ ነኝ
2026-03-07 16:38:41
8
kmmmmmmmmmmkkkkkkfeven
(የላንጋኖ ቀበጥ⚽🅤︎🅣︎🅓︎✅ :
የዘንድሮ ፍቅር መጨረሻ
2026-03-06 09:01:29
9
shegawu.fentaye
Shegawu Fentaye :
እዚች ምድር ላይ ለካ ማንም ሰው ያልተሰበረ የለም ለካ
2026-03-08 08:23:45
5
haymitesf
haymitesf :
የኔ አባት ምን አባቴ ላርግህ የልብ አዋቂ
2026-03-06 13:24:33
10
To see more videos from user @fikrqueen4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About