Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yora_and_nani: የኔ ፍቅር ሁሉም የኔ ሀላፊነት ነው እኔ በህይወት እያለሁ፤ አንቺ መቼም አይከፋሽም♥️🙏 #fyp #foryou #couple #Love #family
Yora & Nani
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 06 March 2026 18:20:47 GMT
1332552
67063
2232
7659
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.75MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
SUSU BiNT MOHAMMED ❤🫰🏻 :
መልካም እናት ያሳድገው ወድ ለሴት ክብር አለው አይለያችሁ🥰🥰🥰
2026-03-07 06:59:31
1116
Melu 🌸🌸🌸 :
እድሜና ጤና ሀብቱን በረከቱን ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-03-07 04:40:33
264
tigst :
በመልካም እናት አባት በፍቅር ያደገ ወንድ ለሚስትም ለልጁም ምርጥ ባልና አባት መሆን ይችልበታል። ዘመናችሁ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-02 15:00:44
9
Kemila mohammed :
እንደዚህ 🥺 ሣይ እኔ ደክሜም ከቤትም ከውጭም ሠርቼ እየኖርኩ ትዳሬን ለማቆየት እታገልኩ ምንም የማይመሥለውሥ
2026-03-08 02:34:24
73
Geni :
ጀግና ወድ እናቱን ሚወድ ሚስቱን ንግስት አርጎ ያኖራታል
2026-03-08 08:17:42
101
selu@selu :
እናንተ ማለት የትንሿ ቤተክርስቲያን ምሳሌ ናችሁ መቼም ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ምንያህል ድረስ መስዋእትነት እንደከፈለላት አንዘነጋም❤ሺህ አመት ኑሩ❤🥰🥰
2026-06-03 09:05:30
6
aresu :
የሴት ልጅ ክብር የገባክ ምርጥ ነህ እ/በጤና ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ👍
2026-04-29 15:14:02
6
Tsgi :
ተባረክ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ
2026-03-09 11:31:32
18
GOD AIWAYS GOOD :
ምን በላ ብትፀልይ ነዉ ግን🥰 ..አይለያቹ❤❤❤
2026-03-07 10:59:43
38
ሰላም ለአለም ሁሉ :
እድልን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ፈጣሪ እረዠም እድሜ ከጤናጋር
2026-03-09 07:52:00
19
አሜን :
ጀግና ባል🥰🥰
2026-03-07 07:02:20
24
@ mistre :
የኔ ውዶች የውነት ፍቅራችሁ ያስቀናል 🥰🥰
2026-03-06 18:49:31
26
aberu :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰
2026-03-11 10:47:59
5
City2112 :
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🥰
2026-03-07 11:10:47
12
A. B. M-616 :
ቤተሰቦችህ እንዴት አድርገው ቢያሳድጉህ ነው ፈጣሪ ይባርክህ
2026-03-07 19:27:14
13
ayidakifle1 :
የአስተዳደግ ዉጤት ነዉ አይለያቹ ላንተም እግዚአብሄር ያክብርህ 🙏
2026-03-15 10:52:06
5
የገብርኤል ልጅ :
ጀግና ወንድየናቱልጅ💪💪💪
2026-03-11 09:57:30
7
abi :
Yigebatal yene abeba😍😍
2026-03-09 07:05:01
5
Senait Weldegebriel :
በስርአት በፍቅር ያደገ ባል ሚስቱን ይንከባከባል አብራቹ በፍቅር ያዝልቅላቹ 🙏
2026-03-08 15:16:41
6
𝓽𝓲𝓰𝓲 :
እንደ አነይነቱ ወንድ ሺ ጊዜ ይወለድ የሰራሃዉ ሁሉ ይባረክልህ!!!!
2026-03-07 09:19:33
20
@ethafrahu ketma :
🥰🥰🥰🥰ሰላማችሁ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እማምላክ ታክብርህ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
2026-03-07 07:00:02
9
𝓼𝓮𝓵𝓪𝓶𝓪𝔀𝓲𝓽👸💜🖤 :
🥺ውይ ታድለሽ የኔ እናት እድሜና ጤናውን ይጨምርላችሁ🥰🥰♥️
2026-03-08 08:06:33
12
arsema 6 :
ውይ የኔም ሰጣኛለች ድንግልየ
2026-03-08 08:49:44
9
fikir Tegene :
ሁሉም ወንዶች እዳንተ ቢሆኑ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሴት ክብር ያለህ
2026-03-07 09:19:48
8
k,k :
lantes enkuan tewelede ewnet zerehen yebarkew🥰
2026-03-07 04:34:16
10
To see more videos from user @yora_and_nani, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#rebelde #rebeldeway #rbdmusica #rbdparasiempre #bandarbd #rebeldebrasil #voltarebelde #rbdforever #rebeldebanda #rbd
جزء 45|قالو تعشقها قلت عشقها يجري في عروقي ودمي #عبارات_حب #جبراتت📮_fypシ゚viral #اقتباسات_عبارات_خواطر
فزعة هيئة ايتام زينب ع يوم السابع من محرم #عبودي_١٤٤٥هـ #سيد_فاقد_الموسوي #الناصريه #قلعه_سكر #اكسبلورexplore
والله أني شخص راهي وين ماقعد او أكون .. ✨ #creatorsearchinsights #اكسبلور #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #explore #pov
#Anime #milk #fakebody #fakebodyy⚠️ #melons #animegirl
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy