@kefyalewtufa: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopia #amharatiktok #amharatiktok💚💛❤️

Kefyalew Tufa Yadete's Fan
Kefyalew Tufa Yadete's Fan
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 March 2026 12:23:02 GMT
301972
18393
587
1148

Music

Download

Comments

user3916372176679rakeb
daniel4444 :
የምር በዚህ ልጅ ሰላማዊ ሰው መሆን ደስ ብሎኛል ፎሎ አርግቸዋለሁ
2026-03-07 18:01:13
378
zolamarket
Zola Market :
ያንተን ለውጥ ሳይ ሰው ለካ ካለገመ ይለወጣል ፍቅር አሸንፏል በርታ 👍
2026-03-07 17:54:05
211
...page8
Realstate consultant :
ወደ ሰዉነት እኳን እግዝብሔር መለሰህ ድምፁ ደሞ በጣም ነው እሚምረዉ
2026-03-08 06:29:05
111
hailuarega0
ሀይሉ አረጋ ዘደሴ :
እንዲህ በፍቅር ማሸነፍ ስትችል 🥰🥰🥰በል ዝለቅ ወደ ሀገራችን ወንድማለም !!!
2026-03-08 09:41:17
28
ermyasdagnaw
Ermi Lala :
የአንተ ለውጥ ለያት ያለ ነው🥰🥰🥰ይመችህ
2026-03-07 13:58:46
44
jerenimo94
Jerenimo94 :
በቃ እኔም ሁላችን ላይ እንድህ ተከባብረን ተዋደን እንደማየት የምመኘዉ ግላዊ ስሜት በአለም ላይ የለኝም
2026-03-07 13:20:25
105
adafeka
አዳ ዘ-ባህርዳር 🌴🦁___📱___🦅 :
ሲጀመር ጎጃሜ ነህ😍😍😍😍
2026-03-08 09:16:58
7
hailachin.awoke
Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ) :
ሥምህና ግብርህ ተገጣጠመ። አትቀየርብን፣ የፍቅር ሰው !!❤️❤️❤️ፍቅር ያሸንፋል!!
2026-03-07 14:13:42
40
daneal1417
ዳኒ :
ይህነን የመሰለ ሳቅና ለዛ በጥላቻ አውረኸው ኖርክ ለማንኛውም ተመችተኸኛል
2026-03-07 17:01:07
43
adisalemayehu6
adisalemayehu :
እምገርም ለውጥ ነው ደስ ይላል ይህ ነው የሚያምርብህ ውንድሜ👌👌👌👌
2026-03-08 04:10:22
8
magdhhdhhgvgn
ወሳኝ ኩነት :
በጣም የሚገርም ድምፅ🙏🙏🙏🙏
2026-03-10 11:07:49
7
brearse
bre :
አንድ ስንሆን እንዴት ያምርብናል ጋይስ🥰🥰🥰🥰
2026-03-08 17:19:44
6
user3367090598543
አቡ ሀላ :
ድምጽህ በጣም ነው የሚያምር
2026-03-07 18:05:30
10
alebeldamot
Alexo :
ስብናህ ደስ ይላል ቀጥልበት ቀን ይወጣል
2026-03-08 03:06:07
7
goffiial
G :
አረ ኡኡኡኡ 🥰አረ ከፌ በፈጠረህ ጨርሰህ ቦረቦርከን🥰
2026-03-07 12:54:04
11
abayneh.tesfa
Abayneh Tesfa :
አንተ ኧረ እሚገርም ድምፅ ነው በርታ ዋ ዋ በስንቱ !!!!
2026-03-07 13:02:48
7
hailemichaelkefey
JON@JON :
ሲያምርብህ ከፌ ዋው አንጀቴን በላሀኝ
2026-03-07 12:41:25
13
fydeyl
yone pa :
🥰🥰🥰የድምፅህ ውበት🥰🥰🥰
2026-03-07 14:40:29
15
wudie12
craters. instant. craters :
ዲ/ን ወንድማችን ጠፉተህ እንዳትቀር አባትህ እየጠበቀህ ነው🥰🥰🥰
2026-03-07 17:49:29
27
user7997710212658
LFC :
እንዲህ ስንዋደድ ነዉ የሚያምርብን ደሞ ድምፅህ በጣም ቆንጆ ነዉ
2026-03-07 18:24:56
5
nataniyamhabtamu
nataniyam habtamu :
ከፍያለው ማርያምን በጣም ነው ድምፅህ የሜምረው
2026-03-08 13:49:48
5
yiteadmassu3
yite smart :
እኔ በጣም ደስ ነው ያለኝ አንተን በዚህ ልክ ሰላማዊ ሁኖ ማየት ሌላወ ድምፅህ ደስ ይላል እና የእግዚአብኤር መስጋና መዝሙር ዘምርበት
2026-03-07 13:03:14
19
henok.alemayehu5
Ghion ethiopia :
ኧረ ከፌ 👍 ሰዉ በዚህ ደረጃ ይቀየራል ምርጥ ሰው ሆነሀል... አቦ በዚህ ቀጥል ወደ በፊቱ ጥላቻና ዘረኝነት እንዳትመለስ አደራ ወንድም🙏
2026-03-07 14:43:20
9
user8815448819739
ታለማ :
ተመስገን❤️❤️❤️ወድምህ ነው
2026-05-24 06:40:18
3
user4085628001778
Human being is social Animal :
waw
2026-03-13 16:42:28
1
To see more videos from user @kefyalewtufa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About