@captain.ibrahim_: በኢትዮጵያ የመጀመሪያው RC ጀት በረረ! ብዙዎቻችሁ ለረጅም ጊዜ የጠበቃችሁት ቪዲዮ እነሆ ደርሷል። ይህ ፕሮጀክት በእጄ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የተገነባ ሲሆን ዓላማው አንድ ነው። ቴክኖሎጂን እና አውሮፕላን ምህንድስናን ወደ ኢትዮጵያ ማቅረብ። ከ8 ጊዜ ከባድ ሙከራ ቡሃላ የተሳካ በረራ አድርጊያለሁ። ይህ ጀት የሚያሳየው፦ • ከፍተኛ ፍጥነት ያለው RC ጀት እንዴት እንደሚሰራ • ከመጀመሪያ ጀምሮ የተነደፈ የአየር ንድፍ • የኤሌክትሮኒክስ እና የአውቶኖሚ ቴክኖሎጂ • ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቶች ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ • በተማሪው ሰልጁክ ባይራክታር አማካኝነት ቱርክ የደረሰችበትን ደረጃ መድረስ • የኢትዮጵያን የቴክኖሎጂ አቅም ማሳደግ • ስንንናፍቀውን የኖርነውን ቴክኖሎጂዎች ሃገር ውስጥ መስራት ይህ ግን መጀመሪያው ነው። ቀጣዩ ፕሮጀክት ከዚህ የበለጠ ትልቅ፣ ፈጣን እና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ያለው ጀት መገንባት ነው። እናንተም ገና ከጅምሩ የዚህ ጉዞ ክፍል መሆን ትችላላችሁ። ሰርቼ አሳያችኋለሁ። 👉 ቀጣዩን ትልቅ ጀት ለመደገፍ: 👉 https://next.ibrahimali.net ሁላችሁም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ። ይህ ጉዞ ገና ጅማሮ ነው። ብዙ ሰርተን እናሳያለን። https://next.ibrahimali.net #ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ #አቪዬሽን #Aerospace #Innovation
captain_ibrahim
Region: TR
Monday 09 March 2026 13:49:24 GMT
2886539
277852
7043
24693
Music
Download
Comments
Tedda Tech :
አይበርም ያላችሁ አሁን የት ናችሁ
2026-03-09 14:35:03
20839
Husen :
አልሀምዱሊላህ አሁን ኢትዮጵያ ወንድ ልጅ ወለደች👏
2026-03-09 18:42:26
3103
@ahmee :
እኔን ብቻ ነው ግን በመብረሩ ደስታን የተሰማኝ🥰
2026-03-09 18:20:39
4252
B2 ye yeyekawa12🍁🍻 :
ጌታን እራሱ ነው 😁ድምፁ ራሱ አንደኛ☺️
2026-03-09 17:22:34
3434
ያልተኖረ ልጅነት⚡⚡🐑 :
እስከመጨረሻው አላህ ያሳካልህ 🥰🥰🥰
2026-03-09 13:57:48
9136
N forex skill :
ጀግና
2026-03-09 13:54:40
2982
mule :
AVIATOR X odd 200×
2026-03-09 15:39:36
1947
Àr_Ĥɛf⭐ M10𓃵 :
tasaktual
2026-03-09 14:01:57
1334
Shega Zegeye :
እመቤቴን እንዴት ደስ እንዳለኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-09 16:07:42
2064
✨ĶĂŞŰ~ŽæÎŌŅ✨♾️ :
አባቴ ይቅር በለኝ ደስ ብሎኛል
2026-03-10 17:47:36
399
Salim :
ጀግና እጅህም አእምሮህም ይባረክ
2026-03-09 18:00:55
481
Addis :
እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ ። i am happy for you bro.
2026-03-09 14:17:01
606
Fira😍 :
ተመስገን በመጨረሻም በረረች።
2026-03-09 18:04:36
809
🏹አቤኔዘር⚓✝️⚓✝️ :
ኢትዮጵያን የሚያኮራ ሰው፣💪💪💪
እናት ኮርታለች፣እንደኔ ደስታ የተሰማው like
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
2026-05-08 13:46:43
5
@NANI💜BMW💜 :
ደስታውን አሰብኩት ማአሻአላህ🥰🥰🥰
2026-03-09 18:04:51
90
ጨርቆሴ ሾዉ / Cherkose Show :
ተመስገን 😇
2026-03-09 13:55:23
109
abaymengistu652 :
ጀግና
2026-03-11 18:10:55
5
Micoba :
ጀግና ወንድሜ በርታ
2026-03-11 14:23:08
6
DaveRango :
እጅግ ደስ ብሎኛል 🙏👍 በርታ ወንድም 😍👏👏👏
2026-03-10 07:52:21
10
ekru Habeshawit🥰 :
አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስክ🥰
2026-03-09 15:31:44
80
የድኣ እናት :
እንደ ሃገር ነው ደስ ያለን!🙌👏👏❤
2026-03-09 20:11:44
55
Ab' 😘myBabi 🇪🇹🇪🇷 :
ማርያምን ከልቤነው ደስስያለኝ
2026-03-09 16:59:18
104
Orthodoxy ✝️🇪🇹🇮🇶 :
የእጅህ ን ሥራ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🥰
2026-03-09 18:53:28
122
R O X Y 🇸🇦 :
2026-03-09 16:24:07
76
Bezicho☦️💚💛❤️ :
ማረያምን ውስጤ እንዴት ደስ እዳለኝ
2026-03-09 21:27:25
18
To see more videos from user @captain.ibrahim_, please go to the Tikwm
homepage.