@universalbodycams: Police confront entitled squatter #bodycam #police #cops #squatters

universalbodycams
universalbodycams
Open In TikTok:
Region: US
Monday 09 March 2026 17:03:29 GMT
1218
11
1
0

Music

Download

Comments

0soblanc.sixnine
0soblanc-sixnine :
Si😂😂😂 😂😂😂me
2026-03-18 00:08:48
0
To see more videos from user @universalbodycams, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##ሰውነት_ይቀድማል_በሚል_መሪ_ቃል _ከኡለሞች_ጋር_በጋራ_ጉቡኝት_ተደረገ ነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር የ1501ኛውን የነብያችን ﷺ ዊላዳ በማስመልከት፣ ከኡለማዎች፣ ከወጣቶች እና ከማህበሩ አባላት ጋር  የጉብኝት መርሀ ግብር አካሂዷል። መርሀ ግብሩ የተዘጋጀው የነብያችን ﷺ ዊላዳን በደስታ ለማሳለፍ ያለመ ነው። በጉብኝቱ ወቅት ኡለማዎች የመውሊድን ትርጉምና ዓላማ በማስረዳት፣ የነብያችን ﷺ ዊላዳን በተለያዩ መልካም መንገዶች ማሳለፍ ተገቢ እንደሆነ ገልፀዋል። ለማህበረሰብ ጠቃሚ፣ አስተማሪና መዝናኛ የሆኑ ቦታዎችን መጎብኘት በመውሊድ ያልተለመደ ቢሆንም ማህበረሰብን የሚያነቃ እና የሀገር ውዴታን የሚጨምር በጎ ተግባር ስለሆነ የሚበረታታ ጉዳይ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይም ወጣቶች የመውሊድን መልዕክት በመረዳት፣ የነብያችን ﷺ ምሳሌያዊ ህይወትን በመከተል እና የማህበረሰቡን መልካም እሴቶች በማጠናከር ረገድ የሚኖራቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተላልፏል። በዚህ መልኩ የተካሄደው የነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር የጉብኝት መርሀ ግብር፣ የመውሊድን መልዕክት ከመስጂድና ከመድረክ ውጭ ወደ ማህበረሰቡ ለማስፋፋት፣ ወጣቶችን ከኡለማዎች ጋር በማቀራረብ በመልካም እሴቶች ለማበረታታት እና በነብያችን ﷺ ፍቅር የተመሰረተ የመተሳሰብ መንፈስን የሚያጠናክር ነው።@MUAZ حبيب Abu Fatih🌍 @Aymeni Zulfiqar 💚 @Sh Abdlwehab صلو على النبي @ሙሀመድ  📌 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር

About