Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dr_abrham.a: ቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች/ Symptoms of Vitamin D deficiency #vitamind#vitaminddeficiency #creatorsearchinsightsview #tiktokhealth #healthtip
Dr. Abrham
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 March 2026 17:00:35 GMT
84545
1557
40
167
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.28MB
)
Watermark .mp4 (
0.29MB
)
Music .mp3
Comments
ስውሯ ማሪያም አደራ የልቦናየን አንች ታውቂዋለሽ :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ተመርምሬ እንዲህ ነው የተባልኩት
2026-05-12 14:08:09
0
2590 :
mefthew mindinew?
2026-05-12 18:59:38
1
Ethio canada :
ሁሉም አለብኝ ዶክተር ምን መድሀኒት ልዉሰድ
2026-05-29 11:49:38
0
Grace :
መፍትሄ please
2026-06-03 12:10:15
0
🇹🇷 Ý Í Ŀ Đ Ž🇹🇷 :
ማፍትህ ምንድኖው
2026-05-18 21:42:12
0
Sipu💋 :
me all
2026-05-04 20:17:47
0
ጌች.መንዜው :
please.solution
2026-05-07 09:59:58
0
Tenu :
መፍትሔ ?
2026-05-28 11:26:16
0
Endi. :
ena meftihewus
2026-06-04 16:22:04
0
Felon😍 :
ዶክተር ይመላአለስብኛል መዳን አልቻልኩም 🔥🔥🙏
2026-03-11 21:53:12
0
aster and madot :
ቫይታሚን d ስመረምር 11 ነዉ ተብዬ መድሀኒት ወስጃለሁ ግን ምንም አልተሻለኝም ዶክተር እባክህ መልስልኝ
2026-03-11 14:12:46
0
Jo Jo 🇮🇳44🚛🦅 :
መፍትሄው
2026-05-28 08:39:35
0
Betel@16 :
ማርያምን ሁሉ ምልክቶች ከኔ ጋር አሉ🤔
2026-04-08 18:47:32
2
ስውሯ ማሪያም አደራ የልቦናየን አንች ታውቂዋለሽ :
በጣም ትክክል መዳኒት እየወሰድኩ ነው ገና ሳምንቴ ነው
2026-05-12 14:10:21
0
emuti :
vitamin Dyemiteku negerochi mndinachewu
2026-05-14 17:58:15
0
Dr. Abrham :
የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች: ማስታወሻ ለመጨመር 1) እኒህ ምልክቶች አሉ ማለት ቫይታሚን D እጥረት አለ ማለት አይደለም። ሊኖር ይችላል ነው እንጂ። ም/ክ በሌላ በሽታ ምክንያትም ሊመጡ ስለሚችሉ። 2) የተወሰኑትን በደንብ ግልፅ ለማድረግ: የሰውነት ድካም: በቂ እረፍት ቢደረግም የማይለቅ ድካም ቶሎ ቶሎ መታመም: ለጉንፋን ሳል እንኳ መጋለጥ ም/ክ በሽታ የመከላከያ አቅም ስለሚቀንስ ጀርባ ሕመም: በተለይ ታችኛው ጀርባ ላይ, እግር ላይ መደንዘዝ ስሜትም ሊኖር ይችላል።
2026-03-10 17:10:40
4
toyba ahmedgmal.com :
ዶክተረ ምንላድረግ መፈትሄውን
2026-05-09 19:31:11
0
mekdisha :
ye vitamin d exret eje laye gudat alew enda
2026-05-20 12:39:11
0
Tom ሳሬም :
የአጥንቴና የጀርባ ህመም
2026-05-28 12:30:43
0
ኤፍታህ :
ምንድነው መፍተሄው
2026-06-06 10:48:36
0
hilna :
እና መፍትሔው
2026-05-07 17:30:53
0
Ethiopian Traveler 🇪🇹🇪🇹 :
የቫይታሚን D ምግቦች ምንድናቸው
2026-05-07 09:55:10
0
ABDI . AMAN 🇪🇹 :
እነዚህ ሀሁሉ ምልክቶች አሉብኝ ግን 2 አይነት ክኒን ሰጡኝ ማታ ማታ ሚወሰድ አንድ ሙሉ/1 እና ግማሽ 1/2/ ግማሽ ሚወሰድ ግን ለዉጥ የለኝም ለ3 ወር ቀጥረዉኛል መፍትሔ ንገረኝ
2026-05-05 16:03:04
0
ጢሞ asosa :
ለ 3ጊዜ የክል መድሀኒት ወሰጃለዉ ግን ምንም መፍትሄ የለዉም
2026-05-04 10:47:11
0
aster and madot :
የወሰድኩት ለ10 ሳምንት ነዉ ድጋሜ መመርመር አለብኝ
2026-03-11 15:40:43
0
To see more videos from user @dr_abrham.a, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Обзоры на но выйде костюм#рек #pubgmobile #пубг #pubg
#insect #viralvideo #mukbang
INDONESIA JUARA ASIAN FIFA CUP 2026 #timnasindonesia #indonesia
#news #foryou #usa #fyp
Neighbor from Hell SNAPS When She Doesn’t Get Her Way #cops #copsoftiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy