@yedmasko.merkogna: 👉 ጋራዥ ውስጥ ተበላሽታ የቆመች መኪና መካኒኩ ብቻ የሚያውቀው ብዙ ጎደሎ ነገር አለባት። እኛም እግዚአብሔርና እኛ ብቻ የምናውቀው ብዙ ጎደሎ ነገር አለብን። የስኬት ጎደሎ፣የሰላም ጎደሎ፣የትህትና ጎደሎ፣የንጽህና ጎደሎ፣የፍቅር ጎደሎና የመሳሰሉት ብዙ ጎደሎዎች አሉብን። 👉 የተበላሸች መኪና ጎደሎዋን ለመሙላት ጋራዥ ካልሄደች በቀር ጎደሎዋ እንደማይሞላላት ሁሉ እኛም ወደ እግዚአብሔር ቤት ( ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ) ሄደን ጸሎት ካላደረግን በቀር በጭራሽ ጎደሏችን አይሞላም።#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

የደማስቆው ምርኮኛ 21
የደማስቆው ምርኮኛ 21
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 March 2026 06:00:56 GMT
475
84
6
48

Music

Download

Comments

kira071407
kira :
በትክክል
2026-03-11 07:53:48
0
selome23.b
selome.beka :
መምህር ድንቅ ትምህርት አምላክ ያክብርልን እናመሰግናለን !!!ዕድሜና ጤና ይስጥልን
2026-03-17 10:42:17
0
user1353367337565
user1353367337565 :
🥰🥰🥰🥰
2026-03-11 18:33:44
0
wondi027
𝔀𝓸𝓷𝓭𝓲 :
🙏🙏🙏
2026-03-11 07:06:27
0
.ftsum
⛪27💥 🚶 ____ftusm) :
🥰🥰🥰
2026-05-24 09:47:41
0
To see more videos from user @yedmasko.merkogna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About