@user1860099281828:

user1860099281828
user1860099281828
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 12 March 2026 13:55:35 GMT
759
13
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user1860099281828, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‹‹መስከረም 19›› ​የቅዱስ ገብርኤል በዓል፦ የእሳት ነበልባልን ያበረደ፣ የምሥራች አብሳሪው ታላቁ መልአክ!  ​ከሕፃናቱ ጋር በእሳት ውስጥ የታየው🎤 የእግዚአብሔር መልአክ ዛሬም ከኛ ጋር ነው ወረደ ከራማ ገብርኤል ደረሰ የጠላታችን ቅፅር በእምነት ፈረሰ🙏💖 †                †                 † ገብርኤል እኮ ነው አስደሳች መልአክ/፪/ ትርጓሜውም ሰው የሆነ አምላክ/፪/ ‹‹ገብርኤል እኮ ነው›› ​በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና ቀኖና መሠረት፣ መስከረም 19 ቀን የታላቁ ሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓል በታላቅ ድምቀት የሚከበርበትና ምእመናን በረከት የሚቀበሉበት የተባረከ ዕለት ነው። ​ሰለስቱ ደቂቅን (ሦስቱ ሕፃናትን) ከነደደው የእቶን እሳት ያዳነ፣ለድንግል ማርያም የዓለምን መዳን ያበሰረው አዛኙ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል፤ ዛሬም በሕይወታችን ውስጥ ያለውን የጭንቀትና የፈተና ነበልባል በምልጃው ያብርድልን።  የጠላታችንን ቅፅር በእምነት ያፍርስልን! ​የሊቀ መልአኩ ጥበቃና ምልጃ አይለየን 🤲❤ 👉ለእናንተም በረከት ነው ፖስቱ ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን ዘንድ እንዲደርስ ያጋሩት (Share) ያድርጉ ።

About