@laibanoor1962:

🥀 لائبہ نور👑👑
🥀 لائبہ نور👑👑
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 13 March 2026 01:13:42 GMT
752
49
6
1

Music

Download

Comments

patan5547
💓💓Shoaib jaan💓💓🙏💚💝 :
❤️❤️❤️
2026-03-26 04:29:43
0
user630032832
Faiz Ullah :
🥰🥰🥰
2026-04-02 17:10:36
0
mohammadakramadel
محمد اکرم عادل :
❣️❣️❣️
2026-03-13 02:00:52
0
nawabkhan0511
Nawab Khan :
👍👍👍👍
2026-03-13 02:10:31
0
anasgulli127
༄●⃝ANꪜA༄●⃝S࿐●⃝GUꪜLL༄●⃝i :
❤️❤️❤️
2026-03-13 02:10:49
0
syeasami
syeasami :
🥰🥰🥰
2026-03-13 09:40:21
0
To see more videos from user @laibanoor1962, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መንታ ሆና የተወለደች እናት አምስት (5) ህፃናት በአንድ ጊዜ በሰላም መገላገሏን ባለሙያዎች ገለጹ። እናቲቱ በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አበርገለ ወረዳ ስምረት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ ሲሆኑ በየጭላ መባእታዊ ሆስፒታል አምስት ህፃናትን ወልደዋል። የሆስፒታሉ ባለሙያዎች እንደገለጹት፣ እናቲቱ ራሷ መንታ ሆና የተወለደች መሆኗን የሚያሳይ የህክምና ታሪክ አላት። ከአምስቱ ህፃናት መካከል አራቱ የእድገት ሂደታቸውን ሙሉ በሙሉ አጠናቀው የተወለዱ ሲሆን፣ አምስተኛው ህፃን ግን ከአምስተኛው ወር በኋላ የእድገት ሂደቱ በመስተጓጎሉ የተነሳ የእድሜውን እድገት ሳያጠናቅቅ መወለዱን ባለሙያዎቹ አስረድተዋል። አዋላጅ የጤና ባለሙያዎች እንዳስረዱት፣ እናቲቱም ሆነች አምስቱ ህፃናት በአሁኑ ወቅት በጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ ሲሆኑ፣ ተገቢውን የጤና ክትትልም እያገኙ ነው። ባለሙያዎቹ አክለውም፣ እናቲቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የወለደች መሆኗን ጠቁመው፣ አምስቱን ህፃናት በበቂ ሁኔታ ለማሳደግ የሚያስችል የተመቻቸ ኑሮና በቂ ገቢ ስለሌላት ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል።

About