@melegnaa: ቀዝቀዝ እና ለስለስ ያለ የፍትፍት አማራጭ ስታስቡ ሱፍ ፍት ፍት ቆንጆ አማራጭ ይሆናችሃል፡፡ ለማዘጋጀት በጣም ቀላል እና አንዴ አዘጋጅታችሁት ለቀናት ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ በማስቀመጥ ደጋግማችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ፡፡ ፍትፍቱን በፆም ወቅት እና ሙቀት ሲሆን ቀዝቀዝ ለማለት አሪፍ የሆነ የምግብ አይነት ነው ፡፡አንዴ መረቁን አዘጋጅታችሁ በንፀህ ፣ ደረቅ ፣ አየር በማያስገባ እና በጠርሙስ በተዘጋጀ ብልቃት ካስቀመጣችሁት ቃጣ እና ጣዕሙን ሳይቀይር ለቀናት እና ሳምንታት ይቀመጥላችሃል ፡፡ ቀይ ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ጨው ፣ ቲማቲም እና የዌራ ዘይት በመጠቀም እና በመፈርፈር መመገብ ትችላላችሁ ፡፡ #foryou
Melegna መለኛ
Region: ET
Friday 13 March 2026 08:34:34 GMT
Music
Download
Comments
Tena lehulum :
እውነትም መለኛ ተባረክ🙏
2026-03-14 07:35:28
20
Reis Reis :
መፍጫ የለኝም ሌላ አማራጭ ይኖራል
2026-08-04 09:24:32
0
@D,D :
ለምድነው ማይወርድልኝ ወንድሜ
2026-03-15 15:40:52
0
Makey :
I was looking for this! Thanks 🙏
2026-03-20 02:45:02
1
Hirut Teshome Hirut :
እጅህ ይባረክ🥰እናመሠግናለን
2026-04-04 12:48:01
1
tata :
ተባረክ
2026-03-15 05:37:38
2
Haset :
Abet moya 🥰🥰🥰
2026-03-13 08:40:27
3
መC :
ዋው
2026-03-15 15:24:51
2
Hani Absalat :
turii🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
2026-03-17 10:41:17
2
sd :
እጆችክ ይባረኩ🥰
2026-03-17 08:51:56
0
(ሟች ነህ አትኩራ) :
በጣም🥰🥰
2026-03-15 14:16:58
1
Neslihan jemal :
wowww
2026-03-14 11:14:25
1
shegawwolelaw :
waw
2026-03-15 09:40:19
1
🏆 blensha :
wow
2026-03-17 14:44:13
1
Waሌ :
1ኛ
2026-03-14 19:34:05
0
tizita፲፮፳፩ :
ፖ በስመአብ የእውነት እንዴት እንደወደድኩት እቤት ሁሉም ወደውታል ከልብ እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ
2026-03-16 09:31:30
0
Zed Zed :
እችሁ
2026-03-13 15:50:01
0
ABRAHAM EYASSU :
ብራቮ በርታ
2026-03-15 09:51:53
1
Maye :
sufe yet naw megagnwu🙏
2026-03-14 11:58:11
0
emu :
ሲያምር👌እኔ ግን ብዙ ብቅልም ይቀጥንብኛል ምን ላድርገው?
2026-03-17 08:04:10
0
realestate in addis🏫 :
ለምንድነው የሚመረው ግን
2026-05-04 15:15:04
0
እየሩስ የተዋህዶ ልጅ :
ግን ፊሪጅ የለኝም
2026-03-15 17:03:56
0
አበራሽ መለሰ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-28 13:00:18
1
selina :
👌👌👍
2026-03-22 13:53:12
1
cuba :
🥰🥰🥰
2026-03-25 14:55:12
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.