@mastewal_wendesen1: @Tigist Ejigu አንዴ ስሙኝ ! መቅረት አይቻልም ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ መጋቢት 6 2018 አ.ም ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ መስከረም 1 ዘፍጥረት 1 ብለን በጌታ ጸጋ እስከ ጳጉሜ 5 ራዕይ 22 ድረስ የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናት ጉዞ እያደረግን እንገኛለን፡፡ በቲክቶክና በቴሌግራም ገጻችን በቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 3፡00 ሰአት እስከ 5፡00 ሰአት ድረስ የእግዚአብሔርን ቃል እያጠናን ይኸው በወረሃ መጋቢት ስድስተኛ ወራችን ላይ ደርሰናል ፡፡ ይህንንም አስመልክቶ ኒቆዲሞስ ክርስቲያን ሴንተር መጋቢት 6 ቀን ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶላቿል፡፡ በእለቱ እስከ ዛሬ የረዳንን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ፣ ትውልድ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንዲመለስ የምናበረታታበት ፣ ስለመጽሐፍ ቅዱስ አመጣጥና ታሪክ አስደናቂ እውነታዎችን በአውደሪይ ፡ በጥናታዊ ጽሑፍና በልዩ ልዩ መልኩ ተረድተን ለመጽሐፍ ቅዱሳችን ያለን አክብሮት ከፍ የሚልበት ፣ እጅግ በጣም ከምንወዳቸው አገልጋዮቻችን ጋር ስለእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት ፣ ስለእግዚአብሔር ቃል የምንዘምረበትና ቃሉን ብቻ ከፍ የምናደርግበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል፡፡ በእለቱ ፕሮግራሙን ለመታደም ስትመጡ በሀገራችን ልዩ ልዩ አከባቢዎች መጽሐፍ ቅዱስ ተደራሽ ላልሆነባቸው ስፍራዎች የምናበረክተው አንዳአንድ መጽሐፍ ቅዱስ ትርፍ ካለን ከቤታችን የምንችል ደግሞ ገዝተን ይዘን እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እንጠይቃቿለን፡፡ አድራሻው ካሳንቺስ በሚገኘው ዶክተር ማሙሻ ፋንታ በሚያገለግልበት በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊ ሲሆን በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ በሚገኘው ቅያስ ገባ ስትሉ ታገኙታላችሁ ፡፡ መጋቢት 6 2018 ከቀኑ 8፡00 ሰአት ጀምሮ አይቀርም እኔ መጽሐፍ ቅዱሴን እወደዋለው እናንተስ ?
Mastewal Wendesen
Region: ET
Friday 13 March 2026 14:27:15 GMT
Music
Download
Comments
@EAdu :
በቤቱ ፀንተሽ ቅሪ ውዷ እህቴ❤🙏
2026-03-13 15:30:57
362
yamane fike konta@ :
amen amen amen
2026-05-10 12:07:06
1
kiya :
ወይኔ አረጀሽ ምን ሆነሽ ነው
2026-04-04 05:36:44
3
🇪🇹🇪🇹🌹🌹🇪🇹🇪🇹 :
የኔእ ናት እየሱስ ይባርክሽ
2026-03-13 20:27:01
82
Kaly :
አሜን❤️❤️❤️
2026-05-05 14:47:48
1
amba :
tebarki yen enati
2026-03-13 14:37:34
30
የሄዋን ልጅ :
ተባረክ 🥰🥰🥰🥰
2026-05-07 16:22:34
0
wuba🦋🦋🦋 :
2026-03-31 13:56:32
8
Alem "የክርስቶስ" ተከታይ ነኝ። :
ተባረኪ
2026-04-18 14:46:34
1
ቤዛችን እየሱስ ነው 🅹🅴🆂🆄🆂 :
እውነት ማስተዋል የተባልሽዉ በምክንያት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛልሽ
2026-03-13 15:27:02
36
Masiresha :
Amen Amen Amen
2026-04-03 14:41:45
3
Markos mengistu zeleke :
Amen
2026-04-18 11:21:58
1
user6715180601277 mekdes tola :
amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-14 09:24:40
3
sara jemal :
@አሜን❤️❤️❤️❤️❤️
2026-03-14 11:39:37
5
Netsanet Abdisa :
🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
2026-04-11 16:52:40
1
Kon@A :
ብርክ በዪልኝ
2026-03-21 10:15:45
4
dibor68 :
ጌታ ዘመንሸን ይባርክ ቋራጥ እህቴ
2026-03-14 07:51:54
12
Her closet ✨ :
ተባረኪ 🙏አሜን 🙏
2026-03-14 02:23:08
5
Ewnetu.@ :
ጌታንለመቀበልምንላድርግ
2026-04-04 15:43:05
0
Abraham Abdu :
amne
2026-03-14 12:43:46
2
titi :
tebareki 🥰🥰🥰
2026-03-14 09:55:49
2
82256567 :
ዘመንሽ ይባረክ
2026-03-14 11:42:28
4
get :
አሜን
2026-03-14 20:08:11
2
Site Salini G3 💻🏡🚘 :
Good 💪🥰
2026-03-14 12:34:52
2
Dawit Dede :
ተባርከሻል
2026-03-14 06:48:28
1
To see more videos from user @mastewal_wendesen1, please go to the Tikwm
homepage.