@mikaspictures1: የጀጎል ግንብ በ1551-1552 በንጉስ/አሚር ኑር ቢን ሙጃሂድ እንደተገነባ የታሪክ መዛግብት ያመላክታሉ። ይህ ግንብ ከምድር ከ4-5 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን ወርዱ ደግሞ ከ50-75 ሴንቲሜትር ይሰፋል። አጠቃላይ ስፋቱ 48 ሄክታር ነው። የግምቡ መፈጠር ዐቢይ ምክንያትም ሐረሪዎችን ከዘመኑ ወራሪዎች /ጦረኞች/ ለመታደግ ተብሎ እንደ ተሰራ የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ግንቡ አምስት በሮች ያሉት ሲሆን ውሃ ያለበትን አቅጣጫም ለማመልከት የተሰሩ ናቸው።

Mikias Kassahun
Mikias Kassahun
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 March 2026 16:15:43 GMT
6506
388
7
60

Music

Download

Comments

henok_abushet
henok_abushet :
ምንድነው?!😳
2026-03-13 18:52:42
1
nejib30
Nejib Abdulaziz 🤴 :
Harari ❤️
2026-03-13 20:11:59
1
kuru_captures
kuru_captures :
🔥🔥🔥
2026-03-13 16:22:09
0
abile_mes27
አቢሌ_27🆕 :
🔥🔥🔥 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
2026-03-13 17:25:38
0
sisay_cho
ቾ :
🔥🔥
2026-03-13 17:49:57
0
mercyn157
mercyn157 :
😳😳😳🥰🥰🥰
2026-03-13 18:34:52
0
mesayadmasu0.5
mesayadmasu0.5 :
Abbii1yaa
2026-03-17 12:57:52
0
To see more videos from user @mikaspictures1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About