@tayemengistu843: በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በመ/ር አሰግድ የተላለፈ መልዕክት ታግሳችሁ ስሙ ብዙ ታተርፋላችሁ። ሙሉ ቪድዮ @kaleawadi_you_ tube ላይ ታገኛላችሁ። መልዕክቱ ለብዙዎች እንድደርስ #share #repost በማድረግ አድርሱ። @elisa..1231 @Jaye💕✝💞 @Aschu አስቹ🧠💵❤ @gelilatensay @🌸hiwote🌸 @ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ[Dekike Estifanos @ኖላዊሄር #ቃለ_ዐዋዲ #ኢየሱስ_ያድናል_ይታደግማል። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ዲላ_ዩንቨርሲቲ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #መዝሙር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ #ኢየሱስ_ያድናል_ይታደግማል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏
taye mengistu843
Region: ET
Friday 13 March 2026 19:27:00 GMT
Music
Download
Comments
taye mengistu843 :
መልዕክቱ ለብዙዎች እንድደርስ #share #repost በማድረግ ለብዙዎች አድርሱ😍👏
2026-03-13 19:29:25
11
Aschu አስቹ🧠💵❤ :
ይሄ ሁሉ አለመታዘዝ ነው🙏🥰🥰🙏 ጌታ ይድረስላቸው🙏
2026-03-13 20:21:10
12
user :
መመርመር ያስፈልጋል እውነት ነው ወንድም 🙏🙏
2026-03-14 06:09:17
4
Azeb :
አብራራህልኝ መምህር ሁሌ ግራ ይገባኝ ነበር ። Thank you
2026-03-29 14:50:53
1
አቂላና ጵርስቅላ :
100% እውነት
2026-03-14 03:11:37
2
jerry :
የመመርመር መብት አለን።🥰🥰🥰🥰
2026-03-14 12:06:27
3
ፍቅር :
🥰🥰🥰🥰🥰መመርመር ነው ሥራዬ 😁😁😁
2026-03-14 05:46:53
3
Bethel :
ይላል
tkkl geta ybarkh 🥰🥰🥰🥰
2026-03-14 06:48:04
1
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነዉ።! Z Esku :
ተባረክ ታዩሻ❤️🙏
2026-03-15 20:45:54
1
ሜሮን :
እውነት ነው🥰🥰
2026-03-14 13:18:47
2
ኢየሱስ ይወደኛል :
እንዴት እንመርምር
2026-03-15 12:24:11
0
elisa..1231 :
መርምሩ።
2026-03-13 20:32:33
4
selame bekersetos :
አሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🥰🙏
2026-03-14 15:09:06
2
𝕨𝕖𝕟𝕕𝕖_𝕕𝕚𝕣𝕖1💕😍🦅 :
የመመርመር መብት አለን👌🙏🥰🥰🥰
2026-03-13 21:13:04
2
@kalina :
ረብኒ🥰
2026-03-13 20:32:57
2
Degu Grace :
much more grace🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-13 21:35:52
1
yared tenta :
እውነት ነው
2026-03-14 06:09:02
1
yidnek best :
በልሳኖች ከመናገርም አትከልከሉ የሚለውን ለምን ዘለልከው? ልሳን በስርአት ይነገር ይተርጎም ማለትና ጭራሽ በመንፈስ ቅዱስ በልሳን መናገርን ጭራሽ መከልከል አይደለም።
2026-03-14 09:59:43
4
RAS Ab.𝓴𝓲𝓷𝓰 :
አሴ እኛ የናንተን ቃል ሰምተን ከቸርች ወተን አህዛብ ሆንን እኮ ኧረ የፈጠነ ተስፋፉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏pls
2026-03-20 02:29:52
1
perfect way :
exactly ewnetu ersu new
2026-03-17 17:50:01
1
አቤነዘር :
1 Corinthians 14 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
39: ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ በልሳኖች ከመናገርም አትከልክሉ፤
ቃሉ ይላል አንተ ጉባዬ ውስጥ አንድ እንካን ልሳን የሚናገር አለ ትንቢትስ የሚናገር አለ እስቲ ንገረኝ ወይስ እኔ ካልተናገርኩ ማንም መናገር አይችልም ብለህ ከልክላቸው ነው ያለህው
2026-03-14 16:22:56
2
Sisay@hailu :
መንፈስን የመመርመር መብታችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም 👍 እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-03-14 06:15:03
2
Mekdes Mersha👉Jesus❤ :
የመመርመር መብት አለን🤝
2026-03-13 19:40:25
3
ሄሉ Jesus is coming 🙌 🙏 😍 :
aseye geta zemenehene yebarekew tega yebezalehe
2026-03-15 16:31:11
1
geze :
ከዚህ በላይ ግልፅ ትምህርት ከየት ይምጣ አስዬ ፀጋ ይብዛልህ ጌታን በእውነትና በመንፈስ ስለ ምትገልፅልን
2026-03-14 10:48:48
1
To see more videos from user @tayemengistu843, please go to the Tikwm
homepage.