@goldenadvise4: በዚህ እድሜህ ማወቅ እና ማድረግ ያለብህን 5 ነገር ልንገርህ ፁፉን ላይክ,,,ሼር,,ኮፒ ሊንክ,, ባመድረግ ተባብረኝ 🙏🙏🙏 ማወቅ ያለብክ.... 1,,ከሰው ምንም ነገር አጠብቁ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ከሰው ምንም ነገር አለመተበቅን ልመድ 2,,ሰዉነትህን ተንከባከብ ፈጣሪ የሰጠህ ስፔር ፓርት የለም አንድ አካል ተሰቶሃል ለመኖር ለመርዳት ለመደሰት ደግሞ ሰዉነትህን ተንከባከብ ጠብቅ 3,,ብቻህን መራመድ ልመድ ሸኚ ቤት አያደርስም ይባላል አይደል ማንም የምትፈልግበት ድረስ አብሮክ አይራመድም ሁሉም የሆነ ጊዜ ከላክ ላይ ይቀራል ያኔ መንገዱ እንዳይደበርህ አሁኑኑ ብቻህን መራመድ ልመድ 4,, ስለ እቅዶችህ ለማንም አትናገር ደግ እንዳለ ሁሉ ክፉም መቀኛም በዙ አለና እቅድህ መሬት ወርዶ ሰው ይስማው ይየው እንጂ አታውራው ለማንም 5,, ማንንም ለመቀየር አትሞክር ሁሉም የራሱ አስተሳሰብ እና እምነት ያለው ነው ሊቀይረው ብትል አይሆንም ሰለዚህ ማንንም ለመቀየር አትሞከር ከርሱ ጋር ያለህን የግነኙነት ሂደት ቀይር እንጂ.. እንደተቀማቹ ተስፋ አደርጋለሁ ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ ❤️❤️ እወዳችዋለው ❤️❤️ #foryou #foryoupage #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወርቃማ ምክሮች
Region: ET
Saturday 14 March 2026 09:21:30 GMT
Music
Download
Comments
beka :
ቂመም የሆን ምክር ነው ተምችቶኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-15 06:30:19
6
Kassahun Chifraw :
Wooow you’re right
2026-03-14 12:57:48
1
Aychew Getahun :
what are they
2026-03-14 17:37:18
3
my BB :
እኔም እወድህአለሁ ሸላምሁንልኝ
2026-03-17 16:33:14
1
user76916869659221 :
eentkin new
2026-03-15 01:09:31
2
user3251269782755 :
እናመሠግናለን
2026-03-14 20:25:51
2
Teshu Apostolicc W/soodoo :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰thank you my biro
2026-03-19 17:59:08
1
Zenbe Zenbe :
አምሰግናለሁ ተመችቶኛል።
2026-03-15 07:29:23
1
23 ኣባቴ :
2026-03-15 19:51:08
1
Abite Hiylia :
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ
2026-03-15 22:45:18
1
ade :
ትክክል
2026-03-15 17:46:07
1
desu yebelesaw :
እኛም እንወድሀለን
2026-03-16 22:00:20
1
mabrtu Ⓜ✅ :
የኔ ነዉ የፃፍከዉ አመሰግናለዉ❤️❤️
2026-03-16 14:36:55
1
tewulgn a :
በርታ
2026-03-16 14:49:28
1
ዘለቀ :
እናመሰግናለን
2026-03-15 17:58:51
1
Ahmed//_wello :
በጣምጥሩነው፣በእውነት
2026-03-14 20:44:07
0
wolasa dawit :
🙏🙏🙏የስ
2026-05-02 02:05:44
0
Muluken :
ዋ ው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-15 08:51:00
1
0000 :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-07 18:07:18
0
Putin 🤐 :
ትክክል ብለሀል እናመሰግናለን
2026-05-07 12:09:34
0
ፍርዴወሎየዉ :
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-10 10:08:13
0
JOKA :
እውነት ነው
2026-05-09 07:50:11
0
user92542747959222 :
Thanks
2026-05-24 13:58:07
0
farxiyaxashi3 :
ትክል ብለሀን ምን ተቀማን🙏🙏🙏🙏
2026-05-08 19:51:18
0
Abduljelil :
ok
2026-03-15 05:18:25
0
To see more videos from user @goldenadvise4, please go to the Tikwm
homepage.