Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fanthaykhaiquang: Mua 2 hộp cũng chỉ 85k #thichkhaiquang #chuathachlong #nubachxanh
Fan Thầy Thích Khai Quảng
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 18 March 2026 12:53:01 GMT
34952
261
5
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.44MB
)
Watermark .mp4 (
4.12MB
)
Music .mp3
Comments
Nguyễn Long1992 :
mua thì đặt ở đâu vậy thầy
2026-03-19 12:36:55
1
Mạnh Tú :
Sao ko mua đc ạ
2026-04-26 04:52:12
0
Trai Đất Mỏ @_@ :
mua ở đâu vậy thầy?
2026-04-05 15:46:31
0
Xuân Trung 86 :
sao e mua dc
2026-03-23 03:12:56
0
HERO Official @ 68686868 :
🥰🥰🥰
2026-03-18 14:04:26
1
To see more videos from user @fanthaykhaiquang, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#catstory #cataivideo #catcartoon #cutecat
#monaco
Rk ft Gims - Yakuza
እሷን ብቻ 🤒💛 ✍️...በጓደኝነት ፣ በቅርበት በማወቅ ፣ በስም በመስማት ፣ በስራ አጋጣሚዎች እና በሰጠን ዘላለማዊ ጥበቦች የሚያውቁት ሁሉ ሰዎች ስለ ኤልያስ መልካ ብዙ ይላሉ ፣ ብዙም ተብሏል ፣ አሁንም ብዙ እየተባለ ነው ፣ ገና ደግሞ ወደፊት ብዙ ይባላል ። እኔ ግን በአጭሩና በቀላሉ ለማይደክመው ለዚህ ብርቅ ፣ መልካም ፣ ልዩ ፣ ድንቅ ፣ ተአምረኛ እና ክስተት ለሆነው የኢትዮጵያ ታላቅ የብሔራዊ ጀግና ጥበበኛ … ዘላለማዊ የሆነ ፍፁም ሠላማዊ እረፍትን 💐 ከልቤ እመኝለታለው 🙏 ✨ ውድ ቤተሰቦቼ ከሁሉ በመጀመሪያ … ለእኔ … ከኤልያስ ህልፈት በባሰ … ከሁሉ የማዝነው እና የሚያመኝ ፤ እጅግ በጣም በጣት ከምትቆጠሩ ጥቂት የሚዲያ ሰዎች ፣ አርቲስቶች ፣ ባለሃብቶችና የቅርብ ወዳጆቹ በስተቀር ፤ ወደ 20 አመታት ፤ ሙሉ ጊዜውንና ሁለመናውን ለሃገራችን ሙዚቃ ሲል አሳልፎ ለሰጠን እና መልሰን ለመተካት ለሚከብደን ሰው ፤ በመጨረሻዎቹ አጉል ሠአቱ ላይ በስሙ ለመታየት ያሽቃበጣችሁ እንዲሁም ፍፁም እዚህ ግባ የማይባል ፣ ምንም የረባ ነገር ሳታደርጉ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ሁላ ማፈሪያዎች ናቹህ 😒 ለነገሩ እኛ ሃበሾች (ሁላችንም በሚባል ሁኔታ) እንደዚህ አይነት ዘሮች ነን ። ክቡር የሆነውን ሰው በሕይወት እያለ ከቻልን ገዝግዘንና መጥፎ ስም አውጥተን ፣ ካልቻልን ደግሞ እንዲረሳና ተራ የማይረባ ግለሰብ አድርገን በቁሙ ከገደልነው በውሃላ ፤ እውነተኛ ሞትን ሲሞት ልክ እንደአንዳች ነገር አግዝፈን ፣ ከመቅፅበት ዘለን እንደዳማ ወዲያውኑ አንግሰን ፤ ከዛም አፈር አልብሰን ፣ ከዛም ሃውልት ሰርተን ፣ ከዛም ሃውልቱን አፍርሰን ፣ ከዛም ረስተን ፣ ከዛም ትዝ ሲለን በተረት ተረት የምናነሳ … ልዩ የሆንን ፤ በዩኔስኮ ያልተመዘገበ እኩይ የተረገመ አኩሪ ባህል ያለን ማፈሪያ ዜጎች ነን ። እስቲ ይህን እንኳን እንመን እና ከዛም በውሃላ እንፈር ! እርግጥ ነው ሁላችንም እንደምናውቀው አፍንጫ ሥራችን ስር እንኳን ሆኖ ፤ ኤልያስን እንደልብ አፈላልጎ እና አሳዶ ማግኘት ከባድ ነው ። እረፍት አልባው ኤልያስ የስራው ብዛቱ እንዳለ ሆኖ … ልጁ ሲፈጥረው ከሰው አክባሪነቱ እና ከአይናፋር ግላዊ ባህሪው ጀምሮ ፤ አለሁ ፣ እዩኝ ፣ ይወራልኝ ፣ ልወደድ ፣ እኔ እና ለኔ ብቻ የማይል ፣ በሌላው የማይቀና ፣ የማይመቀኝ ፣ በተሰጠው ችሎታ የሚተማመን እና ሁሉን ለመለወጥ እና ራሱን ለመለወጥ ሁሌም የሚተጋ ፣ ፈጣሪውን የሚፈራ እና እውነተኛ የመፅሐፍ ቅዱስ ሰው ነበር ። በዚህ የተረገመ እና ክፉዎች በበዙበት ዘመን ፣ በተለይ ብዙ ሻጥር እና ሸረኞች በበዙበት በሃገራችን በሙዚቃው ዘርፍ ፤ እንደዚህ ያለ ሰው ስለመኖሩ ሁሉ የሚያጠራጥር ፣ በስራም ሆነ በተለያየ አጋጣሚ የቀረቡት በሙሉ በችሎታው ከሚሰጡት አድናቆት ባለፈ በባህሪው እና በምግባሩ ከልብ የሚወዱት ፣ ባጠቃላይ በአለማዊም ሆነ በመንፈሳዊ ህይወቱ ሙሉ እና ልዩ የሆነ ድንቅ ሰው ነበረ ። 📌ይድረስ ለክቡሩ ኤልያስ_መልካ (ያሬዳዊው ማይስትሮ)🙌 ሀ" ብለህ ለሙዚቃ ግጥም ፣ ዜማና ቅንብር እንዲሁም ፕሮዲዩስ በበገና ስቱዲዮ መስራት ከጀመርክባቸው ጊዜዎች ይዞ እስከ መጨረሻው የአውታር መልቲ ሚዲያ መረብ ድረስ የተጓዝክበት መንገድ እና የአዲሱን የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ከፍታ እስከ ምርጥ ታዳጊ አቀናባሪዎች በመፍጠር ፣ ወደ 40 አልበሞችን ፣ ወደ 400 የሚሆኑ ዘፈኖችን በጥንቃቄ ሰርተህ በነፃ በሚባል ሁኔታ ሰለሰጠኸን ፣ ስላሳወቅከን ፣ ስላመራመርከን እና እዚህ ድረስ ስላደረስከን በድጋሚ በጣም ከልቤ እያመሰገንኩህ ፤ በዋጋ ለማይተኩ ውለታዎችህ ሁሉ ከልብህ በጣም የምትወደው ፣ ሁሌ የምታመልከው ፣ ሰሙን ጠርተህ የማትጠግበው አምላክህ በምህረቱ እና በቸርነቱ ፤ በሠላማዊ እረፍት ያካክስልህ ። ኤልያስ … በግሌ በተለያዩ አመታት መልካቸውን ፣ ይዘታቸውን እና አይነታቸውን እየቀሩ ከሚመጡት ሥራዎችህ ፣ ሁሌም በተለየ ሁኔታ የማደንቃቸው አቡጊዳ የቴዲ አፍሮን ፣ ዘሪቱ የዘሪቱን ፣ እንደቃል የእዮብ መኮንንን ፣ ቺጌ የኃይሌ ሩትስን ፣ ዘበናይ የዳን አድማሱን ፣ መልክሽ_አይበልጥሽም የጌቴ አንለይን እና የቅርቡ እሣቱ_ሠዓት የልዑል ኃይሉን አልበሞች እንዳሉ ሆነው ያለማቋረጥ በተከታታይ ፣ እየተጨነክ ያለእረፍት ሙሉ ጌዜህን እየወሰድክ ከሰጠኸን አልበሞች … የማሕሙድ አሕመድ (ሁሉም ይስማ እና ሙሉ የሠርግ አልበም) ፣ ትግስት በቀለ ፣ ተሾመ ወልዴ ፣ ግርማ ገመቹ ፣ ይርዳው ጤናው ፣ ኩኩ ሰብስቤ ፣ እንዳለ አድምቄ ፣ አረጋኸኝ ወራሽ ፣ የጎሳዬ እና የአሌክስ ኢቫንጋዲ ፣ ላፎንቴን ፣ ሞኒካ ሲሳይ ፣ ደረጀ እና ሀብቴ ፣ ዘመነ መለሰ ፣ ኤልያስ ኪዊ ፣ አብነት አጎናፍር ፣ ጌቴ አንለይ ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ ፣ ኃይልዬ ታደሰ ፣ ፍቅረአዲስ ነቃጥበብ ፣ ገረመው አሰፋ ፣ ደረጄ ዱባለ ፣ ሚካኤል በላይነህ ፣ ምናሉሽ ረታ ፣ አለማየሁ እሸቴ ፣ ታምራት ሞላ ፣ አስቴር ግርማ ፣ ሃብ እንግዳው ፣ ጥበቡ ወርቅዬ ፣ ሄኖክ አበበ ፣ ናቲ ኃይሌ ፣ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ) ፣ ዘለቀ ገሰሰ ፣ እና የተለያዩ ነጠላ ዜማዎች ፣ በተለይ ለሕብረተሰቡ መልእክተኛ የሆኑ (ስለኤች·አይ·ቪ ኤድስ ፣ ስለስኳር በሽታ አና ስለመኪና አደጋ) ፣ የሼክ አላሙዲን ምስጋና ፣ ሰለ ኢትዮ–ኤርትራ ሠላም ፣ ለ"አልደወለም" ፊልም እና ለተለያዩ ፊልሞች ሳውንድ ትራክ … ወዘተን ጨምሮ ፣ በተለይ ደግሞ የሙዚቃ አቀናባሪ የሚለው ስም በየአልበሙ እና በየቪዲዮው ላይ በደንብ ጎልቶ እንዲወጣና እኛም ማን አቀናበረው ብለን እንድንጓጓ ከማድረግህ ሁሉ ባለፈ ዛሬ በበለጠ የአማርኛ ሙዚቃዎች በክለብ ደረጃ በዲጂዎች በሃገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሃገር እንዲሰሙ እና የአማርኛ ዲጄዎች በአንዴ እንዲበዙ እና እንዲሰሩ ያደረከውን ውለታህ ሁሌም በተደጋጋሚ ልትዘከርበት እና ልትመሰገንበት ይገባል ። ወንድ ነህ ! አከብርሃለው ! እመሰግንሃለው 🙏 አሁንም በድጋሚ ይህ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከነሳህሌ ደጋጎ ፣ ከነተዘራ ኃ/ሚካኤል ፣ ከነሙላቱ አስታጥቄ ፣ ከነኮ/ል ለማ ደምሰው ፣ ከነዳዊት ይፍሩ ፣ ከነይስሃቅ ባንጃው ፣ ከነደረጀ መኮንን ፣ ከነአበጋዝ ክብረወርቅ እና ከነሙሉጌታ አባተ ዘመን ቀጥሎ ለሃገራችን አዲስ የሙዚቃ ታሪክ በዘመኑ የፈጠረ ፣ የተፈላሰፈ እና ልዩ አሻራ ጥሎ በአጭር የሕይወት ዘመኑ ያለፈ ሰው በመሆኑ ፤ ምንም የማያጠያይቅ ታላቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ያስፈልገዋል ። በመጨረሻም … በተለይ ከድሮ ጀምሮ ለረጅም ግዜያት ለምታውቁት እና ለምትቀርቡት … ሁንአንተ ሙሉ ፣ ዳዊት ጥላሁን ፣ ቢኒያም በድሩ ፣ ዮሃንስ ጦና ፣ ዳግማዊ አሊ ፣ ግሩም መዝሙር ፣ ምስጋናው ሙላት ፣ ዳንኤል ክንደያ ፣ የኔሰው ተፈራ ፣ አማኑኤል ይልማ ፣ ሚካኤል መላኩ ፣ ዳዊት ተስፋማሪያም ፣ ዘሪቱ ከበደ ፣ ኃይሌ ሩትስ ፣ ሄኖክ መሃሪ እና ዮሃንስ በቀለ (ራጋ) ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ ። ማኪያ ፣ ደረጀ እና እዮብም ባለውለታችሁን በደንብ አድርጋችሁ ተቀበሉት ፣ አስተናግዱት 🙌 ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት🙏😔 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኃይልዬታደሰ #እሷንብቻ #musictube369 #ethiopianmusic
NOWATER Prestige Korean Collagen Eye Cream #NOWATER #dealsforyoudays #collageneyecream #eyecream #skincare
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy