@yon.man24: #ዲያቆን ማለት ምን ማለት ነው? 👉ዲያኮኑስ ከሚለው ከግሪክ ቃል የመጣ ነው ። በፍትሐ ነገስት ላይከ ቀሲስ(የካህን ተላላኪ) ተብሎ ተቀምጧል ። #ዲያቆን ማነው የሚሆነው ? 👉በብዛት ወይም በተለምዶ ህፃናት ናቸውዲያቆን የሚሆኑት ነገርግን ትልልቅ ሰዎች መሆን አይችሉም ማለት አይደለም በብዛት ህፃናት ከሴት ጋር ምንም ግንኙነት ስለሌላቸው(ድንግል )ስለሆኑ ነው። #ዲያቆን በስንት እድሜ ነው የሚኮነው 👉ፍትሐ ነገስት እንደፃፈው በ25ቱ አንድ ሰው ድቁና እንዲቀበል ክህነትን ደግሞ በ30 አመቱ እንዲቀበል በመፅሀፉ ተደንግጓል ። #የዲያቆን ስራው? 👉በዋነኝነት ስራው ካህንን ማገዝነው ከላይ ከላይ እንዳልነው ስሙም ተግባሩን ስለሚገልፅ ላይከ ቀሲስ(የካህን ተላላኪ)ማለት ነው። #ድቁናን ሊያስፈርሱ ሊያሳጡ የሚችሉ ድርጊቶች? 👉መጠጥ የሚያበዛ ከሆነ ። 👉ከአንድ በላይ ሌላ ሴት የሚያወራ ከሆነ 👉እውነት እና ውሸትን ቀላቅሎ የሚያወራ ከሆነ እነዚህን የመሳሰሉ ሲሆን በቀጣይ በሰፊው ስለምንለቅ እባካችሁ ኮፒሊንክ ሪፖስት እያረጋቹ ለብዙ ሰው እንዲደር አርጉልኝ🙏🙏🙏 @👑 𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ21✞︎ @Babi369 @ስለ ቤተክርስቲያን ሥርዓት ከልብ እንማማር @ጆርጃ
my type
Region: ET
Wednesday 18 March 2026 14:09:15 GMT
Music
Download
Comments
🥹💃🙆እረባሿ ዱርየ 🥹🙅🏌️ :
በቤቱ ያፅናክ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-28 13:43:26
0
""@prence*🌎🖤🦋 :
እውይ ውበት🥺
2026-03-18 15:16:32
2
(ኦ-L-ና) :
geta babetu yatsna🥰🥰🥰
2026-03-22 15:39:55
1
busulu official :
abet metadelh mamarh🥰
2026-04-11 13:21:41
0
kiyuma 🫅🤔 :
habsaye
2026-03-31 18:35:47
1
Śĭf☦ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
2026-05-10 07:32:14
1
wude best :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yene wedim
2026-03-18 16:47:26
1
@fira'ol man 🙏💕 :
አንደኛ🥰👌
2026-03-18 15:05:41
1
🦋Armi 🧸 :
be betu yastenak
2026-04-14 19:51:18
1
yomif :
🙏🙏🙏
2026-03-19 14:18:15
1
♎️𝕤𝕖𝕝𝕒𝕞🦋 :
🥰🥰🥰
2026-03-18 14:18:28
1
ረቡኒ "እመጓ"ጉዞ :
🥰🥰🥰
2026-03-18 14:22:31
1
adisi :
🙏🙏🙏
2026-03-18 20:18:17
1
my my 🌍🌍🌍 :
🥰🥰🥰
2026-03-18 14:12:54
1
ሮዚና16 :
👌👌👌
2026-03-18 17:13:04
1
🎧E̊r̶𝖒í~†16 :
🙏🙏🥰
2026-03-18 17:17:36
1
ℍ𝕖𝕣𝕒𝕟 👸 :
🙏🙏🙏
2026-03-18 15:37:56
1
Aresema enate🙏💗💕 :
🥰🥰
2026-03-18 18:25:41
1
የአቦነሽ :
🥰🥰🥰
2026-03-18 16:56:42
1
𝔂𝓸𝓻𝓭𝓲_💫 :
🥰🥰🥰
2026-03-18 15:00:14
1
ℍ𝕖𝕣𝕒𝕟 👸 :
🙏🙏🙏
2026-03-18 18:31:57
1
🎀𝚔𝚒𝚢𝚊💫 :
🥰🥰🥰
2026-03-18 15:00:29
1
beti :
🥰🥰
2026-03-20 10:37:49
0
bura bull 👑 :
🥰🥰🥰
2026-04-22 18:12:02
0
PAPI1221 :
🥰
2026-03-21 06:46:59
0
To see more videos from user @yon.man24, please go to the Tikwm
homepage.