Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@35.skyline.driver: Clear the mind. 😤🏎️💨 @Reunion Tower (Follow for daily vibe 🔊💨) #VelosterTurbo #NightDrive #vinotinto #RayBanMeta #DallasSkyline
35 Skyline Driver
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 19 March 2026 09:49:11 GMT
440
33
2
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.82MB
)
Watermark .mp4 (
6.21MB
)
Music .mp3
Comments
💙❤️MaryRose💙❤️ :
😏😏😏😏
2026-03-20 10:10:41
1
Sosgarageworks :
🔥🔥🔥
2026-03-19 09:50:42
1
To see more videos from user @35.skyline.driver, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#viral?videotiktok😇😇1mellean
* * * ድምፃዊት እጅግአየሁ ሽባባው ወደኢትዮጵያ እንድትመጣ ውትወታ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ እኔ ነበርኩ። አሁን ግን በተቃራኒው ቆሜያለሁ። እርሷን እጅግ በጣም መውደዴ ይሄን እንድወስን አስገድዶኛል። ጂጂ አሁን አትምጣ! "ሁሉም ይሄዳሉ እንዳመጣጣቸው ... አትፍሪ እናት አለም" ብላ ያቀነቀነችላት ኢትዮጵያ አሁን አለች ወይ? ሳቋ ተሽጦ ማቅ አለበሰችም ወይ? ሌላው ቢቀር በዓል ሲደርስ አብራ ደስ የምትሰኝ ኢትዮጵያ አለች ወይ? የሰላም ዋልታዋ የተናጋ ኢትዮጵያ ላይ እጅግአየሁ ሽባባውን ማስቀመጥ አይከብድም ወይ? ዝናብ ሲዘንብ የብዙሃን ሬሳ ከአፈሩ ሽታ ጋር እየሰነፈጠን በራሳችን ሀገር ላይ ሆነን ሀገራችንን እየፈለግን ጂጂን የምንጠራት ነይ አፋልጊን መሆኑ ነው?! ከእንቅልፋችን ነቅተን የጠዋት ፀሀይ ባየን ቁጥር "ጌታ ሆይ ሌላ ሀገር ነው የነቃኀው በለኝ" እያልን በምትሀትም ቢሆን ሌላ ቦታ መገኘት የምንሻ እኛ እንደምን የእርሷን መምጣት ናፈቅን?! በባህላችን እኮ እንግዳ ስንቀበል ቤታችንን ፅድት አድርገን የላመ የጣመውን አዘጋጅተን ነው። ታድያ ቤታችን ፅዱ ነው ወይ? አዋቂ እና ታዋቂው ገጣሚ በእውቀቱ ስዩም "ካህኔ" የተሰኘውን ሙዚቃ እንድታንጎራጉርለት ሲጠይቃት ግጥሙ ሲጠፋባት ራሱ ያስታወሳት ቀን ክፉኛ እንዳዘነ በቅርቡ ሰምተናል። ታድያ ጂጂ ሀገሯ ስትገባ ከግጥም በላይ የሆነች ኢትዮጵያ ጠፍታበት ስቅስቅ ብላ ስታለቅስ አይታያችሁምን?! ለምን ከደስታ እንባ ይልቅ ሳግ የተናነቀው የምሬት ለቅሶዋን ፈለግን?! "አድዋ ዛሬ ናት" ስትል አቀንቅና እዛኛው ዘመን ላይ ተቀምጠን እንድናስብ ብሎም ለሀገራችን ያለን ፍቅር እንዲጨምር ያደረገች አሷ የአድዋ ድል በዓል ውጥንቅጡ እንዲወጣ አድራጊው አካል የሚገባትን ክብር ሰጥቶ እኛ በምናስበው መልኩ ይቀበላታል ብላችሁ ታስባላችሁ?በልቤ ተራራ ከማማው ላይ የሰቀልኳት እርሷ ተራ በሆነ መልኩ ስሟ ሲጠራ ማየትን አልሻም! እንግዲህ ሁሉን ፅፌ አልዘልቀውም። ከሀሳቤ ጋር እንደተግባባችሁ አምናለሁ። ተወዳጅ እና ተናፋቂዋ እጅግአየሁ ሽባባው ከማንም በላይ የድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ስም ከአፏ እንደማይጠፋ መናገሯን እናውቃለን። እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ግን ባባሁ ናፈኩሽና እንባ ቀደመኝ እኔማ አለሁ እስካሁን ተስፋ ሰንቄ በወንዜ ባገሬ እያለሁ ሀገር ናፍቄ ሲል ያቀነቀነውን አልሰማችም ማለትም ይከብደኛል። ታድያ በዚህ ጊዜ ነይ ስትባል እሷ ራሷ የምታዝንብን እና 'እንዴት ያለ ምኞት ነው' የምትል ይመስለኛል! የኔ ምኞት የምንናፍቃት ኢትዮጵያ ስትመጣ እሷም አብራ ትመጣ ዘንድ ነው። ሁሉን የፈጠረ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ❝እህህ❞ እያለች ከምትንቆራጠጥበት ህመሟ ነፃ ያውጣት። ቁስሏ ይሽር ዘንድ ደግ ሀኪም አምጥቶ «የተባረከ ዘመን» እንድል ያድርገን። ( ከፀሀፊ ✍️ ኪዳ የገጠር ልጅ_ቅዱስ ) የተወሰደ👆
#viral_video #tendencia #regalameun❤️ #estudio #grabacion #musicos #banda #orquesta
Acha Septriasa ternyata terhubung dengan karakter Fitri di film munafik ⁉️😱 #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #rekomendasifilm #hororindonesia #filmhoror #munafiknyaindo #aryasaloka #editfilm #fypage #ceritaartis #filmindonesia🎬 #dibaliklayar #tiktokviral #pemainfilm #filmmunafik #fyp #anaksekolah #achaseptiasa
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy