@l.am.daddyoo:

l. am. daddyoo. 🚭🚭✌️
l. am. daddyoo. 🚭🚭✌️
Open In TikTok:
Region: UG
Thursday 19 March 2026 19:28:42 GMT
397
66
5
1

Music

Download

Comments

pianca256
pianca :
eid mubaraka
2026-03-19 19:43:36
1
fist2564
Fist+256 :
yoo
2026-03-20 06:15:58
1
l.am.daddyoo
l. am. daddyoo. 🚭🚭✌️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-19 19:29:00
1
sharifah2344
Sharifah :
🥰🥰🥰🥰
2026-03-20 19:12:12
0
To see more videos from user @l.am.daddyoo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የደሴ ከተማ አመሠራረትና ታሪካዊ ዳራወች ከሀገራችን ርዕሠ መዲና ከአዲስ አበባ ሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫ 401 ኪ.ሜትር እርቀት ላይ የምትገኘው ደሴ ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከሚገኙ ትላልቅ  ከተሞች አንዷ ስትሆን ከባህርዳር ከተማ  480 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች በ2470 እና 2250 ከፍታ ላይ በአስደማሚዎቹ የጦሣና የአዘዋ ተራሮች ተከባ በድምቀት ትታያለች፡፡ የአየር ንብረቷ በአብዛኛው ወይናደጋ ሲሆን፣ ለሰው ልጆች መኖሪያ በእጅጉ ተስማሚና ተናፋቂ ናት፡፡ ከተማዋን👇👇 በምስራቅ የቃሉ ወረዳና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በደቡብ አልብኮና ደሴ ዙሪያ ወረዳ በምዕራብ ሠንሠለታማው የጦሣ ተራራና ደሴ ዙሪያ ወረዳ በሰሜን የኩታበርና ተሁለደሬ ወረዳ ያዋስኗታል፡፡ 3.የደሴ ከተማ አመሰራረት  በተለያየ ወቅት በጀሜ ተራራ ላይ ቆይታቸውን ያደረጉ ነገሥታትና የነገሥታት ቤተሰቦች ለደሴ ከተማ መመስረት ዋነኛ ፈር ቀዳጆች ነበሩ። በዋነኛነት የሚጠቀሱት ደግሞ ንጉሥ ሚካኤል ናቸው፡፡ ንጉሥ ሚካኤል ወሎን ለማስተዳደር የንግስና ማዕረግ ሲሰጣቸው በጀሜ ተራራ ላይ መቀመጫቸውን አድርገዋል እርሳቸው ግን ቦታውን ለጊዜያዊ መቆያ ብቻ ሣይሆን ቋሚ መቀመጫቸው በማድረግ ቤተ መንግሥታቸውን እዚያው መሰረቱ፡፡ በ1885 ዓ.ም. አካባቢ የንግሥና ማዕረጋቸውን የያዙት ንጉስ ሚካኤል ደሴን እንደ ዋና መቀመጫ አድርገው ሲመርጡ በርካታ ምክንያቶች ነበሯቸው፡፡  አካባቢው ጠላት ሲመጣ በሩቅ ለመቆጣጠር አመች በመሆኑ ፣  የንግድ እንቅስቃሴ መተላለፊያ ዋነኛ ማዕከል በመሆኑ ፣  አየሩ ለኑሮ ተስማሚ እና አስፈላጊ የሆኑ የግብርና ምርቶች የሚመረቱበትና በቂ ውሃ የሚገኝበት በመሆኑ፣  የጦሣና የአዘዋ ተራራ አስደሳችና ማራኪ በመሆኑ ወዘተ…በመሳሰሉት ምክንያቶች ቦታውን ለቋሚ መቀመጫነት መርጠውታል፡፡ 👉በ1880ዎቹ መጨረሻና በ19ዐዐዎቹ መጀመሪያ አካባቢ የንጉሥ ሚካኤል ቤተመንግሥትና አይጠየፍ አዳራሽ መገንባት ፣ 👉በሳምንት አንድ ጊዜ ግብይት የሚካሄድበት ታላቁ የሰኞ ገበያ መቋቋም ፣ 👉በ1913 አካባቢ የደሴ ከተማ በሰፈር ሹሞች ተከፋፍላ የመጀመሪያው አስተዳደራዊ መዋቅር መጀመሩ፣ 👉እነ ንጉሥ ሚካኤል ኋላም ወ/ሮ ሲኂን ፣ እቴጌ መነንና መምህር አካለወልድ የመሳሰሉ ዘመናዊ የትምህርት ተቋማት መመስረት ለደሴ ከተማ መስፋፋት ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው፡፡ በአምስት አመቱ የኢጣሊያ ወረራ ወቅትም ደሴ ከተማ የዘመናዊ የከተማነት ባሕሪ በመላበስ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ማዕከልነቷ እየተጠናከረ ሄደ፡፡ የወሎ ርዕሠ መዲና በመሆንም ማገልገል ጀመረች፡፡ 4. ስያሜዋን ከየት አገኘች የሀገራች ታሪክ ፀሐፊዎች ትልልቅ አባቶችን ጠቅሰው ደሴ ከተማ ስያሜዋን ያገኘችበት  መላምቶች እንደሚከተለው አስቀምጠዋል፡- አጼ ዮሐንስ በአካባቢው በመጡበት ወቅት አካባቢውን ሲቃኙ በልምላሜውና በተፈጥራዊ አቀማመጡ ስለተማረኩ “ ደስ “ የሚል ቦታ ነው ሲሉ ደስታየ ነው ደስ ብሎኛል በሚል ስሜት በዚያው “ ደሴ “የሚለውን ስያሜ ይዟል የሚሉም አሉ፡፡ አጼ ቴዎድሮስም በአካባቢው ዘልቀው ጀሜ አካባቢ በሰፈሩበት ወቅት ድንኳናቸውን ተክለው ነበር፡፡ በጊዜው የተጠቀሙባት ድንኳን “ ደስታ“ የሚል ስያሜ ነበራት፡፡ ከዚሁ ከድንኳኗ ስያሜ ጋር በማመሳሰል ለአካባቢው ደስታ “ ደሴ “ ብለው ሰየሙትም ይባላል፡፡ ደሴ ከተማ ደሴ ተብላ ከመሰየሟ በፊት ላኮመልዛ ተብላ ትጠራ እንደነበር ይነገራል፡፡#ወሎ #ወሎ_ደሴ #ደሴ #ደሴ_ከተማ #photography

About