@mbdt7: “አባቶቻችን ደብቀው ያቆዩትን ቅርፅ እኛ ምን እያደረግነው ነው? “ የሚለው ጉዳይ በጣም እያሳሰበኝ ነው። የጥበብ ማህደሮቻችን እኛ ጋር አሁን የሉም ስለዚህ አሳሾች ያስፈልጉናል፡፡እንደ ሪቻርድ ፓንክረስ ባሉ ቅን አሳቢውች የተወሰኑትን ለማምጣት ተሞኩሯል፡፡ነገር ግን አሁንም የቀሩ እንዲመጡ እና በነጮች የተሰረቁ ቅርሶቻችን የት እዳሉ ለማወቅ እንደ ዚድራር ያሉ ጥረቶች እጅጉን አስፈለጊ ናቸው ። መፅሐፉ ለሌሎች ተያያዝ ስራዎች አርዓያ የሚሆን ሲሆን ብዙ የፊልም እና ቴአትር ስራዎችን ያወጣል ብዬ አስባለሁ። ፀሐፊ ተውኔትና ገጣሚ አያልነህ ሙላቱ መፅሐፉን ሀሁ መፅሐፍ መደብር ያገኙታል፡፡ @Dr. Wossen M. (ZIDRAR..AUTHOR) @ሀሁ መጻሕፍት መደብር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bookreview #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Misge
Misge
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 March 2026 05:18:30 GMT
11066
606
3
50

Music

Download

Comments

biruktesfaye12211624
ብሩኬ :
እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏🙏
2026-04-26 19:20:10
0
gmg49
GMG :
🙏🙏🙏
2026-03-20 19:56:11
0
abiywolde
ABIY wolde :
🥰🥰🥰
2026-04-16 15:44:30
0
To see more videos from user @mbdt7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About