@hotgirls2026s: #hotgirls2026s #foryou #10k

Hot Girls-🥵🥵
Hot Girls-🥵🥵
Open In TikTok:
Region: BD
Friday 20 March 2026 13:41:06 GMT
29016
364
12
159

Music

Download

Comments

mstlaizuakther3
Laizu :
🌸 Assalamu Alaikum আপু, ঘরে বসে ইনকাম করার একটি trusted platform এ কাজ করার সুযোগ দিচ্ছি। ✨ No investment ✨ Daily earning opportunity ✨ Full guidelin
2026-04-06 16:58:00
0
user8041252013800
sk :
😃😃😃😃hot
2026-07-06 08:16:11
0
jahanislam24
lt'sMeNeha :
😁😁😁
2026-06-28 05:53:43
1
user397027976
Md Rabbi :
🥰🥰🥰
2026-07-09 12:45:03
0
janinakhan80
usuru hin.bhalobasa.pavel :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-08 08:11:57
0
rammandal634
🥀siuv🥰 ❤️ :
😂😂😂
2026-06-28 06:58:01
0
eyashen.arafat
Eyashen Arafat :
🥰🥰🥰
2026-06-28 10:08:31
0
sagor.sorkar0743
Sagor Sorkar :
🌷
2026-07-08 14:18:30
0
mdsahadathawladar
user93279554631 :
👍👍👍👍
2026-07-09 17:18:29
0
.md.mamun.khan139
🥀@@🇧🇩 Md Mamun Khan🇦🇺 @@ :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-03-24 06:57:54
0
rubelhasanrubelha98
Rubel hasan nayonvalobasha.com :
😁😁😁
2026-07-10 18:17:37
0
To see more videos from user @hotgirls2026s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1⃣ቤተ ክርስቲያን ምንድን ናት ❓ ሀ. ቤተክርስቲያን የፀሎት ቤት ናት ።
1⃣ቤተ ክርስቲያን ምንድን ናት ❓ ሀ. ቤተክርስቲያን የፀሎት ቤት ናት ።"ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የፀሎት ቤት ትባላለች" ። ማር 11:1-7 ለ. ቤተክርስቲያን የስግደት ቤት ናት፤ ለእግዚአብሔር ይሰገድባታል ። "እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ" ። መዝ.5:7 ሐ. ቤተክርስቲያን የምሥዋዕት ቤት ናት ። "ይህ ህዝብ በእግዚአብሔር ቤት መሥዋዕትን ያቀርብ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ቢወጣ" ። ቀዳ ነገ 12:27 መ. ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤት ናት ስሙ ይጠራባታል ፣ እግዚአብሔር ያድርባታል ፣ ተአምራትን ያሳይባታል ። "ዳዊትም፦ ይህ የእግዚአብሔር ቤት ፥ ይህም ለእስራኤል ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነው መሠዊያ ነው አለ" ። ቀዳ .ዜና. 22 ፥1። ሠ. ቤተክርስቲያን ከእግዚአብሔር መገናኛ ናት ፣ ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋር ይገናኙባታል። "በእግዚአብሔር ቤት በመቅደሱ ውስጥ እንገናኝ "። ነህ: 6፡10 ፣ ዘጸ. 29፥ 43 ረ. ቤተክርስቲያን የበረከት ቤት ናት ። እግዚአብሔር ሕዝቡን ይባርክባታል። " የጭቃ መሰዊያ ሰራልኝ ፣ የሚቃጠለውንና የደኀንነት መስዋዕትህን በጎችህንም በሬዎችህንም ሰዋበት ስሜን በማሳስብበት ስፍራ ሁሉ ወደ አንተ መጥቼ እባርክሀለሁ።"ዘጸ.20፥ 24። ሰ. ቤተክርስቲያን የንፁሃንና የቅድስና ቤት ናት ፤ ንፁህና ቅዱስ ኹኖ የሚገባበት የመንፈስ ንፁህናና ቅዱስና ያገኝባታል። "ወደ እግዚአብሔርም የሚቀርቡት ካህናት ደግሞ እግዚአብሔር እንዳያጠፋቸው ራሳቸውን ይቀድሱ አለው።" ዘጸ .19፥ 22 ። 2⃣. ቤተ ክርስቲያን ለምን ይኬዳል❓ ሀ. ለፀሎት ፦ አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ፀሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ ፣ ጆሮቼም ያዳምጣሉ ። ካል ዜና .7 ፥15 ለ. ለስግደት ፦ ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህ ስምህንም አመሰግናለሁ ።መዝ.137፥ 2 ሐ. ለቅዳሴና ለቁርባን ፦ ለአንተ የምስጋና መሥዋዕትን እሠዋለሁ ፣ የእግዚአብሔርም ስም እጠራለሁ ። መዝ.116፥ 17 መ. ለትምህርት ፦ ወዲያውም በሰንበት ወደ ምኲራብ ገብቶ አስተማረ ። ማር. 1፥ 21 ሠ. ለምጽዋት ፦ ጸሎትህና ምጽዋትህ በእግዚአብሔር ፊት ለመታሰቢያ እንዲሆን አረገ። የሐዋ ስራ .10፥ 4 3⃣ ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ ወይም ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱ ምንድነው❓ ሀ. ያስቀየሙት ሰው ቢኖር ይቅርታ ጠይቆ። ለ. የተቀየሙት ሰው ቢኖር ይቅር ብሎ ቅሬታን አውርዶ ነው ። ማቴ .5 ፥23-24 ቂምና ጥላቻን ይዞ መግባት ይጎዳል እንጂ አይጠቅምም ሐ. በስርቆት ፣ በቅሚያ ፣ በማታለል የወሰዱትን የሰው ገንዘብ መልሶ ነው ። ሉቃ .19፥ 8 መ. መጠጥ ጠጥቶ ቤተክርስቲያን መግባት ክልክል ነው። ዘሌዋ .10፥ 3-10 ሠ. የታጠበ ልብስ ንፁህ መልበስ ። ዛሬና ነገም ቅድሳቸው ፥ ልብሳቸውንም ይጠቡ። ዘጸ.19፥ 10 ረ. ሴቶች ከተፈጥሮ ግዳጅ ወንዶችም ዝንየት ያላገኛቸው መሆን። ሰ. የሚሸት ቁስል፣ የሚያነፈርቅ ጉንፋንና ሳል ይዞ ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት አይገባም ። ሸ. ጫማን ማውለቅ። ዘጸ.3፥ 5 ፣ ኢያሱ.5፥15 ቀ. ልብስን አደግድጎ (መስቀልኛ) አድርጎ መልበስ ። "ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ፣ እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ።" (ራዕይ 7 ፥13)። 4⃣. ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመግባታችን በፊት ምን እናደርጋለን ❓ ቤተክርስቲያን ሲገቡ በመጀመሪያ ደጁና ቅኔ ማኀሌቱ መግቢያ ላይ ቆም ብሎ” ሰላም ለኪ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ዘቀደሰኪ ክርስቶስ በደሙ ንጽሕት” በማለት በመስቀል ምልክት በማማተብ ለቤተከርስቲያን ይሰገዳል፡፡ “ወደ ቂሣርያም በደረሰ ጊዜ ወጥቶ ለቤተ ክርስቲያን ሰላምታ ከሰጠ በኋላ ወደ አንጾኪያ ወረደ።” የሐ ሥራ 18፡22፣ ኢሳ 45፡23፤መዝ 80፡9፡፡ ቤተ ክርስቲያን በምንገባበት ጊዜ፡- ሀ. ቅኔ ማኅሌቱን አልፎ ሁለተኛው ክፍል ቅድስቱ መግቢያ ላይ ቆም ብሎ በማማተብ “እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ” ብሎ አንድ ጊዜ ይሰግዳል፡፡ ለ. የቅድስቱን ክፍል አልፎ እመቅደሱ በር ላይ (ድርገት መውረጃው) በታቦተ-ሕጉ ወይም በታቦተ ምስዋዑ አንፃር ቆሞ በማማተብ “እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ” በማለት ሁለት ጊዜ ይሰገዳል፡፡ እዚህ ላይ ስግደት ሦስት ይሆናል፡፡ ዘጸ 33፡10፡፡ •በአንድ ጊዜ ሦስት መስገድ ለምንድነው ቢባል እግዚአብሔርን በሥጋ፣ በነፍስ በመንፈስም ማምለካችንን ለመግለጽ ነው፡ አነዚህ ሦስት ሕዋሳት በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ተገልጸዋል፡፡ 1ኛ ተሰ 5፡23፡፡ - በቅዱስቱ መግቢያና በመቅደስ መግቢያ ላይ ሆኖ መስገድ ባያመች ወይም ሁለቱ ክፍሎች (ቅኔ ማኅሌትና ቅድስት) በክልል ቤተ ክርስቲያን ሦስቱንም ስግደት በአንድ ቦታ ላይ ሆኖ መስገድ ይቻላል፡፡ - ይህም ሦስቱ ስግደት በሰንበት እና በሌሎችም ዐበይት በዓላት ሁሉ የማይከለከል የየእለቶች የየሰዓቱ አምልኮተ እግዚአብሔር መግለጫ ነው፡፡ ቤተክርስቲያን ገብቶ ቀዳሚውን ሥርዓተ ስግደት እንዲህ ካደረሱ በኋላ ተገቢውን ቦታ ይዞ በመቆም የሚጸልዩትን ጸሎት ማድረስ ነው፡፡ ጸሎቱ የግል ከሆነ በለሆሳስ በግል መጸለይ፣ የማኅበር ከሆነ የማኅበር ጸሎት ማድረስ ነው፡፡ - በጸሎት ውስጥ ስግደት በሚያወሳበት ክፍል ሁሉ ጸሎቱን እየተናገሩ ይሰገዳል፡፡ ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት ካቀረቡ በኋላ በቤተክርስቲያናችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም፣ ለእግዚአብሔር መላእክት፣ ለመስቀለ ክርስቶስ፣ ለቅዱሳን ሰዎች ሁሉ እማሬ ወይም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ አለ ይገባልም፡፡ ቅዱሳን የተባሉት ከእመቤታችን ጀምሮ በግብር ስማቸው የተጠቀሱት ናቸው፡፡ ኢሳ 56፡ 4-7፡፡ - የእግዚአብሔር መላእክትና ቅዱሳን ሰዎች ፍጹማን ጻድቃን ስለሆኑ በእግዚአብሔር ዘንድ ክብር አላቸው፤ በረከታችው ጸሎታችው ይረዳል፡፡ ስለዚህ ቤተክርስቲያን ለቅዱሳን እማሬ የአክብሮት ስግደት ታቀርብላቸዋለች፤ በጸሎታችው ትማጸናለች፡ ኃይለ እግዚአብሔር ረድኤተ እግዚአብሔር ተገልጾባቸዋል ይገለጽባቸዋልምና፡፡ ማቴ 10፡40፣ ያዕ 5፡16፡፡ 5⃣. ቤተ ክርስቲያን ሊሠራ የማይገባው ተግባር ምንድር ነው ❓ 1. በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ለሥጋዊ ዓላማ ገበያ ማቆም ክልክል ነው፡፡ ዮሐ2፡16፡፡ 2. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ክስ መካሰስ መጨቃጨቅ እና ሙግት መሟገት ክልክል ነው፡፡ 3. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወግ ማውጋት ተረት መተረት ክልክል ነው፡፡ 4. በቤተ ክርስቲያን ጨዋታ መጫወት፣ ቀልድ መቀለድ፣ መዘበት ክልክል ነው፡፡ 5. በቤተ ክርስቲያን ሳቅ መሳቅ ሐሜት ማማት አይገባም፡፡ 6. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አክታ አክ ማለት ምራቅ መትፋት፣ የአፍንጫን እድገፍ መጣል ክልክል ነው፡፡ 7. በቤተ ክርሰቲያን ውስጥ ለቁርባን ለፈውስ የመጣ ሕመምተና ካልሆነ በቀር መተኛት ክልክል ነው፡፡ - ክርስቲያን ሁሉ ይህንን አውቆ ወደ ቤተ ክርስቲያን ዘወትር የሚገሰግስ ከሆነ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉት ጊዜ ሁሉ ደስ እያለው ይገሰግሳል፡፡ ካልሆነ ግን ለመሄድ መስነፍ ይገጥማል፡፡ ከላይ በተገለጸው መንገድ ካልሄዱ ድካሙ ሁሉ ከንቱ ይሆናል፡፡ -“በቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያመሰግኑ ለተርእዮ አያመስግኑ ልብ በማድረግ ነው እንጂ” ፍትሐ ነ ት ገሥ አንቀጽ 12 ቁ ርጥ 493

About