@murahhunter: Buat yg susah kontrol mafsu makan, solusinya coba pake flimb #flimburn #flimty #flimb

dien
dien
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 20 March 2026 20:00:00 GMT
20612
50
1
8

Music

Download

Comments

novitavuriejayanti
novitavuriejayanti :
😂😂😂
2026-05-31 08:51:42
0
To see more videos from user @murahhunter, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የዛሬውን የሩዝ አይነት ብቻውን ብትመገቡትም እንዲሁም ከሌሎች የምግብ አይነቶች ጋር እንደ አይነት መመገብ የምትችሉት የሩዝ አይነት ነው ፡፡  ሩዝ ቀቅላችሁ የተረፋችሁም ካለ ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ በማቆየት ይህን የሩዝ አይነት ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፡፡  ኤግ ፍራይድ ራይዝ በቻይኖች ዘንድ በጣም ተወዳጅ እና በስፋት የሚታወቅ ሲሆን እኛም ተመልካቾቻችን እንድትሞክሩት በሚል አዘጋጀተናል ፡፡  የዛሬው ልኬት ከ2-3 ሰዎችን የሚያጠግብ ሲሆን በዛ አድርጋችሁ ለቤተሰብ ማዘጋጀት ካሻችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባችሃል ፡፡ በራሳችን ተጨማሪ የአትክልት አይነቶችነ መጨመር እንፈልጋለን ካላችሁ የተለያዩ የአትክልት አይነቶችን ጨምራችሁ ማብሰል ትችላላችሁ ፡፡  እያንዳንዱ የተጠቀምነው ግብዓት በተለይ ሶይ ሶስ፣ ነጭ ሽንኩርት ፣ የገበታ ቂቤ እና ስኳሩ ቪዲዮው ላይ የቀረበውን የሩዙን ጠዓም እንድታገኙ ስለሚያደርግ ብትጨምሩ ባይ ነን ፡፡ ከጎን የሚቀርብ ማባያ  - የተጠበሰ ዶሮ  - የተለያዩ የሰላጣ አይነቶች  - ጥብሳ ጥብስ ምግቦች  - ቺሊ ኦይል #foryou

About